የኢትዮጵያ ሠራዊት ወደ ሶማሊያ ሊዘምት ነው

አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተገኙት የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት ሼክ አህመድ ሸሪፍና የሚመሩት ልዑክ ኢትዮጵያ ሶማሊያ ውስጥ አልሸባብን ለመፋለም ለሚደረገው እንቅስቃሴ ድጋፏን እንድትሰጥ ተስማምተዋል፡፡