አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ…

ባለፈዉ እሁድ ናይጀሪያ ዉስጥ ቦኮ ሃራም ሰሜን ካዱና በሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ላይ ያደረሰዉ ጥቃት በአካባቢዉ የአመፅ ተግባር እልባት የሌለዉ አስመስ

ከሚያገኙዋት ገንዘብ ከግማሽ በላይ ለቤት ኪራይ እየከፈሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ብዙ ናቸው። ቤት ተከራይቶ ኑሮ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል?

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
“ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት፣ ሳምንታዊውን የፍትሕ ጋዜጣ እንዳይሰራጭ አገደ፤” (www.fetehe.com እና በአዲስጉዳይ መጽሔት፣ ሐምሌ 2004 ዓ.ም)

የአሜሪካን በተለያዩ ጊዜያት የመቱ አውሎ ንፋሳትና ወጀቦች መነሻቸው ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራራማ ቦታዎች መሆናቸውን የናሳ ሳይንቲስቶች ጥናቶች በተለያዩ ጊዜያት ሲያመለክቱ ነበር፡፡ ኦውን ኬሊ የተባሉ የናሳ ተመራማሪ በ2006 ዓ.ም ጥናታቸው፡- A lot of hurricanes start out over the Ethiopian Mountains. Air steadily flowing over those mountains and they cause waves in the air. በማለት የሄሪኬን አውሎዎችና ወጀቦች […]

እሥራኤል በኢትዮጵያ የቀሩትን የመጨረሻዎቹን የቤተ እሥራኤላውያን ወገኖችን በጠቅላላ በቅርቡ ወደ ሀገርዋ እንደምትወስድ አስታወቀች። በዚሁ መሠረት እሥ…

የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ማስጠበቂያ ተልዕኮን በተመለከተ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን በርካታ ስብሰባዎችን አካሄደ። የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፡ መኢአድ፡ በአባሎቹ ላይ የቀጠለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም ዛሬ ባወጣውና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች፡

READ THIS NEWS IN PDF.
የቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ “ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ እያለ ራሱን የሚጠራው” የሚለው የቅዱስ
ሲኖዶሱ መግለጫ ተ.ቁ (2) “እኛንም አላስደሰተ

የርዋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተቃዋሚው የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይላት ኢንኪንጊ መሪ ወይዘሮ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ትናንት የስምንት ዓመት እሥራት በየነ…

ኢትዮጵያን በሚመለከቱ የምርምር ዘርፎች ላይ ያተኮሩ፣ ከዓለም ዙሪያ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎችና የምርምር ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን፤ እንዲሁም ከኢትዮጵያ…

ከፍተኛዉ ጉድለት መሸፈን አለበት። ጉድለቱ ዘንድሮና ወደፊት ባምናዉ መጠን ተደግሞ የዉጪ ምንዛሪ እጥረት በዉጤቱም የምጣኔ ሐብት ክስረት እንዳይደግም አቶ…

ደቡብ ሱዳን ካደችም፥ አመነች የደቡባዊ ኮርዶፋን ዉጊያ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።የመንግሥት ጦር አማፂያኑ ወደሚቆጣጠሩት አካባቢ ርዳታም ሆነ ሌላ ቁሳቁስ …

ምልአተ ጉባኤው የዕርቀ ሰላሙን አምስት የመነጋገሪያ ነጥቦች ለይቷል፤
ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ደቡብ እና ምዕራብ አዲስ አበባን፣ ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ሰሜ…

•    መንግሥት አብዛኛውን የንግዱን ኅብረተሰብ ሐሳብ ተቀበለ•    አልስማማባቸውም ያላቸውንም ይፋ አድርጓል
በዳዊት ታዬ
ሦስተኛው የመንግሥትና የግል

በየማነ ናግሽ
እስካሁን በዓለማችን ከተካሄዱ አብዮታዊ ለውጦች ከበስተጀርባ ወጣቶች አሉበት፡፡ ብዙዎች እንደሚስማሙበት ያለ ወጣት የሚታሰብ መሠረታዊ የ

መንግሥት አገርን የሚመራው በፖሊሲዎቹ መሠረት እያቀደ፣ የሰው ኃይል እያደራጀ፣ መሥሪያ ቤቶች እያዋቀረ፣ በጀት እየመደበ፣ ወጪ እያወጣ፣ ሒደቱንም እየተ

•    ሁለት የበጐ አድራጐት ድርጅቶችም በክሱ ተካተዋል•    ከሃያ ዘጠኙ ተጠርጣሪዎች አራቱ አዛውንት ናቸው
በታምሩ ጽጌ

በዳዊት ታዬ
የንግድ ኅብረተሰቡ የሚጠበቅበትን አገራዊ አስተዋጽኦ እንዲወጣ ለማድረግ መንግሥት፣ ኢሕአዴግራና የንግዱን ኅብረተሰብ ያጣመረ የንግድ ልማት…

•    ዘመቻው ኤርትራውያንን ፍርኃትና ግራ መጋባት ውስጥ ከቷል
በዮሐንስ አንበርብር
የኢሳያስ አፈወርቂ መንግሥት ካለፈው የመስከረም ወር መባቻ ጀምሮ ዋና…

•    የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዛሬ በባህር ዳር ከሕዝብ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ
በቃለየሱስ በቀለ
በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተለያዩ ዞኖች ነዋ

በውድነህ ዘነበ
የኦሮሚያ ክልል በከተማ መሬት ላይ የሊዝ ዋጋ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡ ክልሉ በፌዴራል ደረጃ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያ

በውድነህ ዘነበ
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን የፓልም ዘይት ለማምረት 31 ሺሕ ሔክታር መሬት የወሰደው የማሌዥያ ኩባንያ በሱርማ ማኅበረሰብ በተደጋጋሚ በሚደ

በታምሩ ጽጌ
ባለፈው ዓመት በጋምቤላ ክልል ከሚገኘው ጐደሬ ወረዳ ወደ ጋምቤላ ግብርና ኮሌጅ በመጓዝ ላይ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል 20 ተማሪዎችን ገድለዋል

በዮሐንስ አንበርብር
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በሐዋሳ ከተማ ላይ በከፍተኛ ወጪ ገንብቶ ሥራ ከጀመረው ሪዞርትና ሆቴል በተጨማሪ፣ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገ

በቃለየሱስ በቀለ
ተቀማጭነቱ በስፔን የሆነው ሲንጉላ ሪስ አድቫይዘርስ የተባለ ኩባንያ ዋይኤችኤም ኮንሰልቲንግ ከተባለ አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ባ

የዓለም የልጅነት ልምሻ ዕለት ባለፈዉ ሳምንት ታስቧል። ዘንድሮ ዕለቱ ሲታሰብ ይፋ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ይህበሽታም እንደፈንጣጣ ላንዴና ለመ

የጀርመን አለም አቀፍ የፍልሰትና የልማት ማዕከል እጎአ ከ2004 አመተ ምህረት አንስቶ በፍላጎታቸው ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጰያ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ2005ዓ,ም በመላ ሀገሪቱ ለሚካሄደዉ የአካባቢና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ላይ ገዢዉን ፓርቲ ጨም

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም / ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
ስለስልጣን ብልግና አለያም ስለ ስልጣንን በማንአለብኘነት አለ አግባብ ስለ ከመጠቀም ከመናገ

አማኑኤል ዘሰላም
መግቢያ
ከእስልምና ጉባዔ ምርጫ ዙሪያ፣ በወሎ ክፍለ ሃገር ፣ ሀገራ ከተማ በተነሳው ግጭት ሶስት ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸው እንዳለፈ ሪፖ

ዐቃቤ መንበር አቡነ ጳኩሚስ ድምጽ ሲሰጡclick here for pdf የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን 118ኛውን ፓትርያርክ የመምረጡ ሂደት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ተሻግ

የእሥራኤል መንግሥት የአፍሪቃን ስደተኞች ለመቀበል ፈቃደኛ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ቢያሳውቅም፤ አሁንም በየቀኑ ስደተኞች የእስራኤልን ድንበር አልፈው ለ…

ቀደም ሲል ከዓለም ዜና እንደተከታተላችሁት መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚል ጥያቄ በማቅረብም ሆነ በመቃወም ካለፈው ሐምሌ ወር አንስቶ በእ

READ THIS NEWS IN PDF.
ቤተ ክህነታችን ለመጀመሪያ ጊዜ የአጭር እና የመካከለኛ
ጊዜ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ያዘጋጃል፤
ለአዳሪ እና አብነት ት/ቤቶች ማጠናከርያ 10 ሚል…

በቃለየሱስ በቀለ
የካሉብና ሒላላ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችቶችን እንዲያለማ የፔትሮሊየም ፈቃድ ተሰጥቶት የነበረው ፔትሮትራንስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ፣ የ

በጋዜጣው ሪፖርተር
ባለፈው ማክሰኞ ሌሊት ከሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በስተደቡብ የሚገኘው ሚስጥራዊ የጦር መሣርያ ፋብሪካ በእስራኤል የሚሳይል ጥቃት እንደ…

አምስተኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓልን ሰኞ ጥቅምት 19 ቀን 2005 ዓ.ም. ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡ ዘፈኑ ተሟሙቋል፡፡