[email protected] ካፒታል ኢትዮጵያ የተሰኘዉ፣ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚታተመዉ የእንግሊዘኛ ጋዜጣ «መንግስትና ቤተ ክርስቲያን» በሚል ርእስ ስር አንድ ዘገባ በድህረ ገጹ ላይ አዉጥቶ ነበር። ከዘገባዉ ጋር ተካቶ በድህረ ገጹ አንድ የተለጠፈ ፣ ቀልቤን የሳበ፣ ፎቶግራፍ አየሁ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ከአቡነ ጳዉሎስ እጅ፣ ወርቃማ መስቀልን ሲሳለሙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ነበር። ጽሑፉን ሳላነብ ፎቶግራፉ ላይ አይኖቼ […]

የቪኦኤው Peter Heinlein ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ የደቡብ ጋምቤላ አመራሮች በሙስና ተዘፍቀዋል፥ የሕግ የበላይነትን አያከብሩም ተብለው ጥብቅ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቷል

የቪኦኤው Peter Heinlein ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ የደቡብ ጋምቤላ አመራሮች በሙስና ተዘፍቀዋል፥ የሕግ የበላይነትን አያከብሩም ተብለው ጥብቅ ክትትል ሲደረግባቸው ቆይቷል

ደሴ ከተማ በሚገኘው ወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአስደንጋጭ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ የዜና ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ እንደዜና ምንጮቻችን ገለፃ:: ‹‹በዩንቨርሲቲ ውስጥ ከሚማሩ ተማሪዎች ውስጥ ከአንድ ሳምንት ጀምሮ የተወሰኑ ተማሪዎች ባልታወቀ ሁኔታ ተሰወሩ ተብሎ ሲነገር ከረመ፡፡ ጠፉ ከተባሉት ውስጥ አንዱ ከምስራቅ ጎጃም ዳንግላ ወረዳ ሊሳ ቀበሌ የመጣው ተማሪ ሀብታሙ መለሰ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርስቲውም መጥፋቱን ለማሳወቅ ፎቶ ግራፉን በማስታወቂያ ሰሌዳ […]

አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣ የኧርነስት ኤንድ ያንግ ማኔጂንግ ፓርትነር
አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ የኧርነስት ኤድ ያንግ የኢትየጵያ ማኔጂንግ ፓርትነር ናቸው፡፡

ባለፈው ረቡዕ በመሠራት ላይ ያሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የጎበኙት ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ለግንባታው መፋጠን እንቅፋት እየሆነ መም…

በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተውን ድርቅና ረሃብ ለመታደግ የተደረገው አለም አቀፍ ትብብር፤ ብዙ ህይወት ማትረፉን የተባበሩት መግስታት ድርጅት አስታውቋል።