‹‹የለጋሾች ዕርዳታ በኢትዮጵያ አፈናን ያባብሳል›› ሂውማን ራይትስ ዎች

(በዘካሪያስ ስንታየሁ)

ለጋሾች ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ዕርዳታ፣ መንግሥት የፖለቲካ ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ሲል ሂውማን ራይትስ ዎች ትናንትና ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ፡፡