ቢጂአይ በሐዋሳ ያስገነባውን ቢራ ፋብሪካ ትናንት አስመረቀ

በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ

ቢጂአይ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ ውስጥ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ያስገነባው የቢራ ፋብሪካ ትናንት ተመረቀ፡፡