በሐውዜን ሊካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሠልፍ ተከለከለ Ethiopian Reporter June 22, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሰኔ 15 ቀን 1980 ዓ.ም. በሐውዜን ከተማ በገበያ ቀን የተካሄደውን የአውሮፕላን ጭፍጨፋ የፈጸሙ የደርግ ባለሥልጣናት የሞት ውሳኔ ወደ ዕድሜ ልክ በመቀየሩና ይፈታሉ መባሉን በመቃወም የተጠራው የተቃውሞ ሠልፍ በመንግሥት መከልከሉ ተገለጸ፡፡