የሰው ልጅ ዕዳ በሲና ምድረበዳ፣ DW Amharic November 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፉት ጥቂት ዓመታት በዛ ያሉ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያንና ሱዳናውያን፤ በግብፅ በኩል የሲናን ምድረበዳ አቋርጠው እሥራኤል ለመግባት ሙከራ ሲያደርጉ ፣ በግብፅ ድንበር ጠባቂ ታጣቂዎች እየተተኮሰባቸው፤ ሴቶችና ህጻናት ጭምር መገደላቸው አይዘነጋም።