አድዋ እና አባጅፋር (3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች አህመዲን ጀበል)

አድዋ እና አባጅፋር
”አባጂፋር ለኢትዮጵያ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አድርገዋል። ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የባቡር ሀዲድ ሲዘረጋ አባጂፋር ገንዘብና የሰው ኃይል ልከዋል። ለሀዲድ ዝርጋታ እና ድልድይ ሥራ በ1892፣ 1894 እና 1900 አባጂፋር የሰው ኃይል ወደ አዲስ አበባ ልከዋል። የባቡር ሀዲዱንና ከባባድ አስፈላጊ መሣሪያዎችን በዘዴና በቀላሉ የሚጎትቱ ሰዎችን ለአጼ ምኒልክ ልከዋል።

ከአባጂፋር ጦር በቀላል ዘዴ ከባባድ መሣሪያዎችን የማጓጓዝ ስልትን ለመማር ምኒልክ ጠይቀዋል። ‹‹… ይልቁንም መጎተቱን የኛንም አገር ሰዎች እንዲያስተምሩልኝ ብዬ ነው›› ሲሉ ለአባጂፋር ጽፈዋል። የባቡር መስመሩ ዝርጋታ ላይ በተፈጠረው የገንዘብ እጥረት የጅማ ሙስሊም ነጋዴዎች በአባጂፋር አማካኝነት ለማዕከላዊው መንግስት ገንዘብ አበድረዋል። ምኒልክም አባጂፋርን ብድሩን ሲጠይቁ ‹‹… ባገርህ ያለ ነጋዴ ሁሉ ሲሆን ሀያ እልፍ አለዚያ እልፍ ብር አያጣምና ከየነጋዴው ተበድረህ… እንድታመጣልኝ ይሁን። በችግር ጊዜ ያልሆንህልኝ ለመቼ ጊዜ ትሆነኛለህ?›› ፡፡

ኢትዮጵያን ከወራሪው የጣሊያን ጦር ለመመከት በ1896 አፄ ምኒልክ አድዋ ሲዘምቱ አባጂፋር 20ሺ ማርትሬዛ ገንዘብ እና አምስት መቶ የተመረጡ ወታደሮቻቸውን ልከዋል። ራሳቸውም ዘምተው ነበር። አጼ ምኒልክ አባጂፋር አገራቸውን እንዲጠብቁ ስለፈለጉ ወደ ጅማ ተመልሰዋል። ”

 


በአህመዲን እውቅና የተሰጠውን ፔጅ ላይክ ያድርጉ
√ https://www.facebook.com/ahmedinjebel99
መጽሃፉን ይግዙ ያንብቡ
3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች
አህመዲን ጀበል መፀሃፍ

15 Comments on “አድዋ እና አባጅፋር (3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች አህመዲን ጀበል)”

  1. አድዋ ማለት ኤርትራና ትግራይ በድብቅ ባንዳውን ወራሪ መሬታቸውን የሸጡ ዜጎች እንደነበሩ ታሪክ ሁሌም ይዘክራል ይህን የተገነዘቡ አፄ ምንሊክ ክተት ሰራዊት የቅዱሥ ጊዬርጊሥ ተራዳይነት ታክሎበት ከደቡብ ከምሥራቅ አማራ ኦሮሞን ያሳተፈ ሰራዊት ይዘው ባንዳውን እና ወራሪዎችን እኩል የደመሰሱበት ታላቅ የድል ቀናችን ነው በዚህም ሀገርን አሳልፈው የሰጡ የትግራይ ሌቦችም አንገታቸው ከጣልያን እኩል የተቀላበት እለትም ነው ታሪክን የሚያለባብሥ የሚያፋልሥ መንግሥት ይዘን ሀቁን ትውልዱ ይፋ ያድርግ አሁንም ዳግም ሀገራችንን ለ99 አመት የበይ ተመልካች ለወራሪዎች በጃዙን እየተሸጥን ድንበራችን እየተቸበቸበ ያለበትን ይህን ግዜ ወጣቱ ዛሬ በቁጭት ሉጓም ውሥጥ ሆኖ በገሀድ አክብሯል ዛሬም ኢትዬጵያ ከወራሪው የትግራይ ባንዳ ነፃ ለመሆን ትግሏን እያፈረጠመች ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪትን በሁሉም ሥፍራ እያሥደለቀች ነች አሁንም ኢትዬጵያ የሚያሥደንቀው ታሪክ ራሱን የደገመበት የሥፍራው ተወላጆች ወረበሎችን በተራራው ዙሪያ ከትረን ልናጠፋቸው ቃል የምንገባበትም የታሪክ አጋጣሚን ፈጥሮልናል ይህ አይቀሬ ነው ርዝራዥ ባንዳ ወያኔ ግብአተ መሬት እንደጣሊያን ጀነራሎች ጋት ድል የምሆንበት ሥፍራ አድዋ ዋ!! ያች ለት ተፈፃሚነት ሁሉም ኢትዬጵያዊ ሀገር አድን ተሳታፊነቱን በርትቶ ይቀጥል።

    ወርሀ የካቲት 23 2008 ድርብ ድል መታሰቢያ ቀን ትሆነን ዘንዳ አንርሳት።

    ሞት ለወያኔ ባንዳዎች

    ********************************

  2. @wind of change,is the tigrai peuple or weyane banda.is ras alula aba nega banda and the great peuple of tigrai banda.OK my brother or my sister,woyane is else and the peuple of tigrai is else.lemn ye hulu tilacha le 7 millions hizb by some weyane.Belive or not like this tilacha wede minim andersim.from your brother.Geta hagerachin ytebk.selam le ethiopia hagere.

  3. ድሉ የባንዶችን ሀገር ትግራይን አይጨምርም።

  4. Doctore Gregory of ICC said “for all the damage of Ethiopia, the Tigrians will pay the price it is the matter of time!” He is 100% true. Tigrians are not 7 million they are only 5million, the cancer of Ethiopian unity, the source of segerigation and ethnic group division! Tigrians are back ward mind of thinking, narrow nationalist, against multiculturalism and social way of life. In history Ethiopia always under the war zon because of the idiot Tgrians.

  5. Until King Menelik’s expedition to the south Aba Jifar was paying tax to King of Keffa. After that he was a follower of King Menelik and was highly involved and was instrumental in all southern expedition. At the time of Adwa, Aba Jifar was in Jimma and didn’t go to Adwa.

  6. Aba Jifar was under king of Kaffa and later Under King Minilik. He was a servant of both Kings. No muslim has gone to Adwa. Muslim’s were fighting against the Ethiopian empire. Actually, muslim has entered to Ethiopia at the time of Ibn Mohamed Gazi(girang) the official of Turkish invaders. This is despite that Ethiopia is a country who saved Islam at the time of the hardship of Suhaba. Ethiopian history is not limited to the 3 kings, it is as long as the history of humanity.

  7. Getu : -ትንሽ confuse ስላደረግከኝ ነው ። በአባ ጅፋር ጊዜ የከፋ ንጉስ ማን ነበር? ትግሬዎቹ አዲስ ታሪክ ፃፉ እንዴ? እነዚህ ባንዳዎች እኮ ያልፃፉት ተረት ተረት የለም!!!

  8. አድዋ ለወያኔ ምኑ ነው
    ጡት ነካሾች ሃገር አስገንጣዩች ናቸው!
    ሰ.አ

  9. ጆሮ አይሰማዉ የለ እንዲህ ያለ የተደረተ ታሪክ አመጣችሁ? ሰዎቹ በህይወት ተመልሰዉ ቢያነቡት እንዴት ይስቁ። ስለ አባ ጂፋር ከሚገባዉ በላይ እዉቀት አለን ተዉ አትነካኩን እስቲ ምንሊክ ለአባ ጂፋር ከጻፉት ዉስጥ እንቀንጭብ ” እነዚህን ጃንጀሮችን (የጎሳ ስም ነዉ) መሸጥህን አቁም ትጣላኛለህ እነሱም እንደኔና እንዳንተ በአምላክ አምሳያ የተፈጠሩ ናቸዉ” ይላል እንቀጥል እንዴ አባጂፋር ለተከታዮቹ ደግሞ አንድ የአማራ ጭንቅላት ቆርጠህ ካመጣህልኝ 100 ጠገራ ብር እስጣለሁ ይላል። እንደዛሬዉ IS ማለት ነዉ። ዝም ስትሉ ዝም እንላለን አባጅፋር ከጣሊያን ጋር ሲላላክ የነበረ እንጂ ንክኪዉም ከጠላት ጋር እንጂ ኢምፓየር ምስረታዉ ላይ አልተገኘም። ሆኖም የቀድሞ ታሪካችሁ ስለሚያሸማቅቃችሁ ከኢትዮጵያዊነት መሸሸን ትመርጣላችሁ። ለማንኛዉም እናንተም ያለፈዉን አሳፋሪ ታሪካችሁን ትታችሁ ለሀገር አንድነት ለኢትዮጵያዊነት ትልቅ ገድል ልትሰሩ ትችላላችሁ ታሪክ በታሪክነቱ ይቀመጥ ያልሆነ ነገርም አትጻፉ ለአንድነት ብለን የተዉነዉ ብዙ ነገር አለ ስትቀብጡ እናወጣዋለን።

  10. stop talking about diversity talk about unity Amahara,oromo,tigere,etc– we are tired of that. one Ethiopia one nation that’s it.

  11. Tola, You do not know the King of Kaffa. Then do not talk about Jifar. Jifar is just limited to Jima which is a land, by the time, governed by the king of Keffa. Jifar has nothing to do with shoa, welega or elsewhere. He was a local elite for the certain Gala clan in Jima, and way paying tax to King of Keffa.

  12. You keep saying Banda ,Banda .
    You know who is Banda ?
    The really Banda is Banda Minlke .
    Banda Minlke who is the only Ethiopian king sold Tigray Ethiopia land and ports now Ertirea to his masters Italian .
    Banda Minlke sold Djibouti ports to the French .
    Now who is Banda Minlke who sold ethiopia afte two weeks of the really king of kings of Ethiopia Yohans . Yohans who died for his country or Banda Minlke who bitrayed king Yohans .
    The really Banda Amhara Minlke
    Hodam Amahara don’t care ethiopia only care about power
    Amhara don’t make history Amhara still history .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*