ዴንማርክ እና የአውሮፓ ህብረት የፕሬዝዳንት ሥልጣንዋ DW Amharic January 2, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዴንማርክ ከትናንት ጀምሮ የአውሮፓ ህብረት የፕሬዝዳንትነት ሃላፊነት ከፖላንድ ወስዳለች ። በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ ላይ ይፋዊ የርክክብ ስነ ስርዓት ይካሄዳል ።