አፍሪቃ ዛሬ የበለጸገው ዓለም በፊናንስና የኤኮኖሚ ችግር ተወጥሮ ባለበት ሰዓት በርከት ባሉ ምዕራባውያን የምጣኔ-ሐብት ጠበብት መጨዋ፤ በመንቃት፤ በመነሣ…

Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 28 ቀን 2005 ዓ.ም. November 7, 2012)፦ በዩናይትድ ስቴስ ኦፍ አሜሪካ እስከ ትናንት እኩለ ሌሊት ሲደረግ በነበረው ምርጫ ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴ

እነደዛሬው ለሙ መሬታችን በወያኔ ለባዕዳን ከመሸጡ በፊት ግንቦት የበሽበሽ ወር ነበር ። ሣር እንደልብ ስለሚበቅል ላሞች በገፍ ወተት ይሰጣሉ፣ሕፃናት ይጠግባሉ፣ ዕቦሳ ጥጆች ወተት የጠገቡ ያለገደብ ይቧርቃሉ፤ጨሌ የጠገቡ ወደል አህዮች ያናፋሉ፣ኮርማ በሬዎች ያገሣሉ፤ ሁሉም የጠገቡ ናቸውና ሃይ የሚላቸው የለም። ቦረትቻው፣ ቡና ቀላው፣ ዛፉን ሙዳው፣ አድባሩን አውጋሩን ልመናው፣በዚሁ በግንቦት ወር ነው። እንደነጮቹ (Thanksgiving day) የምስጋና ቀን ልለው […]

መግቢያ አንባቢያን ሰፊ ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ፣ የሙስሊም አክራሪነት እንዴትና ከየት እንደተጀመረ፣ በአሁኑ ወቅትም በአለማችን ምን አይነት ችግር እያስከተለ እንዳለ ለማሳየት ሞክሪያለሁ። በተለይም ሳዉዲ አረቢያ ፣ ካላት የነዳጅ ክምችት የተነሳ በምታገኘዉ ፔትሮ ዶላር፣ ምን ያህል፣ ለሰብዓዊነት ክብር የሌለዉን አክራሪነት ለማስፋፋት የምትጫወተዉ አሉታዊና ሰይጣናዊ ሚና ፣ የማያሻሙ መረጃዎች በማስቀመጥ ግንዛቤ እንዲኖር ለማድረግ ሞክሪያለሁ። በክፍል ሁለት ትኩረቴን በዉጭ […]

ዩ ኤስ አሜሪካውያን ባራክ ኦባማን ሀገሪቱን ለተጨማሪ አራት ዓመታት በፕሬዚደንትነት እንዲመሩ ድጋሚ መረጡዋቸው። ቀልብ በሳበ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ነበር ዴ…

–    የሕብረት ባንክ መጪው ሕንፃ
በዳዊት ታዬ
በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፋይናንስ ተቋማት የሚገነቧቸው ዋና መሥርያ ቤቶች ሕንፃ በተለምዶ ሰንጋ ተራ እ…

በየማነ ናግሽ
ባለፉት አራት ዓመታት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ሥልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ አሜሪካ በአፍሪካ ላይ የነበራት ፖሊሲ በአመዛኙ ተለውጧል፡፡

ከሐዘን በኋላ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሾም ጉዞው ከተጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡ በአሁኑ ጊዜ የታቀደው በሙሉ ተፈጸመ ወይ ብለን አንገመግምም፡፡

–    በተጋጩበት የአፍሪካ ቀንድ ሰላም ዙርያ ተስማሙ –    በበርካታ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ለመተባበር ተግባቡ –    በሚኒስትር ሶፊያን አህመድ የሚመራ ቡ

በውድነህ ዘነበ
የኦሮሚያ ክልል በግሉ ዘርፍና በመንግሥት ለሚካሄዱ የእርሻ ሥራዎች 150 ሺሕ ሔክታር መሬት እያዘጋጀ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡

•    ከውጭ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ዕድሜ በሕግ ሊገደብ ነው•    አገር አቋራጭ አውቶቡሶች በአዲስ አበባ ሊሰማሩ ነው
በታምሩ ጽጌ

•    በኢትዮጵያ የመሬት ሽሚያ የለም አለ
በብርሃኑ ፈቃደ
ዋና መሥርያ ቤቱን በኔዘርላድስና በቤልጅየም ያደረገው ዓለም አቀፍ የእርሻና የገጠር ልማት ማዕ

በምስሉ ከግራ ወደ ቀኝ የሚታዩት አቶ ዓሊ ሲራጅ (የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ)፣ አቶ ተፈራ ደርበው (የግብርና ሚኒስትር) እና አቶ ጌታቸው መንግሥቴ (የትራንስፖር

በታምሩ ጽጌ
በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር የተከሰሰው አያት ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር፣ ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍል የፌ

በዮሐንስ አንበርብር
እ.ኤ.አ በ2009 የተቋቋመው ግዙፍ የኳታር መንግሥት ኩባንያ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ መዋለ ንዋዩን እንዲያፈስ ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ በኳታር መ…

ዛሬ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የተወሰኑ ሐሳቦች ከሌሎች ጎላ ብለው እየተደመጡ ነው። ሁለቱ እጩዎች የሀገሪቱ ፕሬዚደንት

ባደረበት ህመም ሳቢያ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በስፖርት ዘገባ አቅራቢነቱ የታወቀው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድሥት ሥላሤ ካቴ

ዶክተር ኤፍሬምና የምሥራች እንደሚሉት የጀርመን አለም አቀፍ የፍልሰትና የልማት ማዕከል በጀርመን እውቀትና የሥራ ልምድ ያካበቱ ምሁራን ወደ ሃገራቸው ተመ…

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሚከሰቱ የባህር ማዕበሎች ብዛትና ኃይል እየጨመረ መሄዱን ባለሙያዎች ያመለክታሉ። ሰሞኑን ሳንዲ የሚል ስያሜ የተሰጣት ማዕበል በካ…

ሰሜናዊ ማሊን በተቆጣጠሩት አክራሪ ሙሥሊሞች አንፃር ወታደራዊ ርምጃ መውሰድ የሚቻልበትን ዕቅድ ለማውጣት ዓለም አቀፍ የጦር ጠበብት እና የመከላከያ ሚንስ…

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነውን DC-6 B አይሮፕላን፣ መስከረም 3 ቀን 1962 ዓ.ም. በሶሪያ የወንበዴዎች ቡድን (ጀብሃን ለማለት ነው)…

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም
(ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ጉዳዩ የምርጫ ብቻ አይደለም እኮ!
ባለፈው ሴብቴምበር ስለ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ድጋሚ መመረ

click here for pdf á‰Łáˆˆáˆá‹ እሑድ ጥቅምት 25 ቀን 2005 ዓም አዋሳ ላይ ሆኜ የግብጽ ቤተ ክርስቲያን 118ኛ ፓትርያርኳን ስትመርጥ እያየሁ ነበር፡፡ እጅግ ደስ የሚለው ሼ…

የሶማሊያ መንግስት ትናንት አዲስ ካቢኔ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት 10 የመንግስት ካቢኔ አባላት ተመርጠዋል። ወይዘሮ ፎዚያ ዩሱፍ ሃጂ በሶማሊያ ታሪክ

የግብፅ ኮፕት ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 118ኛ ሃይማኖት አባት ትናንት በይፋ ተመርጠዋል። ቤተክርስቲያኒቱን ለ42ዓመታት በማስተዋል እንዳስተዳደሩ የሚነ

ግሎባል ፈንድ የተባለዉ ተቋም በተለይ የወባ በሽታን ለመከላከል በሚደረገዉ ዘመቻ በአፍሪቃ በበሽታዉ ለሚጠቁ ሀገሮች የሚሰጠዉ እርዳታ በትክክል ጥቅም ላይ…

ምዕራባዉያኑ የኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ አገዛዝን ለማስገድ ያዘመቱትን አይነት ጦር በፕሬዝዳት በሽር አል-አሰድ ላይ ለማዝመት እስካሁን አቅሙና ፍላጎቱ ያላቸ…

በአመት ከሁለት ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን እንደሚሞቱ IOM የገለፀበት ገልፍ ኦፍ አደን ባህረ ሰላጤ ላይ ከሶስት ቀን በፊት 72 ኢትዮጵያዊያን እንደሞቱ ተረጋገጠ፡፡ ከሶማሊያዋ ቦሳሶ ወደብ የተነሱ ሁለት ስደተኞችን የጫኑ ጀልባዎች ከነጫኑት ሰው ሰመጡ፡፡ በዚህ የመስመጥ አደጋ የሞተው ሰው ቁጥር በትክክል የማይታውቅ ሲሆን ለጊዜው ባህሩ ላይ ሬሳቸው የተለቀመ እና ባህሩ ዳር ተፍቶት የተገኘ ሲሆን ከዛ ውስጥ 72 […]

በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል። በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነሱ ተደርጎዋል። በምትካቸው ደግሞ ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ እንደሚቀመጡ ታውቓል። በቅርቡ የሜ/ጄኔራልነት ሹመት ያገኙት እና ወዲ ዘውዴ በሚል የሚጠሩት ጄ/ል መሃሪ ዘውዴ ከበረሃ አንስቶ ከሳሞራ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላቸው ከዚህ ቀደም ጠቁሜ ነበር። የሹመታቸው ምስጢሩ ሳሞራ ናቸው። ካኤርትራ የሚወለዱት ወዲ […]

አማኑኤል ዘሰላም
መግቢያ
አንባቢያን ሰፊ ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ፣ የሙስሊም አክራሪነት እንዴትና ከየት እንደተጀመረ፣ በአሁኑ ወቅትም በአለማችን ምን አ

(እየሩሳሌም አርአያ)
በመከላከያ ያለው ሽኩቻ እየበረታ ሄዶዋል። በጄ/ል ሳሞራ ትዕዛዝ የአየር ሓይል አዛዥ የነበሩት ጄ/ል ሞላ ሃ/ማሪያም ከሃላፊነት እንዲነ

(ደጀ ሰላም ጥቅምት 25/2005 ዓ.ም፤ ኖቬምበር 4/2012/ READ IN PDF)፦ የግብጽ ኮፕት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 25 ወይም ኖቬምበር 4 ባደረገችው …

–    የቦሌ መንገደኞች ተርሚናል ማስፋፊያ ሼል ሊካሄድ ነው
በቃለየሱስ በቀለ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሞጆ

መንግሥት የ40/60 የቤቶች ልማት ፕሮግራም ይፋ ሲያደርግ በቤት እጦት ሲሰቃዩ የነበሩ ነዋሪዎች ፕሮግራሙን እንኳን ደህና መጣህ ብለው ተቀብለውታል፡፡

‹‹አገሬ ለእኔ ምን አደረገችልኝ ብለህ ከመጠየቅህ በፊት እኔ ለአገሬ ምን አደረግኩላት ብለህ ጠይቅ›› ብለው ነበር የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆን ኤ

–    ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አልቀረበለትም-    ሕገ መንግሥቱ ለመከላከያ ከሰጠው ኃላፊነት ጋር ይጋጫል
በዮሐንስ አንበርብር
መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባ

•    ከመልቲ ሞዳል ሥርዓት ጋር ተያይዞ የግል ኩባንያዎችን ይታደጋል የተባለው ሕግ ሊወጣ አልቻለም
በዳዊት ታዬ
የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ሥርዓት ተግባ

በውድነህ ዘነበ
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የገቢ ግብርን የተጨማሪ እሴት ታክስና የተርን ኦቨር ታክስ አዋጆችን ለማሻሻል አዲስ ጥናት ማካሄድ መጀ

አቶ ጌታሁን ካሣ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል መምህር
አቶ ጌታሁን ካሣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብት ማዕከል መምህር ናቸ

•    ኬንያ ስለጉዳዩ የማውቀው ነገር የለም ማለቷ ተሰማ
በብርሃኑ ፈቃደ
የሁለቱን ሱዳኖች ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት ተከትሎ የዜና አውታሮች በተለይ…

•    ካቻምና ብቻ 3.5 ቢሊዮን ዶላር ታጥቷል
በአስራት ሥዩም
እ.ኤ.አ. ከ2001 እስከ 2010 ባለው ጊዜ ውስጥ 15 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ ሕጋዊ በሆነና ባልሆነ

“ባለቤቴ ከሥራ እንድትወጣ በመደረጓ ልጆቼ ያለገቢ ለመኖር ተገደዋል” የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ
በታምሩ ጽጌ
ከሁለት ዓመታት በፊት ጥቅምት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. በ

(ሙሉውን መግለጫ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

ከተስፋዬ ገብረአብ
ሰሞኑን ሃይለማርያም ደሳለኝ አንድ አስገራሚ ቃለመጠይቅ ሰጥቶ ነበር። አገር ውስጥ ለሚታተም መፅሄት በሰጠው በዚሁ ቃለመጠይቅ ላይ፣

ደቀ መዛሙርቱ በዋና ዲኑ ቀሲስ በላይ መኰንን የተዘጋጀውን “የኮሌጅ ደንብና
ሥነ ሥርዐት ለማክበር ቃል የሚገባበት ቅጽ” ካልፈረሙ ምዝገባ እንደማይጀመ

በዓለም ውስጥ እጅግ በዛ ያሉ ስደተኞች በሚገኙበት በኬንያ ሰሜናዊ የድንበር ግዛት ፤ ዳዳብ ላይ 150,000 ሰዎችን የሚረዳውን መታከሚያ ክሊኒክ ለመደገፍ በጎ ፈ