አጠቃላይ ምርጫ በዴሞክራሲያዊት ኮንጎ DW Amharic November 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዴሞክራሲያዊት ኮንጎ ሬፑብሊክ በዛሬው ዕለት ፣ እአአ ኅዳር 28፣ 2011ዓም አጠቃላይ ምርጫ እየተካሄደ ነው። ለፕሬዚደንታዊው ምርጫ አስራ አንድ ዕጩዎች፣ ካለፉት አስር ዓመታት ወዲህ ሀገሪቱን በመምራት ላይ ያሉት የአርባ ዓመቱ ፕሬዚደንት ጆሴፍ ካቢላ ጭምር ለውድድር ቀርበዋል።