የአሸባብ ርምጃና የተመድ ዉግዝት DW Amharic November 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከእርምጃዉ ጀርባ ያለዉ ምክንያት ምንም-ሆነ ምን ዉሳኔዉ በአካባቢዉ ለሚኖረዉ ሕዝብ ጥቅም ሲባል ይለወጣል የሚል ተስፋ ነዉ-ያለን።አሁን ባለንበት ደረጃ እርምጃዉ በርዳታ ፈላጊዎች ላይ ሥለሚያደርሰዉ ተፅዕኖ ለመናገር ገና ነዉ።ትናንት ነዉ የተፈፀመዉ