ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ከሳዑዲ ዓረቢያ ሊጠረዙ ነው Ethiopian Reporter February 1, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሰላሳ አምስት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሕገወጥ መንገድ ወንድና ሴት ተቀላቅለው ተሰባስበዋል በሚል የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ሊጠርዛቸው መሆኑን ሂዩማን ራይትስ ዎችን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘገበ፡፡