‹‹የውጭ መንግሥታት አብረውን የሚሠሩበት ሁኔታ ከተመቻቸ በርካታ አዳዲስ መንገዶች ይኖሩናል››

ዋና ሥራ አስኪያጅ

ኢንጂነር ፍቃዱ ኃይሌ በአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋክልቲ የሲቪል ኢንጅነሪንግ ዲግሪያቸውን ካገኙ በኋላ ወደ ሥራው ዓለም የተቀላቀሉት በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን መሥርያ ቤት ውስጥ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ውስጥ ከፕሮጀክት ማኔጀርነት ጀምሮ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሠርተዋል፡፡ ዋና መሐንዲስና የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮግራም አስተባባሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡

Listen to Audio : {play}mms/audio/repinterview.mp3{/play}