ለሃጂ ጸሎት ወደ መካ መዲና ሳኡድ አረቢያ ተጉዘው ሰሞኑን በደረሱ አደጋዎች የሞቱ እና የት እንደገቡ የአልታወቁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን በተመለከተ የወያኔው አገዛዝ የተጓዦችን ስም ዝርዝር ከመለጠፍ እና ሰበብ ከመፍጠር ውጪ ካለበት ሳይንቀሳቀስ ዝምታም መምረጡን በሃገሪቱ ያለው መንግስት ለዜጎች ደህንነት ያለውን አቋም …

የወያኔው መንግስት እና መጅሊስ ሳኡድ አረቢያ ውስጥ በተከሰተው አደጋ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት አልተወጡም: Read more »

በሃዋሳ የተካሄደው የህገ ወጡ መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ ሙሉ ቪዲዬ እንደሚከተለው ይቀርባል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=VCDt_10fELo]   ቢቢኤን በዛሬው መስከረም 17 ዝግጅታችን http://goo.gl/ktgu70 መደመጥ ያለበት ልዩ ዝግጅት ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ ክፍል አንድ 12ተኛው የህገወጡ አህባሽ መጅሊስ ጉባኤ የ2 …

ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ (FULL VIDEO ሙሉ ቪዲዬ) Read more »

በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው አዳማ ከተማ ማክሰኞ ነሃሴ 26/2007 በተጻፈው የግራፊቲ ፅሁፍ ተከትሎ የከተማዋ ደህንነት ሃይሎች እና የኦሮሚያ ፖሊሶች ሙስሊሞችን እያሰሩ እና እያንገላቱ መሆናቸው ታውቋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ከደህንነት ሃይሎች ጋር በመቀናጀት በአዳማ ከተማ አሰሳውን በማጠናከር ሙስሊሙን እያሸበሩ ሲሆን ይፈለጋሉ በተባሉት …

በአዳማ ከተማ ንፁሃን ሙስሊሞችን የማሰር ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Read more »

ድምፃችን ይሰማ . ሁላችንም ለስኬታማነቱ በብር ላይ በመፃፍ እንረባረብ! . ባለፉት ጥቂት የትግል አመታት ከህዝብ ወደ ህዝብ በሚሰነዘሩ የተለያዩ ሐሳቦች በመገፋት የቀጠለው ሰላማዊ ትግላችን በሂደት ጥቂት የማይባሉ የሰላማዊ ትግል ስልቶችን ተጠቅሞ ድምጹን ለማሰማትና የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ድርጊቶችም እንዲቆሙ ለማስደረግ ሲጥር …

የድምጻችን ይሰማ ‹‹የወረቀት ብር ግራፊቲ›› (Money Grafitti)ተግባራዊ ስራ ተጀመረ:: Read more »

  በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞን(በመላው ኢትዮጵያ) የኢድ አል አድሃ በአል በደመቀ ሁኔታ የተከበረ ሲሆን ህዝበ ሙስሊሙ በተለመደው መልኩ በሰላም በፍቅር እና በትእግስት የስላቱን ፕሮግራም አጠናቆ ወደ ቤቱ ሲመለስ በአንዳንድ አከባቢዎች ፖሊሶች ለመተናኮል ቢያስቡም እጅግ የሰላም እና …

የ1436ኛው የኢድ አድሃ በአል በኢትዮጵያ በድምቀት የተከበረ ሲሆን ፖሊሶች ለመተናኮስ ሲሞክሩ ታይተዋል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የዒድ አል አድሐ በዓልን አስመልክቶ በእስር ከሚገኙ መሪዎቻችን የተሰጠ መግለጫ ረቡእ መስከረም 12/2008 የመግለጫው ፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡- http://goo.gl/XfMlRP የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ፡- ******************************* ******************************* በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው! ጥያቄዎቻችን እስኪመለሱ እና ብሄራዊ የሃይማኖት ጭቆናው እስከሚያከትም …

የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሆይ! – የዒድ አል አድሐ በዓልን አስመልክቶ በእስር ከሚገኙ መሪዎቻችን የተሰጠ መግለጫ Read more »

ዲያስፖራው ተቃውሞውን ይበልጥ ወደዲፕሎማሲያዊ ጫና ያሳድግ ዘንድ የቀረበ ታላቅ ሕዝባዊ ጥሪ! ከተባበርን ብዙ መስራት እንችላለን! ማክሰኞ መስከረም 11/2008 ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ስንገልጽ እንደቆየነው የዲያስፖራው ማህበረሰባችን ለትግሉ እያደረገ ያለው አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ ከትግሉ ጅማሮ አንስቶም ከፍተኛ ድጋፍ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ይህ …

ዲያስፖራው ተቃውሞውን ይበልጥ ወደዲፕሎማሲያዊ ጫና ያሳድግ ዘንድ የቀረበ ታላቅ ሕዝባዊ ጥሪ! ከተባበርን ብዙ መስራት እንችላለን! Read more »

Najib Mohammed =  ጉባኤው የተሳካ ነበር ጥረታችን ይቀጥላል! እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው በሃያሉ ፈጣሪ አሏህ ስም ከተቋቋመ ከአንድ አመት በሗላ የመጀመሪያያዉን ጉባኤ ያደረገዉ የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት ከፈርስት ሂጅራ ፋዉንዴሽን፣ ከሪሣላ ኢንተርናሽናልና፣ ከኦሮሞ ሙስሊም ፋዉንዴሽን …

የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ህብረት ጉባዬ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ:: Read more »

Minilik Salsawi – መጀመሪያ ማወቅ ያለብን የማያቋርጠው ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እና ጥንካሬን እያላበሰን መሆኑን አንዘንጋ::በአዲስ አመት 2008 መምጫ ላይ የወያኔው ጉጅሌ መንግስት በሰጠው መግለጫ (በምሕረት?)ፈታሄቸው ያላቸው ኢትዮጵያውያን እስረኞች የተፈተቱት ሕዝቦች ግፍን ላለመቀበል በጋራ ባደረጉት ትግል ጫና እንጂ በወያኔ አምባገነናዊ …

የተፈቱ እስረኞች በማያቋርጥ የትግል ውጤት ሂደት እንጂ በወያኔ የዋህነት አይደለም:: Read more »

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ማክሰኞ መስከረም 4/2008 የመግለጫው ፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡- http://goo.gl/dc4RPE የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ፡- ************************************************** ‹‹የትግላችን መቋጫ የሙሉ መብታችን መከበር ብቻ ነው!›› ‹‹ታሳሪዎቹም ተፈቺዎቹም ጀግኖቻችን ናቸው!›› ማክሰኞ መስከረም 4/2008 የኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ወንጀል ከ7 …

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ Read more »

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል አራቱ ተፈቱ! አቡ ዳውድ ኡማን በሃሰት በሽብር ወንጀል የተፈረደባቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ ከሚገኙት ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል ስድስት የሚሆኑትን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በይቅርታ መንግስት እንደፈቱ መወሰኑን መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን እስከዛሬ ድረስ …

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሃሰት የተፈረደባቸው መካከል አራቱ ተፈቱ! Read more »

አባቶቻችንን የተማርንባቸውን መድረሳዎች ለመስራት እና እዚህ ለማድረስ ከፍተኛ መስዋእትነት እንደ ከፈሉ ታሪካቸውን ሲነግሩን እና ያለፉትን ስርአቶች ጋር ተናንቀው እዚህ እንዳደረሱት የማይካድ ሃቅ ነው ፡፡ በሀገራችን መስጅዶችና መድረሳዎች ባለፉት ስርአት ደም ፈሶባቸዋል አጥንት ተክስክሶባቸዋል፡፡ መስጅዶችና ኢስላማዊ ትምህርት ቤቶችን እዚህ ለማድረስ በርካታ …

የትግላችን መነሻ ምንድን ነው ? በአሁኑ ሰአት በየ አካባቢያችን ምን እየተከናወነ ነው ? (አብዱረሂም አህመድ:BBN) Read more »

የማያበራው የፋና ብሮድካስቲንግ ቅጥፈት …………… በምህረት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን በሰሩት ጀብድ ይኮራሉ እንጂ አይፀፀቱም !!! ……………….. አቡ ዳውድ ኡስማን ……………………… ጳጉሜ 6 ቀን 2007 ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በድህረገፁ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች እና ፍትህ ሚኒስተር ለ 238 የሚሆኑ እስረኞች …

የማያበራው የፋና ብሮድካስቲንግ ቅጥፈት (አቡ ዳውድ ኡስማን ) Read more »

በሃሰት በሽብር ወንጀል የተፈረደባቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ ከሚገኙት ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል ስድስቱ አዱስ አመቱን ምክንያት በማድረግ በይቅርታ መንግስት እንደፈቱ መወሰኑን የመንግስት ልሳን የሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ አስታውቋል፡፡ እንዲፈቱ እንደተወነሰለቻው ከተገለፀው መካከል 1.ኡስታዝ ያሲን ኑሩ 2.ኡስታዝ ባህሩ ዑመር ፣ 3. …

በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ በሃሰት ከተፈረደባቸው መካከል ስድስቱ ተፈቱ Read more »

ህዝበ ሙስሊሙ በህዝበ ሙስሊሙ መፍትዬ አፈላለጊ ኮሚቴ ላይ መፈረዱን ተከትሎ  በአንዋር መስጂድ የትግሉን ቀጣይነት የሚያብሰረውን አሃዱን አሃድ የትግላችንን ሎጎ አንድ ቁጥር በወረቀት ላይ በመፍክር በመፃፍ አንዋር መስጂድ ፍፁም ሰላማዊ የሆነውን ተቃውሞ አሰማ!! 22 ዓመት ተፈርዶብን ዝም የምንል ይመስላቹሃል! ! ፍትህ …

በአንዋር መስጂድ ደማቅ ተቃውሞ ተደረገ! Read more »

የዜናው ሊንክ፡- (ዜናውን እስኪያገኙ ወደታች ስክሮል ማድረግ አይዘንጉ)፡- http://www.bbc.com/news/live/world-africa-34104060…

ቢቢሲ በድረገጹ አዲሱን የድምጻችን ይሰማ የትግል መለያ ምልክት( struggle logo )አስመልክቶ ዘገባ አቀረበ:: #Ethiopia #EthioMuslims #‎StruggleLogo‬ ታዋቂው የእንግሊዝ የዜና ማሰራጫ ቢቢሲ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የሃይማኖት ነጻነታቸውን ለማረጋገጥ እና የታሰሩ ወኪሎቻቸው እንዲፈቱ እንዲሁም የኢትዮጵያ መንግስት የሚያደርስባቸውን ግፍ በመቃወም በሚያደርጉት ትግል አስመልክቶ መሪ …

ቢቢሲ በድረገጹ አዲሱን የድምጻችን ይሰማ የትግል መለያ ምልክት( struggle logo)አስመልክቶ ዘገባ አቀረበ:: Read more »

የማህበራዊ ቦይኮት ዘመቻችንን የመረጃ መሰብሰቢያ ፎርሙን በመሙላት እንጀምራለን! የቦይኮቱ ዓይነት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል! ረቡእ ጳጉሜ 4/2007 ኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች የመንግስትን ወሰን የለሽ በእምነታችን ጣልቃ መግባትን ተከትሎ እያካሄድነው ባለነው የመብት ማስከበር ሰላማዊ ትግል አንጸባራቂ ድሎች እንደተገኙ ሁሉ በተቃራኒው ደግሞ በተደጋጋሚ ከሌሎች በሚደርሱብን …

የማህበራዊ ቦይኮት ዘመቻችንን የመረጃ መሰብሰቢያ ፎርሙን በመሙላት እንጀምራለን! የቦይኮቱ ዓይነት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል! Read more »

የትግላችን መለያ አርማ በአካል እና በጽሑፍ በሁለት መልኩ የሚገለጽ ይሆናል! ድምጻችን ይሰማ! አርማዎቹ ጠቋሚ ጣት እና አንድ ቁጥር ናቸው! ማክሰኞ ጳጉሜ 3/2007 ለዛሬ የትግላችንን መለያ ምልክት ይፋ እንደምናደርግ መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በዚሁ መሰረት የሰላማዊ ትግላችን አርማ በአካል እንቅስቃሴ ሲገለጽ የጠቋሚ ጣት …

የትግላችን መለያ አርማ በአካል እና በጽሑፍ በሁለት መልኩ የሚገለጽ ይሆናል! ድምጻችን ይሰማ! Read more »

በዚህ ሳምንት ሕዝባዊ ስራዎች ይኖሩናል!‪ === ሰኞ ጳጉሜ 2/2007 === ‪ የስራ ካላንደራችንን ላልደረሳቸው ሁሉ በማዳረስ እንረባረብ! -====== ድምፃችን ይሰማ :- 1/ ነገ ማክሰኞ ጳጉሜ 2/2007 የትግላችን መለያ ይፋ ይሆናል! ለአራት አመታት ያክል በሰላማዊነት እና ሕጋዊነት የቆየው ትግላችን ሊገለጽበት እና …

ድምፃችን ይሰማ : በዚህ ሳምንት ሕዝባዊ ስራዎች ይኖሩናል!‪ የትግላችን መለያ ይፋ ይሆናል! የማህበራዊ ቦይኮት የትብብር መንፈግ ዘመቻችንን እንጀምራለን! Read more »

የህገ-ወጡ መጅሊስ አመራሮች በሶላት ሰአት በመካ እየተዝናኑ፤የህዝብን ገንዘብ እየመዘበሩ መሆናቸውን የቢቢኤን ምንጮች በቪዲዪ በመቅረጽ አጋለጡ ተቃውሞም ገጥሟችዋልለሃጅ የሄዱ ሙስሊሞች በመስተግዶ በችግር እየተሰቃዩ ባሉበት ይህን ማድረጋቸው እንዳሳዘናቸው ሙስሊሙም በየደረሱበት ሊቃወማቸው እንደሚገባ ተገለጸ ቢቢኤን፤- ነሃሴ 29/2007 የህገ-ወጡ መጅሊስ ምዝበራ ከትላንት እስከ ዛሬ …

የህገ-ወጡ መጅሊስ አመራሮች በሶላት ሰአት በመካ እየተዝናኑ፤የህዝብን ገንዘብ እየመዘበሩ መሆናቸውን ተገለጸ Read more »

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::#Ethiopia #MinilikSalsawi አዳማ ከተማ በኮሚቴዎቹ ላይ የፈረደውን ኢህአዴግን በሚያሳስቡ በሚያስጠነቅቁ የግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸውን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ::በዛሬው እለት በአዳማ ከተማ ተፅፈው ካደሩት መካከል የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች፣ ፍትህ ለኮሚቴው፣ ትግላችን ይቀጥልል ፣ …

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ:: Read more »

የመንግስት ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች ለእኛም ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች መኖር አስፈላጊነት አመላካች ናቸው! (ድምፃችን ይሰማ) ቅዳሜ ነሐሴ 23/2007 ፕሮግራም አንድ ድርጅት ወይም መንግስት በረጅም ጊዜ ውስጥ ሊያሳካ የሚፈልገው እቅድ ነው፡፡ በስሩ ተዛማጅነት ያላቸውና የሚቀናጁ ፕሮጀክቶችን የሚያካተት ነው፡፡ ፕሮጀክት በአንፃሩ በጊዜ እጅጉን የተገደበ፣ ሊያመጣው …

የመንግስት ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች ለእኛም ፕሮግራምና ፕሮጀክቶች መኖር አስፈላጊነት አመላካች ናቸው! (ድምፃችን ይሰማ) Read more »

ከነሐሴ 12/2007 ጀምሮ በአስገዳጁ ሁኔታ ምክንያት ህልውናው ማክተሙን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል! አርብ ነሐሴ 22/2007 የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ በህልውናው ዙሪያ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ! ነሐሴ 12/2007 በራሃ ሆቴል በዶክተር ሐሰን ሰዒድ ሰብሳቢነት የተካሄደው ይኸው ስብሰባ በኢትዮጵያ እስልምና …

የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ በህልውናው ዙሪያ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ! Read more »

መንግስት ሼኽ ጄይላን ኣደምን በሽብርተኝነት መክሰሱ ታወቀ በራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ነሀሴ 18 /2007 በኦሮሚያ ክልል ነገሌ ቦረና ዞን ነዋሪ የነበሩትና በህዝበ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ ተወዳች የነበሩትን ታዋቂ አሊም ሼኽ ጂላን አዳኖ( አቡ ዓብዱረህማን) ለሀጅ ፕሮሰስ አዲስ አበባ በመጡበት በእንግድነት ካረፋበት …

ታዋቂ አሊም ሼኽ ጂላን አዳኖ( አቡ ዓብዱረህማን) መንግስት በሽብርተኝነት መክሰሱ ታወቀ Read more »

ኢትዬጲያዊያን ሙስሊሞች አሁን በሃገራችን ያለንበት ተጨባጭ ይህን ይመስላል አቡ ዳውድ ኡስማን ወደፊት ለመጓዝ አሁን ያለንበትን ተጨባጨ መመዘን ተገቢ ነው፡፡ የተጋረጠብንን ችግሮችም ለመጋፈጥ እና ችግሩን ጥሶ ለማለፍ ያሉትን ችግሮች ማወቁም ተገቢ ነው፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ 3 ቀላል ጥያቄዎችን ለመንግስት አቅርቧል፡፡ ይህም ጥያቄዎች …

ኢትዬጲያዊያን ሙስሊሞች አሁን በሃገራችን ያለንበት ተጨባጭ ይህን ይመስላል :: (አቡ ዳውድ ኡስማን ) Read more »

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እየመዘበሩ ራሳቸውን ያበለጸጉ የአስተዳደር ሓላፊዎች በሕግ እንዲጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ መመሪያ ሰጡ፡፡ የአስተዳደር ሓላፊዎቹ የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የንግድ ተቋማት ያለጨረታ ከገበያ ዋጋ በታች ከ15 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ …

‹‹በመዝባሪ ላይ አልደራደርም፤ እስከ መጨረሻው ከፊት ለፊት ነኝ›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ሲሉ በቁርጠኝነት ተናግረዋል፡፡ Read more »

የአሜሪካው አለም አቀፍ የሃይማኖት ኮሚሽን በሙስሊሙ ማህበረሰብ ኮሚቴዎች ላይ መፈረዱን በማወገዝ መግለጫ አወጣ ቢቢኤን፤-ሀምሌ 30/2007 የአሜሪካ አለም አቀፍ የሃይማኖት ነጻነት ኮሚሽን የ18 የሙስሊሙ ኮሚቴ ጥፋተኛ ተብሎ መፈረዱን በጽኑ መቃወሙን አስታውቀ፡፡ አወዛጋቢው በሆነው የጸረ-ሽብር ህጉ መከሰሳቸው ያወሳው የሃይማኖት ኮሚሽኑ ጥፋተኛ የተባሉት …

የአሜሪካው አለም አቀፍ የሃይማኖት ኮሚሽን በሙስሊሙ ማህበረሰብ ኮሚቴዎች ላይ መፈረዱን በማወገዝ መግለጫ አወጣ Read more »

ከሳሽ ሲከሰስ – ካለፈው የቀጠለ (ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር ነበር እኛ ኢትዮጵያን ሙስሞች እንዲህ ብለን እንከስ እንበር!) 7ኛ. ተከሳሽ የኢ.ፌዲ.ሪ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሽብር ቡድኑ የስልጠናና የምልመላ ክፍል በመሆን ሰርቷል፡፡ የህዝብን ሃብትና ጊዜ ለእኩይ ዓላማው በመጠቀም የሽብር ቡድኑን ዓላማ ለማስፈፀም …

ከሳሽ ሲከሰስ – ካለፈው የቀጠለ – ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር Read more »

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን ሳይሆን ለእሱ የሚመች ማህበር፣ …

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ድምፃችን ይሰማ  #‎Ethiopia #‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimsPeacefulStruggle‬ ትግላችንን የበለጠ ተደራጅተን እንቀጥላለን! ነገ ሐሙስ ሐምሌ 30/2007 የመጀመሪያውን የግንዛቤ ማዳበሪያ እና ለተጠናከረ የትግል ሂደት ግብዓት የሚሆን ውይይት እናደርጋለን! ረቡእ ሐምሌ 29/2007 አምባገነኑ የኢትዮጵያ መንግስት ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ያለው ንቀት ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ ቁልጭ አድርጎ …

ትግላችንን የበለጠ ተደራጅተን እንቀጥላለን! ድምፃችን ይሰማ Read more »

የፖለቲካን ፍርድ አንቀበልም! ( ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽ ) በኢትዮጵያ አገራችን ውስጥ በዛሬው እለት ማለትም ሰኞ ሐምሌ 27 ቀን 2007 እኢአ (August 3, 2015) የሰው ልጅ ሊሸከመው ቀርቶ ለመስማትም የሚሰቀጥጥ የታሪክ ጠባሳ የሆነ ብይን በወያኔ አገዛዝ የሚታዘዘው ፍርድ ቤት አስተላልፏል። ምንም …

የፖለቲካን ፍርድ አንቀበልም! (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽ) Read more »

ከተመክሮ ሁሉ ጥንቃቄን የሚፈልግ ተመክሮ የትግል ተመክሮ ነው፡፡በቂ ዝግጅት ማጣት አንድም ንዝህላልነት፣ አንድም አቅለ-ቢስ መሆን ነው ከማለት በስተቀር ምን ትርጓሜ ይኖረዋል? ራስን ለክፍፍል ማጋለጥ፣ የራስን ችግር ራስ አለመፍታት፣ የተፎካካሪን ስልትና ስትራቴጂ አለማስላት፣ የህዝብንና የሀገርን ፍላጐት አለማስቀደም፣ የመንገዶችን ኮረኮንችና ሊሾነት አለመለየት …

ትግል በጥበብ የተሞላ መንገድ ነው! ከስሜታዊነት እንቆጠብ!!! (የሱፍ ጌታቸው/FB) Read more »

የኢትዬጲያ ህዝበ ሙስሊም በኮሚቴዎቻችን አማካኝነት ለመንግስት ያቀረብነው ጥያቄ ኢስላማዊ መጅሊስ ይመስረት እንጂ ኢስላማዊ መንግስት ይቋቋምል የሚል ጥያቄ አልነበረም፡፡ ኮሚቴዎቻችንን እስከ 22 አመት የሚደርስ እስራት ያስቀጣቸው ወንጀል ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ህዝብን ለሽብር በማነሳሳት የሚል አሳፋሪ የሃሰት ክስ ነበር፡፡ አንዳንድ የሌላ እምነት …

22 አመት እስራት ያስፈረደብን ኢስላማዊ መንግስት ወይስ ኢስላማዊ መጅሊስ እንዲቋቋም መጠየቃችን?? አቡ ዳውድ ኡስማን Read more »

ምኒሊክ ሳልሳዊ  : ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም::ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው::እኛ አዎ እኛ በአሁን …

ህገወጥ አገዛዝን መታገስ በራሱ ወንጀልን ማበረታታት ነው::የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ትግላችን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት:; ምኒሊክ ሳልሳዊ Read more »

በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ህወሃት በሙስሊሙ ኮሚቴ ላይ የወሰነውን ፖለቲካዊ ብይን አንቀበልም በማለት የተካሄደ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ::Minilik Salsawi