የቆዳና ሌጦ ኢንዱስትሪ መሠረታዊ ችግሮች እንደገጠሙት ተጠቆመ
(በየማነ ናግሽ)
የግብርና ሚኒስቴርና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ የቆዳና ሌጦ ኢንዱስትሪ ላይ በጋራ ባካሄዱት ጥናት፣ ዘርፉ አንዳንድ መሠረታዊ ችግሮች እንደገጠመው ጠቁመዋል፡፡