ለምሥራቅ ኢትዮጵያ ወገኖቼ ሁሉ
click here for pdf
ራእየ ዮሐንስ፡- የዓለም መጨረሻ
የተሰኘው መጽሐፍ
ቅዳሜ የካቲት 3 ቀን 2004 ዓም
በድሬዳዋ ከተማ
ትሪያንግል ሆቴል አዳራሽ
ከቀኑ 8 ሰዓት እስከ 11፡30 ይመረቃል፡፡
በዚሁ መርሐ ግብር ላይ
- በልዩ ልዩ መምህራን እና ሊቃውንት ስለ ራእየ ዮሐንስ ማብራርያ ይቀርባል
- ስለ መጽሐፉ ዳሰሳ ይቀርባል
- ስለ ዮሐንስ ራእይ እና ስለ ፍጽሞ ደሴት ፊልም ይቀርባል
- በተሳታፊዎች ውይይት ይደረጋል
1. በዚህ መርሐ ግብር ላይ እንዲሳተፉ ከአስበ ተፈሪ እስከ ጅጅጋ ያሉ ወገኖች ሁሉ ተጋብዘዋል፡፡
2. መርሐ ግብሩ በድሬዳዋ የተደረገውም ለምሥራቅ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች እድል ለመስጠት ሲባል ነው፡፡
3. የመግቢያ ካርዱን ከቅዳሜ ጥር 26 ቀን 2004 ዓም በስልክ ቁጥር 0923169899 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ፡፡