‹‹ሕዝብን መምራት በብልኃት›› – ይኑር! ‹‹ጭር ሲል አልወድም›› – ይቁም!

ከማብራራት ይልቅ ማደናገር፣ ከማረጋጋት ይልቅ ማስጨነቅ፣ ከማቅረብ ይልቅ ማራቅ፣ ከምስጋና ይልቅ ወቀሳ፣ ከመስጠት ይልቅ መውሰድ፣ ከፍቅር ይልቅ መቃቃር፣ ከመደገፍ ይልቅ ማጣደፍ ሲበዛና ሲዘወተር መፈክሩ ‹‹ጭር ሲል አልወድም›› ነው ወይ? ያሰኛል፡፡