ኖርዌይ 400 የኢትዮጵያ ስደተኞችን ወዳገራቸው ልትልክ ስለማቀዷ

ኖርዌይ ስደተኞች ወደ አገራቸው የሚመለሱበት ስምምነት ከኢትዮጵያ ጋ መፈፀሟን እና 400 ስደተኞችን ልትመልስ እንደሆነ አሳወቀች።