በቁርጥ ግብር የፍትሐዊነት ችግር መከሰቱን ገቢዎች ባለሥልጣን አመነ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በዚህ ዓመት ያከናወነው የቁርጥ ግብር የመረጃ ማሰባሰብ ሥራ የፍትሐዊነት ችግር የታየበት መሆኑን፣ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ገለጹ፡፡