የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ በዛሬው ዕለት ከዕስር ተፈታ!!
የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ በዛሬው ዕለት ከዕስር ተፈታ!!
#Ethiopia #Journalist #EthioMuslims #SolomonKebede #MinilikSalsawi
በነ አማን አሰፋ መዝገብ በ24ኛነት የተከሰሰው እና ላለፉት ከ3አመት በላይ በግፍ በማዕከላዊ፣ ቃሊቲ፣ ቂሊንጦ በጋዜጠኛነት ሞያው በመንቀሳቀሱ ብቻ ሲንገላታ የነበረው የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጀግናው ሰለሞን ከበደ በዛሬው ዕለት ከዕስር ተፈቱዋል።
የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው እና ሁሌም ለሞያው ታማኝ እና ትሁት በመሆኑ በመንግስት ጣት ተቀስሮበታል ለ3 አመታት በማንገላታት ከፍተኛ ቶርቸር ተፈፅሞበታል ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ከ3 አመታት በላይ መንገላታቱ እና በልፈፀመው ወንጀል በመንገላታቱ አለም አቀፍ የጋዜጠኛ መብት ተሟጋች ሲፒጄን ጀምሮ በርካታ ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በተደጋጋሚ ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ወንጀል ሳይፈፅም እንደታሰረ እና በርካታ ግፎች እንደተፈፀሙበት ጠቅሰው መንግስት በአስቸኳይ ከእስር እንዲፈታው በተደጋጋሚ መግለጫ ማውጣታቸው ይታወቃል።
መንግስት በማዕከላዊ እጅግ ዘግናኝ ቶርቸር ፈፅመውበት ካንገላቱት ቡሃላ ዛሬ እንዲለቀቅ አድርገውታል ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ እጅግ አስገራሚ ፀባይ ያለው ወጣት ሲሆን በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ያሉ ተከሳሾች ለጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ያላቸውን አድናቆት በተደጋጋሚ ሲገልፁ ቆይተዋል በነ አማን አፋ መዝገብ ተከሰው በቅርብ የተፈቱት ኡስታዝ ጀማል ሃሰን፣ኡስታዝ ኑረዲን፣ወንድማችን ኑሪ መዘይን፣ሳዳም አብዱረህማን እና የድሬዳዋው ጀግና ሰላሃዲን ሰኢድ ከዚ በፊት በቢኤን በቀረቡበት ወቅት ለጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ያላቸው አድናቆት እና ክብር መግለፃቸው ይታወቃል ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ከማዕከላዊ ወደ ቃሊቲ በተዘዋወረበት ከእህታችን ጋር የኒካህ ስነ ስርአቲን መፈፀሙ የሚታወቅ ነው!!
ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ እንኩዋን ከምትወደው ህዝበ ሙስሊም ጋር ቀላቀለክ ለማለት እንወዳለን!! ቢቢኤን ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደን ለማግኘት የምንሞክር ሲሆን ካገኘነው በምበሽት ፕሮግራም የምናቀርብ ይሆናል።አልሃምዱሊላህ!!! BBN
እንኳን ከግፈኛው ወያኔ እስር ቤት በሰላም በሽልም ወጣህ። ሀሳብን በድፍረት መግለፅ እንደወንጀል በሚታይበት ሀገር አንተን ጨምሮ ብዙዎች ጋዜጠኞችና የፓለቲካ ድርጅቶች መሪዎችና አክቲቪስቶች ብዙ ፍዳ አይተው ከእስር ተለቀዋል፣ አሁንም ወደፊትም ይህ ግፈኛ ሥርዓት እስካለ ድረስ ሀገር ወዳድና ለሕዝብ ብሶት ጆሮአቸውን ሰጥተው የሚከራከሩ ዜጎች በሀገራቸው በግፍ መሰቃየታቸው እንደሚቀጥል ሳይታለም የተፈታ ነው። ለነፃነት ለሚደረገው ትግል የአንተና አንተን መሰል ቆራጥ ዜጎች መስዋዕትነት እንደችቦ እያበራ ሀገራችንን ወደ ተሻለ የፍትሕ፣ የዴሞክራሲና የእድገት ደረጃ እንደሚያሸጋግራት ምንም ጥርጥር የለውም። ሥቃይህ መና ሆኖ አይቀርምና ተጽናና። በድጋሜ እንኳን ከቤተሰብህ ለመቀላቀል አበቃህ። አላህም ክርስቶስም ይጠብቁህ!!
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 10 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎች ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብሔር ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራትን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ ከልብ የሚያለቅስበት ጊዜ ላይ ነን። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ ለሁላችን ብለን የምንተሰብበት ደረጃ ላይ ደርሰን በማንዴላን አርእያ አና ገድል የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን ወደ ዋናው ድህነታችን ወግያ በጋራ ቀጥታ እንገባለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ በየአንዳንዱ ከተማ ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ከፈል ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ለ ሕዝባችን።
1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገናቻችን እና ለአገራቸው እንዲስሩ ታዘዎል። በሰሞኑ የጦር ግምገማ እርቃናቸውን እንደቀሩ አዩት።
2ኛ ኢህአዲግ አስከ አሁን ኢሳትን ላማፈን $26 ሚሊዬን፣ ዜጎችን ለማፈን $48 ሚሊዩን ከፈሏል፣ ሰሞኑን ደግም ቫይበር እና ጓደኛውን ለማፈን $10 ሚሊዬን ቅድሚያ ክፍያ አደርጓል። የውስጥ አርበኞቻችን እንዲሁም በቴሌ ውስጥ ያላችሁ የማፈኛ ቦታዎችን ለአባሎቻችን መረጃ ስጡ። ለኢሳት ባንክ በስውር አሳውቁ።
3ኛ አቡነ ማቲያስ ከግበረአበሮቹ ተሐድሶዎች ጋር አንድ ያለህን እምነትህን ሊያጠፈብህ ነው። ፈረንጅ አንተ ስትጎብዝ ነው የሚያከብርህ። ወሬ በቃን ሰው እየሞተ ነው። እርምጃ ዶ/ር ብርሀኑ/ ጀነራል ከማል። ኢሳትን፣ግንቦት7፣የተራበውን ወገናቹን ፣ ወድ የአቶ ኦባንግን ድርጅት እርዱ አደራ በተጨቆነው ኢትዮጵያዊ ስም እንለምናችሃለን።
4ኛ የወንድም ፓሮስቴንታንት እምነት እንደ አሸን የቸርች ቢዝነስ የከፈታቹ እነ ፓስተር ዳንኤል እና ሁለት ፓስተሮች መርዝ ህዝባችን ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የሌላ በጭፈራ እየአደነጋገራችሁ ስለ ኢትዮጵያ አታስቡ አሮሚያ ለኢትዮጵያ ይጨነቅ?። ሰለዚህ በእምነቱ ስም የግል አላማችሁን ለኢሐዲግ ከፋፋይነተት አትጠቀሙ።
5ኛ በውጭ አገር ምሁራኖቻችን በአቶ አባንግ አሰተባባረነት ለተደረገው ሀሳብ እናመሰግናለን። የኛዎች የቀድሞው ኦነግ ኦሮሞዎች መሪዎች ጥሩ እርምጃ ተራምደዎል እናመስግናለን። አሁን አገር ውስጥ ያለው በተግባር የተራማጅ ማንዴላ አርእያ ቀይረነው ከአስመራ ትእዛዝ ደ/ር ብርሐኑ/ ጀ°ከማል ጅምሮ አገር ውስጥ በኮር ሰንሰለት ተገናኝቷል። ግን ዋናው አሁን ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር ብቻ ነው። ያለፉትን መሪዎችን መውቀስ ማቆም አለብን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር የታጋዮች ኮር አዛዥ ከአምቦ።
Inezh Dollar Amelakiwoch beye
Aketachaw iyetemtu
neaw. They are Cancer of the world. What a Setanic thought is this ?
Seat lemebdt hiywotun yemiyatfa
men telwalh ? Haji
Nejib sint seatoch alut ? Jihhadistoan
saychemer ?
Yetlekft bemebdat
neaw indie ?
Ye Oromon hakegna
tegil hijacked adregew litkmubt neber aye ! ye Ethiopia hizbn Ayawkum ? Aramoch !
Arsi yakatlkewn Churches guday beshiwoh telatochin
bij asgbtenal fesam
Its the Westerners who unnecessary exaggerated your evil deeds look how
the Kurdistan fuck
the terrorist ISIS up and down by their own.
You are hero Negussu and you brought us together. We shall make it!!!!!!!!!!
Deha behilmu kibie
bayteta norro ? kkkkk you will be fucked Up and down.