በህገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣ ገንዘብና ተፅዕኖው
እ.ጎ.አ በ 2009 ብቻ ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ የወጣው ገንዘብ ወደ 3.26 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አንድ ዓለም ዓቀፍ ተቋም አስታወቀ ።
እ.ጎ.አ በ 2009 ብቻ ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ የወጣው ገንዘብ ወደ 3.26 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ አንድ ዓለም ዓቀፍ ተቋም አስታወቀ ።
በተለያየ ክፍያ ባለው የሙያ መስክ የተሰማሩ እናቶች ስራቸውንና የቤተሰብ ኃላፊነታቸውን እንዴት ይወጡታል? የዛሬው የባህል መድረክ ርዕሳችን ነው።
በአየር ንብረት ለዉጥ ተጠቂ የሆኑ አገሮች ችግሩን ተላምደዉ ለመኖር የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግላቸዉ ቃል ከተገባ ዓመታት ተቆጥረዋል።
ቅዳሜ ኖቨምበር 12፣ 2011 በዳላስ ከተማ የወያኔ መንግሥት አምባሰደር “ደጋፊዎቼ” ናቸው የሚላቸውን ኢትዮጵያኖችን ሰብስቦ የቦንድ ሺያጭና የኢንቨስትመንት “ውይይት” በሚል ሽፋን የተከናወነውን ተግባር አንድ ኢትዮጵያዊ በስብሰባው ውስጥ በአካል ተገኝቶ ያጠናከርነውን ዘገባ 1. የስብሰባው ተሳታፊዎች ምስል (profile) ምን ይመስላል? 2. ስለ ግንባር ቀደም የቦንድ ገዢዎች ማንነት የተገነዘብነው 3. አምባሳደሩ ያስየማቸው የከተማው የወያኔ “እንደራሴዎች” ስም ዝርዝርና ከአምባሳደሩ የተሰጣቸው […]
Nascetur vel interdum vel ut nascetur velit Maecenas vitae risus a. Auctor facilisis et dolor semper in dignissim elit ante sit Quisque. Lacinia leo Ut Aenean eros ipsum interdum odio et Praesent condimentum.
Nascetur vel interdum vel ut nascetur velit Maecenas vitae risus a. Auctor facilisis et dolor semper in dignissim elit ante sit Quisque. Lacinia leo Ut Aenean eros ipsum interdum odio et Praesent condimentum.
Adipiscing leo quis wisi justo dui Vivamus arcu lorem sem urna. Aliquet eu lacinia vitae id elit Pellentesque dolor ac et ante. Vestibulum Nulla vitae cursus quis dui lacinia vestibulum mus a Duis.
ከኅዳር 1 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ በንግድ ሚኒስቴር የወጣው መመርያ፣ ቡና በብትን በኮንቴይነር እንዲላክ የሚያሳስብ ነው፡፡
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የዕለቱ ዜና
ጀርመን ፤ Zukunftspreis የምትለውን በሥነ-ቴክኒክ ምርምር ፣ላቅ ያለ ውጤት ለሚያዝመዘግብ፤ለምታስመዘግብ፣ ለሚያስመዘግቡ ፣ በያመቱ የምትሰጠውን ትልቅ ሽልማ
ለአየር ንብረት ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ስለማይገኝ አንዱ አማራጭ ራስን አዘጋጅቶ መጠበቅ እንደሆነ ነው የመስኩ ባለሞያዎች የሚመክሩት ። ይሁንና
የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብርና በህገወጥ መንገድ ድንበር አልፎ በመግባት ክስ የተመሠረተባቸዉን ሁለት ስዊድናዉያን ጋዜጠኞችን መከ
16 ተኛው የአፍሪቃ የኤድስ ና የአባለዘር በሽታዎች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ አዲስ አባባ ውስጥ እንደቀጠለ ነው ። ጉባኤው ከተነጋገረባቸው ጉዳዮች ውስጥ ለጋሽ ሃገ
በአውሮፓ የጋራ ምንዛሪ ክልል በኤውሮ-ዞን ውስጥ የተፈጠረው የፊናንስ ቀውስ የአፍሪቃን ሃገራት ንግድና የኤኮኖሚ ዕድገት እንዳያሰናክል ማስጋቱን ቀጥሏል።
– ቀሪው አክሲዮን ለባለአክሲዮኖች ብቻ እንዲሸጥ ተወሰነበቀድሞው ኤታማዦር ሹም ሌተና ጄኔራል ጻድቃን ገብረ ትንሳዔ ዋና አደራጅነትና ቦርድ ሰብሳቢነት የ
ሰሞኑን በአገራችን ሁለት ዐበይት ክንዋኔዎች እየተካሄዱ ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ የኤችአይቪ ኤድስና የአባላዘር በሽታዎች ዓለም አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነ
‹‹አስመራ ውስጥ ያለው የተወሰነ ቡድን ከሽፍትነት ባህሪ ያለመላቀቅ አባዜ የፈጠረው ችግር ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ‹‹በኤርትራ ያለው አገ
• አንድነትና ብርሃን ፓርቲዎች ሊዋሃዱ ነውአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ተዋህደው የሚፈጥሩትን ፓርቲ…
• ኩባንያው በወር አራት ሺሕ የአህያ ቆዳ ለመላክ አቅዷል• ከጥቂት ጊዜያት በኋላ የአህያ ሥጋ መላክ ይጀምራል
– ‹‹ለፖሊስ የሰጠውን ቃል በፊርማው አረጋግጧል የተባለው ስህተት ነው›› ፎቶ ጋዜጠኛ ጁሃን ፐርሰን በሰኔ ወር 2003 ዓ.ም መጨረሻ የሶማሌ ክልል ልዩ የፖሊ…
• አካል ጉዳተኞች ቅሬታ አሰሙከተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ተውጣጥተው በሚሌኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ባለው የኤችአይቪ/ኤድስና የአባለዘር በሽታዎች ዓለም
የኢሕአዴግ የቀድሞ የዕዝ ማዕከል በሆነችው በተንቤን ሀገረ ሰላም የብሔር ብሔረሰቦች ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡
በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ላዕላይ ም/ቤት ሥራ አስፈጻሚ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት በሁለት ቦታ ተከፍሎ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የሁለቱንም አመራር አካላት አቤቱታ የተቀበለው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሁለቱም በጋራ በመሆን እስከ ህዳር 30 ቀን 2004 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ጠርተው አለመግባባታቸው በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ እንዲያገኝ መመሪያ ሰጥቶ ነበር፡ ፡ ዋናው ጽ/ቤት የሚገኘው በፓርቲው ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻወል የሚመራው […]
ሰሞኑን ለዓለም አቀፍ ሰብሰባ ወደ አገራችን የገቡ ግብረ ሰዶማውያን በገንዘባቸው ኃይል በሀገራችን የረከሰና የተወገዘውን በተለይም የቤተሰብ ጠንቅ የሆነውን ወንድ ለወንድ የሚደረግ ሩካቤ ሥጋን ዜጎች አጥብቀው እንዲያወግዙ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ እነዚሁ ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆኑ አባቶች በእምነቱ አስተምህሮትና ደንብ መሠረት ፈጣሪ የተናገረው ትንቢት በዚህ ዘመን እየተፈፀመና እየተደረገ ለመሆኑ ለኃይማኖቱ ተከታዮች […]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ቅዳሜ ሕዳር 30 እና እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2004 ዓ.ም 2ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡ ፡ በጠቅላላ ጉባዔውም አባላት፤አንድነት ፓርቲ ከብርሃን ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጋር ያደረጉትን ውህደት እና ከመድረክ አባላት ፓርቲዎች ጋር የተፈጠረውን ግንባር እንደሚያፀድቁት ይጠበቃል፡፡ በተጨማሪም ለሚቀጥሉት ዓመታት የብሔራዊ ም/ቤት አባል በመሆን የሚያገለግሉ አባላትን እንደሚያስመርጥ ተጠቁሟል፡፡ ይህ በእንዲህ […]
“በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሠላማዊ ትግል ለማፈን የተሠራ ድሪቶ ነው” አንዱዓለም አራጌ “የሚነገረው ድርሰት ነው ሠላማዊ ትግል ወንጀል ካልሆነ በስተቀር ወንጀል አልፈፅምኩም” ናትናኤል መኮንን “የፃፉትን ተረታ ተረቶች አልፈፀምኩም” ክንፈሚካኤል ደበበ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ም/ሊቀመንበርና ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ የአንድነት ማዕከላዊ ም/ቤት አባል ናትናኤል መኮንን፣ ዮሐንስ ተረፈ፣ የሸዋስ ይሁንዓለም /ሻምበል/፣ ክንፈ ሚካኤል ደበበ፣ ምትኩ […]
ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ የምትፈጥረውን አለመረጋጋት ለመግታት በሚል ያለፈው ውሳኔ 2023 በኤርትራ የማእድን ኢንዱስትሪና በውጭ አገር የሚኖሩ ኤርትራዊያን የሚከፍሉት ቀረጥ ለአፍራሽ ተግባር እንዳይውል ያቅባል።
በብዕር ስሙ “ገሞራው” በመባል የሚታወቀው የቅኔ የድርሰት የግጥምና የቴውኔት ሰው የደራሲ ኃይሉ ገ/ዮሐንስ ሥራዎች በብሪታንያ ዋና ከተማ ለንደን ውስጥ ”የ
በምህፃር ኢካሣ እየተባለ የሚጠራው ይህ 16ኛው በአፍሪካ የኤድስና የአባለዘር በሽታዎች ዓለምአቀፍ ጉባዔ በሥራ ላይ ነው፡፡
አልሻባብን ጨምሮ ሌሎችም የሶማሊያ አማፂያንን ትረዳለች በምትባለው ኤርትራ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማዕቀቡን ማጥበቁ የተራዘመውን የሶማሊያን ብጥብጥ ሊያቀዘቅዘው ይችላል በሚል ተስፋ የጣሉ አሉ፡፡
ሉሉ ከበደ
የሰው ልጅ በዓለም ላይ ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን አለንበት ዘመን ድረስ፤ አዝጋሚ የሆነ የአካልና የአእምሮ ለውጥ እያመጣ ሳለ፤ ዘመናዊ ልጣኔ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አያሌ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የፖለቲካ ድርጅቶች አባላት ተገኝተው ነበር
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ህዳር 26 ቀን 2004 ዓ.ም. December 6, 2011)፦ ከማል አቡበከር ይባላል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚስዮን አንድ ብሔራዊ መርሐግብር ዕቅድ መንደፉን ገለጸ።
የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት በተለይም የዩሮ ተጠቃሚ ሃገራት የዕዳ ቀውስ ያስከተለውን መዘዝ ለመቋቋም የጀመሩት ጥረት ቀጥሏል ።
የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የጣለውን ማዕቀብ አጠናከረ።
አፍሪቃ ላይ የሚያተኩረዉ ዓለም ዓቀፍ የኤድስና የአባላዘር በሽታዎች ጉባኤ ICASA ከትናንት በስተያ አዲሲ አበባ ዉስጥ ተከፍቷል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ምክር ቤቱ እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር ዛሬ ሰኞ ዲሴምብር 5 ቀን 2011 ዓ.ም፣ ባደረገዉ ስብሰባ የኤርትራ መንግስት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለሽብር ፈጣሪዎች በተለይም በሶማሊያ ለሚገኘዉ የአልሻባብ አሸባሪ ቡድን የሚሰጠዉን ድጋፍ፣ በአስቸኳይ እንዲያቆም ያስጠነቀቀ ሲሆን፣ ከኢትዮጵያና ከጅቡቲ ጋር ኤርትራ ያላትን የድንበር ግጭትም በሰላም እንድትፈታ ጥሪ አቅርቧል። ምክር ቤቱ ባወጣዉ ሕግ 2023 ፣ የኤርትራ መንግስት ከጅቡቲ ጋር ከአራት […]
በዚህ ሳምንት እንደተለመደው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት አፍዝዝ አደንግዝ የሆነውን ዘጋቢ ፊልም አቀርቧል፡፡ ርዕሱንም አኬልዳማ ብለውታል፡፡ “አኬልዳማ” የሚለው ርዕስን የተጠቀሙት የርዕሰ ጉዳዩን አሳሳቢነት ለማስመር በመፈለግ ይመስላል፡፡ የዚህ ፊልም ጭብጥ ዋነኛ ማጠንጠኛ በዚህ ወቅት ለእስር የተዳረጉትን ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪና አባላት የሆኑ ግለሰቦች በሽብር ስራ ተሳታፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ አስረጅ መረጃ ይዘው ለመቅረብ ቢሆንም ፊልሙ ከብዙ አተያይ […]
ለመመልከት እዚህ ይጫኑ
የተ.መ.ድ. ስምምነት ቁጥር 2023 የተባለው የዛሬው ማእቀብ በኤርትራ የማእድን ኢንዱስትሪና በውጭ አገር የሚኖሩ ኤርትራዊያን የሚከፍሉት ቀረጥ ለአፍራሽ ተግባር እንዳይውል ያቅባል