ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ::

-ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ በተባረሩ ሰራተኞች ተጻፈ የተባለ የመጅሊሶችን ገበና የሚያጋልጥ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ ልዩ ዘገባ ይዘናል
http://goo.gl/R36eUa
-በሜዳወላቦ ዩንቨርስቲ በኒቃብና በሶላት ሁለት ተማሪዎች ተባበረሩ በኒቃብ ምክኒያት የተባረረችው ተማሪ ከቢቢኤን ጋር ቆይታ አድርጋለች
ሁሉም ሊነቃ በቃ ሊለው የሚገባ ሙስሊሙን ከትምህርት የመግፋት ዘመቻ
ልዩ ዝግጅት ክፍል ሁለት
-ፊዳከ አቢ ወኡሚ የሚል ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች እያንዳንዳቸው 1500 ብር ዋስትና ከፍለው ለውሳኔ ጥቅምት 15 ተቀጠሩ ጠበቃቸው አቶ ሙስጠፋ ማብራሪያ አላቸው
ጽናት ማህበር በሳኡዲአረቢያ በሪያድ ዝግጅት እንዳለው ገለጸ
http://goo.gl/R36eUa
ፕሮግራሙን ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ

 

Abdurehim Ahmed's photo.

5 Comments on “ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ::”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ይህ የኛ የህወሀት ወንበዴ ቡድን ሥራ ነው እወቁት

  2. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ዲያስፖራ መቼም ታወራላችሁ እንጅ መፍትሄ አታመጡም:ለነገሩ ምእራቡ ያሉት ዲያስፖራወች የደርግ ሰው በላ ስርአት ቅሪቶች ናቸው:

  3. ወያኔ መንግሥት የማይወክላቸው

    ሀይማኖት
    ብሄር
    ፖለቲካ
    ነፃነት
    ፍትህ
    ባንዲራችንን

    አይወክልም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*