የአዲስ አበባ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎችን ስለመረጃ አሰጣጥ ሊያሠለጥን ነው

– ለአራት ቀናት ሥልጠና እስከ 120 ሺሕ ብር የሚደርስ በጀት መድቧል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ያሉ የቢሮ ኃላፊዎች፣ ሥራ አስኪያጆች፣ ኮሚሽሮችና ምክትል ኮሚሽነሮች፣ በመረጃ ነፃነት ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎች፣ በመረጃና ኪራይ ሰብሳቢነት ዙሪያ ሥልጠና ሊሰጥ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡