የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በፍርሃት ለማሸምቀቅ ተብሎ በዘረኛው መለስ ዜናዊ የተቋቋመው የጸረ ሽብር የመረጃ መእከል የተባለው መሥሪያቤት ለግልና ለመንግስት ባንኮች ባወረደው መመሪያ ማንኛውም ኢትዮጵያዊም ሆነ የውጭ አገር ዜጋ ከ200 ሺ ብር ጀምሮ በባንኮች ለማስቀመጥ ወይም ለማውጣት በሚሄድበት ጊዜ፣ ባንኮች የግለሰቦችን ስምና ማንነት ለብሄራዊ የጸረ ሽብር የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማእከል ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። የጸረ ሽብር ግብረሀይሉ ከህወሃት ቁንጮዋች […]

አቶ አስገደ ከፍርድ ቤት ሆነው በስልክ ለፍትህ ጋዜጣ እንደገለፁት ከሆነ፣ ከሳሻቸው የቀድሞው የሕወሓት አባል የሆነው ብስራት አማረ ሲሆኑ ጉዳዩን የያዘቺው ዳኛ ደግሞ የቀድሞዋ የህወሓት ታጋይ ኪዳን አብርሃ ናት ተብሎአል። ክስ የቀረበባቸውም ከዚህ ቀደም በፃፉት “ጋሀዲ” በተሰኘው መፀሀፍ እንደሆነ አቶ አስገደ ተናግረዋል፡፡ አቶ አስገደ ከአሁን በፊት በዚህ ጉዳይ ቀዳማዊ ወያኔ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ ተዘግቶ የተሰናበቱ […]

ህዝብን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ መግዛት ብቸኛ የህይወት እስትንፋሱ የሆነው ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ፤ ቀደም ሲል በአገራችን ሙስሉም ህብረተሰብ ዘንድ ፈጽሞ የማይታወቅ አህባሽ የተባለ የእምነት ትምህርት በሃይል ለማስፋፋት እያደረገ ያለውን ዘመቻ በተለያየ የአገራችን ክፍል የሚኖሩ ሙስሊም ወገኖቻችን እየተቃወሙት መሆኑ እየተዘገበ ነው። በመለስ ዜናዊ የሚመራው የወያኔ አገዛዝ በሃይል ለማስፋፋት የወሰነውን ይህንን አህባሽ የተባለውን አዲሱን የሙስሊም ትምህረት በመቃወም በአዲስ […]

በጋምቤላ ክልል ጐደሬ ጥብቅ ደን ክልል ውስጥ ለህንዱ ኩባንያ በተሰጠው የእርሻ መሬት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተቃውሞ እየበረታበት ባለበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ…

‹‹ትክክለኛው አካሄድ ፍርድ ቤት እስኪወስን ድረስ ፀጥ ማለት ነው›› አቶ በረከት ስምኦንበቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተላለፈው ‹‹አኬልዳማ›› የተሰ

. ከአርሶ አደሩ ለ99 ዓመት መሬት የተከራዩ አሉበትበምሥራቅ ሸዋ ዞን ሥር ባሉ የተለያዩ ወረዳዎች የእርሻ መሬት ተከራይተው  አትክልትና ፍራፍሬ በማምረት ላ