የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብት ቀን DW Amharic October 21, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ለማስከበር የተረቀቀዉ የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ቻርተር የኅብረቱ አባል አገራት በሙሉ እንዲፈርሙ የአፍሪቃ ኅብረት ዋና ጸሐፊ ጥሪ አቀረቡ።