‹‹መንግሥት ጉዲፈቻን ማስቀረት ወይም በአገር ውስጥ ብቻ የሚደረግበትን ሁኔታ ማመቻቸት አለበት›› አቶ አሰፋ ተስፋዬ፣
የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ማደራጃ ኤጀንሲ የኮሙኒኬሽን የሥራ ሒደት ባለቤት
የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ማደራጃ ኤጀንሲ ራሱን ችሎ በ2001 ዓ.ም. ተቋቁሟል፡፡
የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ማደራጃ ኤጀንሲ የኮሙኒኬሽን የሥራ ሒደት ባለቤት
የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ማደራጃ ኤጀንሲ ራሱን ችሎ በ2001 ዓ.ም. ተቋቁሟል፡፡
የአንድ አገር ዜጎች ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች መጠበቅ የሚችሉት ገለልተኛ የሆኑ የዲሞክራሲ ተቋማት ሲኖሩ ነው፡፡
በየትኛውም አገር በማንኛውም ጊዜ መንግሥት ሕዝቡን በትክክል ሊመራ የሚችለው የሕዝብን ስሜትና ፍላጐት፣ አቤቱታና ቅሬታ በትክክል ሲያውቅ ነው፡፡
በኢትዮጵያ የአራቱም ሃይማኖቶች መሪዎች በአዲስ አበባ በቅርቡ በሚካሄደው 16ኛው የአይካሳ ጉባዔን አስታክኮ በአገሪቱ ጸያፍ፣ ከሥነ ምግባር ውጭና ባህልን
የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ማራኪና ቴዎድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች እስካሁን ምንነቱ ባልተረጋገጠ የበሽታ ወረርሽኝ መጠቃታቸው ታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ የገቢና የወጪ ምርቶችን በብቸኝነት በማጓጓዝ የሚታወቀውን የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክሲዮን ማኅበርን በማኔጂንግ ዳይሬክተርነት ሲመሩ የቆዩ…
– የቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች ማስረከቢያ ተራዝሟል- የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አቶ ግርማ ዋቄን ሸለመ
• ከሙያ ምስክር በስተቀር ምስክሮቹን አሰምቶ ጨረሰ• ተከሳሹ የ6,778,688 ብር የጉዳት ካሳ ክስም ተመሥርቶበታል
የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ የመሬት ልማትና ግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣን በቢሮ ደረጃ እንዲቋቋም የቀረበለትን ጥናታዊ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን ምንጮች አመለ…
ፓስፊክ ፔትሮሊየም የተሰኘው የሱዳን ኩባንያ በገባው ውል መሠረት በ45 ቀናት ውስጥ 14,000 ቶን ፔትሮሊየም ኮክ (ከነዳጅ ተረፈ ምርት የሚገኝ ከሰል መሰል ምርት)
‹‹ግብረሰዶማውያንም በጉባዔው ላይ ይገኛሉ›› የአይካሳ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይገረሙ አበበየፊታችን እሑድ ኅዳር 24 2004 ዓ.ም. ለሚጀመረው አሥራ ስድስተኛው ዓለ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውበት፣ የመናፈሻ፣ የዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ፣ ከሚያስተዳድራቸው መናፈሻዎች አንዱ የሆነው አምባሳደር…
– ለአራት ቀናት ሥልጠና እስከ 120 ሺሕ ብር የሚደርስ በጀት መድቧልበአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ያሉ የቢሮ ኃላፊዎች፣ ሥራ አስኪያጆች፣ ኮሚሽሮችና ም
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢ.ቲ.ቪ.) ለሳምንት ያህል አንድ ማስታወቂያ እየደጋገመ ማሰማት ጀመረ። ‘አኬልዳማ’ የተባለ ልዩ የፊልም ዝግጅት። በአኬልዳማ ማስታወቂያ ፊልሙን ከ13 አመት በታች ያሉ ህጻናት እንዳይመለከቱት ጥብቅ ማስጠንቀቅያም አለለበት። ማስታወቂያውን ከዚህ በፊት ከነበሩት ለየት የሚያደርገው ይህ የማስፈራርያ ማስተንቀቅያው ነው። በማስታወቂያው ውስጥ የአርቲስት ደበበ እሸቱ ምስልም ይታያል። በዚህ ‘ልዩ’ ዝግጅት አርቲስት ደበበ እሸቱ የሚተውንበት ከሆነ ከቀድሞዎቹ የፈጠራ ስራዎች […]
ከእርምጃዉ ጀርባ ያለዉ ምክንያት ምንም-ሆነ ምን ዉሳኔዉ በአካባቢዉ ለሚኖረዉ ሕዝብ ጥቅም ሲባል ይለወጣል የሚል ተስፋ ነዉ-ያለን።አሁን ባለንበት ደረጃ እ
የዓለም ዜና
በጀርመን ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በፍራንክፈርት ከተማ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።
የተመ የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ በደቡብ አፍሪቃዋ ደርባን ከተማ እሁድ ማምሻዉን ተከፍቷል።
በ 16ኛው ዓለም አቀፍ የአባለ-ዘርእ በሽታዎች ጉባዔ ዋዜማ፣ ግብረ ሶዶማውያንየፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ፣ ጁፒተር ሆቴል፣ ሊያካሂዱ ያቀዱትን ጉባዔ፣ የሃ…
ክንፉ አሰፋ
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢ.ቲ.ቪ.) ለሳምንት ያህል አንድ ማስታወቂያ እየደጋገመ ማሰማት ጀመረ። ‘አኬልዳማ’ የተባለ ልዩ የፊልም ዝግጅት። በአኬል
የኢትዮጵያ አትሌቶች ባሳለፍነው ሣምንት ማብቂያ ቅዳሜና ዕሁድ በሀገር ውስጥና በውጭ በተካሄዱ ዓለምአቀፍ የሩጫ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በዛ ያሉ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያንና ሱዳናውያን፤ በግብፅ በኩል የሲናን ምድረበዳ አቋርጠው እሥራኤል ለመግባት ሙከራ ሲያደርጉ ፣ …
በኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ሃይማኖትና የመንግሥት አስተዳደር የተለያዩ መሆናቸው ተደንግጓል ።
ሰሞኑን BETSY AND THE SUPERCOPTER በሚል ርእስ አዲስ መጽሐፍ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለኅትመት በቅቷል። ደራሲው ዓለማየሁ ታዬ ከዚህ ቀደም ባሳተማቸውና “የዓለማየሁ ሩባ…
በዴሞክራሲያዊት ኮንጎ ሬፑብሊክ በዛሬው ዕለት ፣ እአአ ኅዳር 28፣ 2011ዓም አጠቃላይ ምርጫ እየተካሄደ ነው። ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ አስራ አንድ ዕጩዎች፣ ካ
በዴሞክራሲያዊት ኮንጎ ሬፑብሊክ የፊታችን ሰኞ ፣ እአአ ኅዳር 28፣ 2011ዓም አጠቃላይ ምርጫ ይደረጋል። ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ አስራ አንድ ዕጩዎች፣ ካለፉት
‹‹አደል አል-ጁበር ደግሞ ማን ነው?›› የሚሉ አንባብያን እንደሚበዙ የታወቀ ነው። ይህ ሰው ባለፈው ወር የሁሉም የዓለማችን ሚዲያዎች ግንባር ቀደም ዜናዎች…
Ethiopia Zare ( እሁድ ኅዳር 17 ቀን 2004 ዓ.ም. November 27, 2011)፦ የሱዳን መንግስት በበርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ እስርና እንግልት እያደረሰ ነው በሚል እየተወነ…
ዋና ሥራ አስኪያጅኢንጂነር ፍቃዱ ኃይሌ በአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋክልቲ የሲቪል ኢንጅነሪንግ ዲግሪያቸውን ካገኙ በኋላ ወደ ሥራው ዓለም የተቀላ…
ከማብራራት ይልቅ ማደናገር፣ ከማረጋጋት ይልቅ ማስጨነቅ፣ ከማቅረብ ይልቅ ማራቅ፣ ከምስጋና ይልቅ ወቀሳ፣ ከመስጠት ይልቅ መውሰድ፣ ከፍቅር ይልቅ መቃቃር
አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተገኙት የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት ሼክ አህመድ ሸሪፍና የሚመሩት ልዑክ ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአገር ውስጥ የወርቅ ጌጣጌጥ አምራች ዕደ ጥበባትና ወርቅ ቤቶች የሚሆን ጥሬ ወርቅ ሽያጭ መጀመሩን ካስታወቀ ሁለት ሳምንታት ያለ
የሰብዓዊ መብቶችን ጥሰት ለማስቆም ወይም ለመከላከል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የመጀመርያውና የመጨረሻው ተቋም አለመሆኑን ኮሚሽነሩ …
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥሩ የሚገኘውንና ብቸኛ የሆነውን የሥነ ፆታ (Gender) የትምህርት ክፍል ሦስት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለስድስተኛ ጊዜ ዋናውን ግቢ
የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት 219 ሚሊዮን ፓውንድ ለመርዳት ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ፡፡ ባለፈው ዓርብ ምሽት በእንግሊዝ ኤምባሲ በኢንተ
ዜድቲኢ የተባለው የቻይና የቴሌኮም ኩባንያ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 600 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው በነገሌ ቦረና አካባቢ የተዘረጋው የቴሌኮም ኔትወር
የምሥራቅ ድል አንደኛ ደረጃ የሕዝብ ትምህርት ቤት መንግሥት ከሕግ ውጭ ጣልቃ በመግባት አመራሮችን እየሾመ ነው በሚል ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመወ…
ሜፖ በተባለው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት እየተገነባ የሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ፕሮጀክት፣ ለአራት ወራት ያህል ግንባታው በመቋረጡ ፕ…
የፍትሕ ሚኒስቴር በወ/ሮ ሻዲያ ናዲምና በሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ላይ አቅርቦት በነበረው ብይን እንዲሰጥ የአፈጻጸም ማመልከቻ የቀረበለት የፌዴራል ከ
“በዓለም አንደኛ ነው፤” በሚል በገዛ ጓደኞቼ ተጠቁሜ፣ ሲኒማ ኢትዮጵያ ገብቼ ያየሁት “ዘመቻ ድንግልን ፍለጋ” የተሰኘ ፊልም አንደኝነቱን ለደረጃ አጣሪ
በሕገወጥ እሥራት ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር የተደረገ የወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ቃለ-ምልልስ፡-
ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ጦር እንድታዘምት፣ ኬንያ ደግሞ በዚያ የሚገኝ ሠራዊቷን ከአፍሪካ ሕብረት ጦር ጋር እንድታደናጅ ተጠየቁ፡፡
ከማታውቃቸው ሰዎች ጋር በግዴታ ሳይሆን በውዴታ ለመኖር የፈቀደችው ኢትዮጵያዊት ሀኒ መኩሪያ፤ ለ91 ቀናት በደቡብ አፍሪቃ ቢግ ብራዘር በመባል በሚታወቀው ቤ…
በመርህ ደረጃ የምናውቀውና በትምህርት ቤት የተማርነው ሰዎች ከታሪክ ይማራሉ በዚህም ስህተቶች እየታረሙ ይሄዳሉ፣ አይደገሙም የሚል ነው፡፡ ነገር ግን የሕይወት እንቆቅልሽና በተግባር ስናየው ታሪክ፣ የሚያስተምረን፣ ሰዎች ከታሪክ የማይማሩ መሆናቸውን መሆኑ የሚያስገርም ነው፡፡ ይበልጥ አስገራሚው ደግሞ ሰዎች እንኳን ከአለፈ ከታሪክና በፊት ለፊት ከሚያዩት፣ ከሚሰሙትና ከሚያውቁት እውነታም እንደማይማሩ ነው፡፡ በተለይም አምባገነኖች፤ ጥቂቱንና የቅርቡን ለመጥቀስ፤ የግብፁ ሙባረክ ከቱኒዚያው በንዓሊ […]