የጀርመን ፕሬዚደንት በፕሬሱ ላይ ጫና ለማሳረፍ ያደረጉት ሙከራና መዘዙ

የጀርመን ርእሰ ብሔር፤ ክርስቲያን ቩልፍ፤ ጋዜጠኞች መርምረው ለኅትመት ሊያበቁት ያሰናዱት ዘገባ እንዳይቀርብ ለማከላከል ባደረጉት ጥረት ሳቢያ በርሊን ላይ ክስ ቀርቦባቸዋል።