በዳዊት ታዬ
ብሔራዊ የጠለፋ ዋስትና የሚሰጥ አገር በቀል ኩባንያ ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑ መግባባት ላይ ቢደረስም፣ በኩባንያው አመሠራረት ላይ በግልና በመ

ኢንጂነር አድማሱ ገብሬ፣ አንጋፋ የቴክኖሎጂ ባለሙያ
ኢንጂነር አድማሱ ገብሬ የ72 ዓመት አዛውንት ናቸው፡፡ የጅማ የእርሻ ቴክኒክ ኮሌጅ ሲከፈት ከመጀመያዎ…

በውድነህ ዘነበ
ጥቅምት 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከኢንቨስተሮች ጋር የመጀመርያቸውን ስብሰባ አካሂደዋል፡፡

–    አሥር ድርጅቶች ሲዘጉ 476 ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ የተሠማሩ ድርጅቶች ፈቃድ መታደስ ተጀመረ፡፡ ግብር የ

በዮሐንስ አንበርብር
ፍትሕ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ በጎ አድራጎትና ማኅበራት ኤጀንሲ ኢትዮጵያን 18 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ አሳጥቷል ብሎ የጠረጠሩትን

በታደሰ ገብረማርያም
የአዲስ አበባ ከተማ ልኳንዳ ነጋዴዎች መንግሥት ካቋቋማቸው የቁም ከብት መሸጫዎች ደረሰኝ ካላገኙ ሥራቸውን እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡

አርእስተ ጉዳይ፡- 

READ THIS ARTICLE IN PDF
የግብጹ ፓትርያርክ ምርጫ ልኡክ ዛሬ ማምሻውን ወደ ካይሮ ያመራል፤
በምርጫው ይሳተፋል፤
የጠ/ቤ/ክህነቱ ‹የጨለማ

ዶክተር አበራ ሞላ በአሜሪካ ኮሎራዶ ክፍለ አገር ነዋሪ ሲሆኑ በሙያቸዉ የእንሳሳት ሃኪም ናቸዉ።

 በኮምፒተር ቴክኖሎጂ ለአማርኛ አጻጻፍ ያደረጉትን አስተ…

ከ 198 ሃገራት የተሰባሰቡ ከ 3 ሚሊዮን በላይ ሃጃጆች ሳውዲ አረቢያ መግባታቸውን የሳውዲ ሃጅና ኡመራ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። ቁጥራቸ

ርዕሠ-ከተማ አዲስ አበባ ዉስጥ በዓሉ በየዓመቱ እንደሚደረገዉ ስታዲዮም በተካሔደ ሥግደት ቢከበርም መንግሥት በሐይማኖታዊ ነፃነታችንን አፍኗል፥ መሪዎቻ

በሶሪያ ከአርብ ኢድ አል አድሃ በዓል አንስቶ ለአራት ቀናት እንዲፀና መግባባት ላይ የተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መጣሱ ተገለፀ። የተለያዩ የዜና ም

(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

ከተመሰረተ ድፍን 40 ዓመታትን ያስቆጠረው የሀረር ሬዲዮ ጣቢያ በኦሮሚኛ ኋላም በሶማሊኛና ሀረሪ ቋንቋዎች ሲያስተላልፋቸው የነበሩ አካባቢያዊ ስርጭቶች መ

‹‹ልጃችን በአሰቃቂ ሁኔታ በመገደሏ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደን››  የሟች ቤተሰቦች
በታምሩ ጽጌ
ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ማለዳ ሁለት ሕፃናት…

በዮሐንስ አንበርብር
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ኦመር በዚህ ሳምንት ከሥልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ …

–    ከብሔራዊ ባንክ መበደር የዋጋ ግሽበቱን ያንረዋል ይላል –    በአገሪቱ ያለውን የምንዛሪ እጥረት እንዲሻሻል መክሯል –    የንግድ ባንክ ሚናና የግል ባ

•    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከኢንቨስተሮች ጋር ይመክራሉ
በውድነህ ዘነበ
የአገሪቱን ኢኮኖሚ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር የታቀደውን ዕቅድ ለማሳ

በታምሩ ጽጌ
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ገርባ ወረዳ ከመስከረም 21 እስከ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም. በተካሄደው የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ምክንያት…

በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ፍርድ ቤት ትዕዛዝን አላከበሩም በሚል የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ወይም ምክትል ኮሚሽነር፣ የጌዲኦ ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥንና የ

በውድነህ ዘነበ
የግብርና ምርት ዕድገትን ለመጨመር በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ለማዳበርያ ግዥ ከፍተኛ ግምት ቢሰጥም እየተገዛ ያለው ከዕቅዱ በታች …

ዕርቀ ሰላሙ የምልአተ ጉባኤው ግንባር ቀደም አጀንዳ ነው::
በሕገ ቤተ ክርስቲያኑ ማሻሻያ ላይ የሚሠራ ኮሚቴ ተቋቁሟል::
ንቡረእድ ኤልያስ ኣብርሃ ከሓላፊ

ፍኖተ ነፃነት የየአንድነት ፓርቲ ልሳን በቀድሞው ጠ/ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ የሞቱ ዕለት ባወጣው ልዩ እትም የተነሳ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት አላትምም ብሎ ያገገደው ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ ታትሞ መበተኑን የ የአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ አስታወቁ። በኢትዮጵያ የሚገኙ ማንኛውም የግል እና የመንግስት ማተሚያ ቤቶች በመንግስት በተዘዋዋሪ በሚደረግባቸው ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት የሚያትመው […]

ደቡብ ወሎ ገርባ ከተማ በሚኖሩ ሙስሊሞችና በፖሊስ መካካል ባለፈዉ ዕሁድ በተደረገ ግጭት በትንሹ አራት ሰዎች ተገደሉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አ

በአብዛኛዉ በዩናይትድ ስቴትስ የዉጪ መርሕ ላይ ባተኮረዉ ክርክር ፕሬዝዳት ኦባማ የአራት አመት የመሪነት ልምዳቸዉን በትክክል ማንፀባረቅ መቻላቸዉን ክር

አቡጊዳ ቀይሶ ከኮልፌ
ውድ አቶ ግርማ ካሳ “አቶ ኃይለማርም እና ኤርትራ” በሚል ፅሑፍ አዘጋጅና አቅራቢ በመሆን ያለዎትን ሃሳብ ስላካፈሉን በቅድሚያ ያለኝን

ከአባይ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ፣
ውድ ኢትዮጵያዊያን፣
ለሁለት ዓመት ያህል አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው አባይ ሚዲያ ወደ አገልግሎት መመልሱን ስናበስራችሁ

click here for pdf የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለቀጣይ ዘመናት የሚመራውን አባት የመምረጡ ታላቅ ሥራ ቅዱስ ሲኖዶሱን ከገጠሙት የዘመናች…

ነፃ አስተያየት

 
ዕለቱ ሐሙስ ነው፡፡ ቀኑ ደግሞ ‘08’፡፡ ወርሃ ጥቅምት፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢህአዴግ ግንባር ቀደሞች ተሰብስበናል፡

የሰሞኑ የዲያስፓራ ፓለቲካዊ ወግ ትኩሳት ወደ ግንቦት-7 አዙሮዋል። ጉዳዩ እንዲህ ነው፦ ግንቦት-7 አባል ነበርን የሚሉ ነገር ግን አሁን ‘ግንቦት-7ዲ’ ሚባል ድርጅት አቋቋምን የሚሉ ሁለት ሰዎች በፓልቷክ የቃሌ ክፍል ዛሬ ቅዳሜ ቃለምልልስ ተደረገላቸው። አስተናጋጁ ኮሮጆ-ኢትዮጵያ ምራቁን የዋጠ መስተንግዶ አድርጓል – ምስጋና ለኮሮጆ-ኢትዮጵያ ይድረሰው። ወደ ጉዳዩ ልመለስ። እናም የ’ግንቦት-7ዲ’ መሪዎች ነን የሚሉት እነዚህ ሁለት ወገኖቻችን ግንቦት-7 ‘ዴሞክራሲያዊ’ […]

ሁሉምበየተቃዋሚዎቻቸዉ ሲሸነፉ ግን ሥልጣን ሐገራቸዉን አንድም ለየአሸናፊዎቻዉ እየጣሉ ተሰደዱ፣ ሁለትም እየተማረኩ ታሰሩ፣ ሰወስትም የፍርዱ ሒደት ምን…

ከኢትዮጵያ፡ ከኬንያ እና ከማሊ የተጋበዙ እንግዶች በበርሊን የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ፡ ኤስ ፔ ዴ በየወሩ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታ