– መድረክ የአደባባይ ስብሰባ እጠራለሁ እያለ ነው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ባለፈው እሑድ የሊዝ አዋጅን ለመቃወም የጠራው ስብሰባ ሳይካሄድ ቀረ፡፡ ነገር ግን ይኼንኑ ስብሰባ የፊታችን እሑድ ለማካሄድ ዕቅድ ይዟል፡፡ ፓርቲው አዲሱ የሊዝ አዋጅ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ በሚመለከት ከምሁራን ጋር ለመምከር በእየሩሳሌም ሆቴል ስብሰባ መጥራቱ ይታወሳል፡፡ ይህንን ስብሰባ ለማካሄድ የፓርቲው መሪዎችና ምሁራን በማለዳ በሆቴሉ ቢደርሱም፣ የሆቴሉ […]

የአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቢል በርንስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጋር በዲሞክራሲና በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ ገንቢ ውይይት ማድረጋቸው

የፍትህ ጋዜጣ አገር ዉስጥ የምትታተም ነጻ ጋዜጣ ናት። የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዮት አለሙ ፣ የፍትህ ጋዜጣ ዘጋቢ ሂሩት ክፍሌ፣ ለአሥራ አራት እና ለአሥራ ዘጠኝ አመታት ኢሰብዓዊና ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ መሰረተ ቢስ በሆነ የሽብር ተግባር ተሰማርታችኋል በሚል በቃሊቲ እሥር ቤት እየተሰቃዩ ነዉ። ከነዚህ ጀግና ወገኖቻችን ጎን እንቁም። የፍትህ ጋዜጣን እንዲሁም በጽሁፍን እና ንግግር የሚደረግን ሰላማዊ […]

የአለም አቀፍ ግንኙነት ፖለቲካን የሚያጠኑ ምሁራን በሁለት ሀገራት መካከል ስለሚኖር ግንኙነት ሲገልፁ እንዲህ ይላሉ ‹‹በአለም አቀፍ መድረክ ዘላቂ ወዳጅም ይሁን ዘላቂ ጠላት የለም›› ፡፡ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአንድ የታሪክ አጋጣሚ በተመሳሳይ ስም በአንድ ገዢ የሚተዳደሩ አንድ ወጥ በሆነ የፖለቲካ ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ የነበሩ ወንድምና እህታማች አገራት ነበሩ፡፡ አሁንም በአንድ የታሪክ አጋጣሚ አንዱ ራሱን ቅኝ ተገዢ ሌላው […]

ከመቼውም ጊዜ በላይ ከአገሪቱ አነጋጋሪ ጉዳዮች በላይ የሊዝ አዋጁ አወዛጋቢነት ተፋፍሞ በቀጠለበት ወቅት፣ የኢሕአዴግ ዋነኛው ተቀናቃኝ ነኝ የሚለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ በሳምንቱ መገባደጃ ላይ በአዋጁ ላይ ጠንከር ያለ ተቃውሞ ይዞ ቀርቧል፡፡ አዋጁን የሚቃወም ሕዝባዊ ስብሰባ ለመጥራት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ መድረክ ባለፈው ሐሙስ በጽሕፈት ቤቱ አዋጁን በፅኑ የሚቃወም መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ከዚህ የተቃውሞ መግለጫ በተጨማሪ በትልቅ […]

በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ካሉ መንገዶች ውስጥ አራት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች በእጁ የሚገኘው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን በአራቱም ፕሮጀክቶቹ አፈጻጸሞ