18 ኛው የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ DW Amharic January 30, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለ 2 ቀናት ሲካሄድ, የቆየው 18ኛው የአፍሪቃ ኅብረት ፤ የመሪዎች ጉባዔ፣ በመጠናቀቅ ላይ ነው። አሳሳቢ ውዝግቦች ብቻ ሳይሆኑ ፤ ተስፋ አስጨባጭ ጉዳዮች ጭምር የተነሱበትን የጉባዔ ሂደት የተከታተለው ታደሰ አንግዳው የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።