ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ሚድሮክንና ሌሎች ግንባታ ያጓተቱ ኮንትራክተሮችን አስጠነቀቁ
በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ካሉ መንገዶች ውስጥ አራት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች በእጁ የሚገኘው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን በአራቱም ፕሮጀክቶቹ አፈጻጸሞች ላይ ችግር እንዳለበት ሲገለጽ፣ ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ደግሞ ግንባታ ባጓተቱ ኮንትራክተሮች ላይ እስከመንጠቅ የሚደርስ ዕርምጃ እንደሚወሰድ አስጠነቀቁ፡፡