የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ

የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።