አንድነት በሊዝ አዋጅ ላይ የጠራውን ስብሰባ ለመጪው እሑድ አስተላለፈ

– መድረክ የአደባባይ ስብሰባ እጠራለሁ እያለ ነው

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ባለፈው እሑድ የሊዝ አዋጅን ለመቃወም የጠራው ስብሰባ ሳይካሄድ ቀረ፡፡