የኢትዮጵያ የሃይማኖቶች አባቶች ተቃውሞ በግብረ-ሶዶማዊነት ላይ፤ DW Amharic November 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በ 16ኛው ዓለም አቀፍ የአባለ-ዘርእ በሽታዎች ጉባዔ ዋዜማ፣ ግብረ ሶዶማውያንየፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ፣ ጁፒተር ሆቴል፣ ሊያካሂዱ ያቀዱትን ጉባዔ፣ የሃይማኖት አባቶች በጽኑ ተቃውመውታል።