ብራስልስና የበጀት ቁጥጥሩ ስምምነት DW Amharic February 1, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ብዙሃኑ የአውሮፓ ሕብረት ዓባል መንግሥታት መሪዎች ብራስልስ ላይ ባካሄዱት ጉባዔ ከትናንት በስቲያ ጥብቅ የበጀት ቁጥጥርን በሚያሰፍን አንድ ውል ለመስማማት በቅተው ነበር።