በወያኔ ቁንጪዎች አፈና ምክንያት ወደኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሳተላይት ስርጭት ለጊዜው እንደተቋረጠበት የሚታወቀወ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን ኢሳት ፤ በውጪ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በኢንተርነት በሚያሰራጨው የስትሪሚንግ ቴለቪዥን አገልግሎት ባለፈው ቅዳሜ ባሰራጨው ዜና በግል ድርጅት ስም በጫት ንግድ ከተሰማሩት 7 ድርጅቶች አንዱ የወያኔው ቁንጮ …

የዘረኛው እና ፋሽስቱ መለስ ዜናዊ ባለቤት አዘብ መስፍን በጫት ንግድ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ እንደምታገበስብስ ታወቀ Read more »

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ፓርቲ (ወይም ኦፌዴን) የስራ አስፈጻሚ አባል እና የሶሾ-ኢኮኖሚክ ደፓርትመንት ሃላፊ የነበሩት ዶ/ር ታመነ ለታ ለስደት መዳረጋቸውን “ኦሮሞ ፓርላመንታሪያንስ” የተባለ ድረ-ገጽ ዘግቧል። ከድረ-ገጹ ጋር ቃለመጠይቅ ያደረጉት ዶ/ር ታመነ ለምን እንደተሰደዱ ሲገልጹ፦ ምንም እንኳ የህጋዊ ፓርቲ አባል ቢሆኑም …

የኦፌዴን ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ አባል ለስደት መዳረጋቸው ታወቀ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ታሪካዊው የቅዱስ ዮሴፍ መቃብር አርፈው የሚገኙ በሺሆች የሚቆጠሩ አጽሞች ተቆፍረው እየወጡ እና በጅምላ መቃብሮች ውስጥ እየተቀበሩ መሆኑን ዘገባዎች አመልክተዋል። አዲስ ፎርቹን የተባለው የእንግሊዝኛ ጋዜጣ እንደዘገበው፥ ባለፈው አመት የተመሰረተው እና የአዲስ አበባ ቋሚ የቀብር ቦታ ልማትና አስተዳደር …

በቅዱስ ዮሴፍ መቃብር ያረፉ አጽሞች መረበሽ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንን አስቆጥቷል Read more »

በትውልድ ኢትዮጵያዊ እና በዜግነት ሳውዲ የሆነው ቢሊየነር ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ ከፊሊፒንስ አገር የቀን ሰራተኞች ማስመጣቱን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት – ኢሳት – ዘግቧል። ኢሳት የአዲስ አበባ ዘጋቢውን ጠቅሶ እንደዘገበው ሰራተኞቹ በመዲናይቱ በሚገኘው እና አራዳ ጊዮርጊስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ስራ ጀምረዋል። …

ሼክ ሙሃመድ አላሙዲ የቀን ሰራተኞችን ከውጭ አገራት ወደ ኢትዮጵያ እያስመጣ መሆኑ ተዘገበ Read more »

በወያኔ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተቀማጭ ገንዘብ ቀውስ ጫፍ ላይ እንደሚገኝ ለአገዛዙ ቅርብ የሆነው ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ አመልክቷል። ባንኩ በተቀማጭ ከያዘው 57 ቢሊዮን ብር ውስጥ ዘጠና በመቶ በላይ የሚሆነውን በብድር መስጠቱ እና ከዛም ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የተበደሩት …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተቀማጭ ገንዘብ ቀውስ ጫፍ ላይ መሆኑ ታወቀ Read more »

እንደ እርዳታ ድርጅቶች ግምት በአለም ዙርያ 250.000 ያህል ህጻናት በዉትድርና ተሰማርተዉ ይገኛሉ። ባለፉት ሃያ አመታት በዩጋንዳ ብቻ 30.000 ህጻናት በዉትድርና ተግባር እንዲሰማሩ ታፍነዉ ተወስደዋል አልያም የወሲብ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል።

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ዘጠኝ አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በዶ/ር በየነ ጴጥሮስ (የሐድያ ብሔር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት) ሰብሳቢነት፣ በአቶ ከበደ ገብራይ (ኢዴኃቅ) ምክትል ሰብሳቢነት እና በዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት (የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር) ፀሐፊነት የተመራውና ከታኅሳስ ፱ …

ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ከዚኽ ወዴት? (ክ. ዘጠኝ/አያልሰው ደሴ) Read more »

የሰዎች ዝውውር በጀርመን ከጊዜ ወደ ጊዜ የተለመደ እየሆነ መጥቷል። በተለይም በጀርመን ሴተኛ አዳሪዎች ሊገኙ በሚችሉባቸው የተለዩ ቦታዎች በግድ ለዝሙት ስራ የሚጋዙ አፍሪካውያን ሴቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው።

በያዝነዉ የአዉሮጻዉያኑ 2010 አ.ም በርካታ አፍሪቃዉያን አገሮች ከቅኝ ግዛት የተላቀቁበትን አመት ቢያከብሩም ቅሉ አፍሪቃዉያን ጋዜጠኞች ዛሪም የፕሪስ ነጻነታቸዉን አላገኙም ሲል አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አመታዊ ዘገባዉን ይፋ አድርጎአል።

የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ከኢትዮጵያ የሚያገኘውን የልማት ርዳታ ህዝቡን ለመጨቆን ይጠቀምበታል ሲል በመክሰስ ያወጣው ጽሁፍ ሚዛናዊ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የስነ ምግባራት እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት መምርያ ዳይሬክተር አቶ ብርሀኑ አሰፋ ገልጸዋል።

(በዘካሪያስ ስንታየሁ) ለጋሾች ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ዕርዳታ፣ መንግሥት የፖለቲካ ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ሲል ሂውማን ራይትስ ዎች ትናንትና ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ፡፡

– የኃይል እጥረት የሲሚንቶ ምርትን እያስተጓጎለ ነው (በውድነህ ዘነበ) የሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የእስራኤል ኩባንያ ከሆነው አቮርኒጋ ጋር  የነበረውን የፋብሪካ ኪራይ ውል አቋረጠ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተስፋ የቆረጡት የሸራተን አዲስ ሆቴል ማስፋፊያ ተነሺዎች ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሸራተን ሆቴል በር ላይ በመሰባሰብ ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ አንዳች መፍትሔ እንዲሰጧቸው ምሬት የተቀላቀለበት ተማጽኖ አቀረቡ፡፡

– ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠይቆ ተፈቀደለት (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የተጨማሪ እሴት ታክስና የገቢ ግብር ባለመክፈል ወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው፣ የቀድሞ የሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል ሥራ አስኪያጅና የኢትዮጵያ ኦዲዮ ቪዥዋል አሳታሚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ዕቁባይ በርኸ ያቀረቡት …

የቀድሞ የሜጋ ኪነ ጥበባት ማዕከል ሥራ አስኪያጅ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ Read more »

(በየማነ ናግሽ) የግብርና ሚኒስቴርና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ የቆዳና ሌጦ ኢንዱስትሪ ላይ በጋራ ባካሄዱት ጥናት፣ ዘርፉ አንዳንድ መሠረታዊ ችግሮች እንደገጠመው ጠቁመዋል፡፡

በኢትዮጵያ “ሳያርሱ መዝራት” የተባለው አዲስ የእርሻ ዘዴ ገበሬዎች እንዲለምዱት የምርምርና የሙከራ ስራ በመካሄድ ላይ ነው። ይህንኑን ዘዴ ተግባራዊ ለማድረግ እየተመራመሩ ያሉት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህርና በቤልጅየም በሚገኘየው ጌንት ዩኒቨርሲቲ የፒ. ኤቺ. ዲ. መርሃ ግብር እየሰሩ ያሉት አቶ ተስፋይ ኣርኣያ ናቸው። አቶ …

ሳያርሱ መዝራት፡- አዲስ የእርሻ ዘዴ ለኢትዮዽያውያን ገበሬዎች Read more »

ታምራት ታረቀኝ አቶ ስየ አብርሃ መጽሐፍ ጻፉ ሲባል ለማግኘት ጉጉት ያደረብኝ ከደደቢት እስከ ምኒልክ ቤተመንግሥት በነበረው ጉዞ አበይት የሆኑትን ይልቁንም ሌላው ተራ ታጋይ ሊያውቃቸው የማይችላቸውን ግን ትውልድ ሊያውቃቸው ታሪክም ሊመዘግባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ይተርኩልናል በሚል ስሜት ነበር።

ይሄይስ አዕምሮ እንደምን ሰነበታችሁልኝ! ባገራችን አንድ አባባል አለ፤ ”ከብቶች እንኳን በየፊናቸው ዱር ውለው ማታ ሲገናኙ ’እምቡዋ’ በመባባል ሠላምታ ይለዋወጣሉ” የሚል። በሌላም በኩል ”እንደከብት ዝም ብለህ አትቀላቀል” የሚለውን ቢፃዊ ግሳጼም ሳንዘነጋ። በ’ርግጥም ነገርን በሠላምታ መጀመር ጥሩ ነው – አሁንም ”ከሺህ ሠላምታ …

ይሄይስ ተኣምኖ በእግዚአብሔር (ይሄይስ አዕምሮ) Read more »

Curabitur In Morbi consequat vel lacinia ante sagittis Phasellus Morbi pulvinar. Nulla Vivamus convallis nibh Ut interdum Pellentesque cursus elit nibh Ut. Mauris lorem pretium nec egestas lorem lacus. Sem laoreet congue Sed Phasellus laoreet condimentum magnis nibh fringilla Vivamus. …

Scarlett Johansson to Play Sexy Alien in Sci-Fi Movie Read more »

(መሀመድ ሰልማን) ዶሮ ማነቂያ በዶሮ ማነቂያ ዶሮ አይታነቅም፡፡ ሰው ግን ይታነቃል፡፡ለምሳሌ ኑሮ አልሞላ ሲለው፤ ወይም ዶሮ እጅግ አምሮት መግዣ ሲያጣ… ኑሮን ቀለል አድርገው መኖር የሚሹ ዜጎች ዶሮ ማነቂያን ይመርጣሉ፡፡ አንተም ኪስህ ቢነጣ፣ መሄጃ ብታጣ ፒያሳ እንደ ቦሌ “ሂድ ከዚህ!”  ብላ …

“ማሃሙድ ጋ ጠብቂኝ!” [ክፍል ሁለት] Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 18/2010፤ ጥቅምት 8/2003 ዓ.ም):- ከጥቅምት 6-11/2003 ዓ.ም ድረስ የሚዘልቀው ዓመታዊው የጠቅላይ ቤተ ክህነት አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ዓመታዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ስለዚሁ ዓመታዊ ጉባዔ ሪፖርተሮቻችን ያጠናቀሩትን ዘገባ እና ሒሳዊ ሪፖርታዥ እንደሚከተለው እናቀርባለን።  የዋና ዋና …

29ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Read more »

በዚች ገጠር ወረዳ ብቸኛ ቀላጤ ጸሀፊ የሆነው “አስናቀ ሽቦ” ሰዎች ሲካሰሱ፣ አቤቱታ ሲያቀርቡ፣ ውል ሲፈራረሙ ረቂቅ አዘጋጅቶ በገጽ አንድ ብር እየተቀበለ ቀላጤ ይቸከችካል። ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን በዚያች የገጠር ከተማ ሁከት ይቀሰቀሳል። ሙሉውን በምስል ጽሁፍ አስነብበኝ

በሳውዲ የኢትዮጵያዊያን ሮሮ – የተደበቁ እውነቶች ብየ በጀመርኩት ወጋወግ ዙሪያ ሆኗልና የሚቀድም የሚሰልሰውን አወጣለሁ አወርዳለሁ…መስከረም በጠባ ማግስት ሌላው ቢቀር ከረመዳን ዋዜማ ጀምሮ በቀጠሉት ቀናት መከራው የበዛባቸውን ወገኖች ውሎ አዳር ለመቃኘት መሞከሬ እውነት ነው! ሙሉውን በምስል ጽሁፍ አስነብበኝ

ኦክቶበር 18 ቀን 2010 የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ለሳካሮቭ ሽልማት ከተመረጡት የመጨረሻ ሶስቱ መካከል እንደምትገኝ ተገለጸ። የሳካሮቭ ሽልማት ከኖቤል የሰላሙ ሽልማት ቀጥሎ በአዉሮፓ ሕብረት የሚሰጥ ትልቁ የሰላምና የሰብዓዊነት ሽልማት ሲሆን፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ከበርካታ እጩዎች …

አቡጊዳ – ለሳካሮቭ ሽልማት ብርቱካን ከመጨረሻ ሶስት እጩዎች መካከል ተመረጠች Read more »

በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ዳርቻ ደብረ ብርሃን ከተማ አቅራቢያ የተገኙት የእንስሳት እና የዕጸዋት ቅሪት አካል ሃያ ሁለት ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያላቸው ናቸው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመሬት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የተደረገው ምርምር ከዚህ በፊት ያልተመለሱ ጥያቄዎችን ሊመልስ እንደሚችልና የነበሩ የጊዜ ክፍተቶችን እንደሚሞላ …

ሃያ ሁለት ሚሊዮን ዓመት ያላቸው የእንስሳትና የየዕጸዋት ቅሪቶች በኢትዮጵያ ተገኙ Read more »

አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች ነው። ለዘመናት የማይነቃነቁ የሚመስሉት አፈርማ ቀለም ያላቸው የቆርቆሮ ቤቶች በልደታ፣ በካሳንችስ፣ በአራት ኪሎ አካባቢና በሌሎችም ያረጁ የአዲስ አበባ አካባቢዎች እየፈረሱ ናቸው። በምትካቸው ረጃጅም ህንጻዎች ለሆቴል፣ ለቢሮና ለሌሎች አገልግሎቶች ይገነባሉ። እነዚህ ግንባታዎች የከተማዋን ገጽታ እየቀየሩ ቢሆንም፤ ለረጂም …

የአዲስ አበባ ግንባታና ማህበራዊ ስንክሳሩ Read more »

ዳዊት ታዬ | ሪፖርተር ለተከታታይ ዓመታት በኃይል እጥረት ሳቢያ ተፈጥሮ የነበረው የኃይል መቋረጥ ችግር በተወሰነ ደረጃ መሻሻል ታይቶበት የነበረ ቢሆንም፣ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ እንደገና በስፋት መታየት ጀምሯል፡፡ ከ60 ሜጋ ዋት በላይ ኃይል ያመነጩ የነበሩ ጄኔሬተሮች ሥራ አቁመዋል፡፡ በተለይ በአዲስ አበባ፣ …

የመብራት ሃይል እጥረት መባባስ Read more »

•    ውኃና ፍሳሽን ጨምሮ የተወሰኑ መሥሪያ ቤቶች ቢፒአርን እንዲከልሱ ታዘዙ•    ሠራተኞችን የሚሸልምና የሚቀጣ መሥሪያ ቤት ይቋቋማል•    የከተማው ባለሥልጣናትና ሠራተኞች ተተችተዋል (በውድነህ ዘነበ)

(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተቀማጭ (Deposit) ከያዘው 57 ቢሊዮን ብር ውስጥ ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ ለኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታና ለሌሎች ፕሮጀክቶች፣ ለመንግሥት የልማት ድርጅቶችና ለክልሎች በረዥም ጊዜ ክፍያ ሲያበድር፣ 20 ቢሊዮን ብር የሚሆን ደግሞ ለግል ድርጅቶችና ግለሰቦች ማበደሩ ታወቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከምርጫ 2002 በፊት ለድርድር አቅርቧቸው በነበሩ አጀንዳዎችና በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ኢሕአዴግ መደራደር እንደሚኖርበት ከትናንት በስቲያ በሰጠው ጋዜጣው መግለጫ አሳሰበ፡፡