ኢትዮጵያ ዉስጥ የታገቱት ሰዎችና አጋቾች DW Amharic February 1, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አጋቾቹ ማንናቸዉ? አርዱፍስ የትነዉ-የሚል ነበር። ሰሜን ምሥራቅ-ኢትዮጵያን ይጎበኙ የነበሩ አዉሮጳዉያንና አስጎብኚዎቻቸዉን የገደለ እና ያገተዉ ወገን ማንነት በዉል አልታወቀም።የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት መወነጃጀልም እንደቀጠለ ነዉ።