Amharic የሲ ዲ ዩ እና የሲ ኤስ ዩ ፓርቲዎች ተወካዮች ጥሪ DW Amharic Jan 2, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራቶች ህብረት የ CDUና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት የ CSU ፓርቲዎች ተጠሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እሥራት የተፈረደባቸው ሁለቱ ስዊድናውያን ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ተፅዕኖ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ ።