የኢትዮጵያው ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባዔ ውጥረት ላይ ነው
አቡነ ጳውሎስ ስለሐውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010)፦ ባለፈው ሣምንት ዓርብ በአዲስ አበባ የተጀመረውና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባዔ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን፣ በተለይ …
አቡነ ጳውሎስ ስለሐውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010)፦ ባለፈው ሣምንት ዓርብ በአዲስ አበባ የተጀመረውና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ጠቅላላ ጉባዔ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን፣ በተለይ …
አቡነ ጳውሎስ ስለሀውልታቸውና ፖስተሮች ጉዳይ ነገ ምላሽ እሰጣለሁ አሉ Ethiopia Zare (ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. October 25, 2010)፦ ባለፈው ሳምንት የተጀመረውና በኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ጠቅላላ ስብሰባ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኗ ችግሮች ላይ ውይይት ያደረገ ሲሆን በተለይ በአቡነ ሳሙኤልና በአቡነ ጳውሎስ …
የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በአንድ ሊቀ ጳጳስ እና በአንድ ሥራ አስኪያጅ ብቻ እንዲመራ ተወሰነ ፓትርያርኩ ለሀ/ስብከቱ የመረጡትን ጳጳስ ለመሾም ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎባቸዋል ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ሲኖዶሱ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንዲመልሳቸው ጠይቀዋል ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ የፈጸሟቸውን በደሎች በዝርዝር …
በፀሐይ ንዳድ ቢቃጠል ውሃ ባያገኝ ጠብታ አፈር ባይኖረው መሬቱ ሥሩ በቋጥኝ ቢገታ ዕጽዋት ሁሉ ሲያሸልብ እሱ በረሃ ነፍስ ዘርቶ በጠላቶቹ ሳይበላ በሾሁ ጥቃት መክቶ ችጋር ባዶ ቤት ሲገባ ስትሽቆጠቆጥ የሰው ነፍስ በጣፋጭ ፍሬው ይከላዋል ይታደጋታል በለስ በለስ እያለ አትከፋም …
ሁለት ዓመታት ከተቃረበ እስር በኋላ በቅርቡ የተለቀቁት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወ/ሪት ብርቱካን «ይቅርታ፥» ከእስር የተለቀቁበት ሁኔታና እስር እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ የወ/ሪት ብርቱካን ከእስር መለቀቅ፥ አፈታታቸውና «ይቅርታው» በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሂደት ላይ ምን አንድምታ ይኖረው ይሆን? ምንስ ዓይነት …
አልፎም አይረሳ ኖሮም ለታሪክ ነው፥ የአምላክ ጥበቡ ሁሌም እንግዳ ነዉ፥ ብቻ የሚገርመዉ ሁሌ ሚያሳዝነዉ፥ የሰዉ ልጅ ከዚህም አለመማሩ ነዉ። በዛች በላቲኗ በዛች ትንሽ ሃገር፥ ድንገት በደረሰ አይነተኛ ችግር፥ ዓለም ጉድ ተሰኘ ታየ በዙ ነገር፥ ታየ ድንገት መጥፋት ታየ ዳግም መኖር፥ …
የአፋር መድረክ ዓመታዊ ጉባኤ ባሳ,ፍነዉ ሳምንት ማለቂያ ቤልጂየም ብራስልስ ላይ ተካሂዷል።
በዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ ትንታኔ የዓለም መንግስታትን በአንድነት እንደሚያስተሳስር የሚነገርለት የተመድ ዘንድሮ 65ኛ ዓመቱን ትናንት አከበረ።
በንግግር ሃሳቤን የመግለጽ ችሎታዬ በጣም ደካማ ስለሆነ አንዳንዴ እንደማንኛውም ሃገር ወዳድ የሚሰማኝን በወረቀት መሞነጫጨር እወዳለሁ። ሁሌ ለንባብ ባላበቃውም አልፎ ኣልፎ ሃሳቤን ለማውቃቸው አካፍዬ ልምድ ለመቀያየር፤ እርስ በርስ ለመማማር የተሻለ መንገድ ሆኖ አግኝቼዋለሁኝ። ታዲያ የዛሬ ዓምት ግድም እንደ አቅሜ ሃላፊነትን በመውሰድ …
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በራሱ መንገድ ይጠብቃታል እኛም እንተባበረው !! ብስራት ኢብሳ (ከሆላንድ) Read more »
Working as editor and reporter of three newspapers in Addis Ababa between 2000 and 2008, I had a chance to closely watch the donor community in Ethiopia. In those years the general impression I got from talking to aid workers …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 25/2010፤ ጥቅምት 15/2003 ዓ.ም):- የሐዋሳ ምእመናን የደረሰውን በደልና ጥፋት የሚያሳይ ባለ 73 ገጽ የጽሑፍ ማስረጃ እና 6 የድምጽ እና የምስል (Audio and Video) ችግሩን ለማጣራት ወደ ቦታው ላቀናው ልዑክ አቀረቡ። አቤቱታ አቅራቢዎቹ ያቀረቡት ማስረጃ በደምሳሳው ሲታይ በሀ/ስብከቱ …
የሐዋሳ ምእመናን የደረሰውን በደል በማስረጃ አቀረቡ፤ አጣሪው ተልዕኮውን ፈጽሞ ተመልሷል Read more »
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- “በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 ድንጋጌ መሠረት ከጥቅምት 12 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ” በመካሔድ ላይ የሚገኘው የቅ/ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሊቀ መንበርነትና በብፁዕ አቡነ ሉቃስ ፀሐፊነት የተወከለው 9 አባላት ያሉት …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ዋና ኃላፊ ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል “ደጀ ሰላም የተሰኘው ‘ድህረ ገጽ’ (ድረ ገጽ ለማለት መሆኑ ነው) … በማንነቴና በሃይማኖቴ ላይ ከባድ የግድያ ወንጀል” ስለፈፀመ “የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት በመጠቀም …
የኢትዮጵያ መንግሥት በለጋሾች የሚያገኘውን እርዳታ ተቃዋሚዎችን ለማፈን ይጠቀምበታል የሚል ክስ መስማት ከጀመሩበት ካለፈው ዓመት መጀመሪያ አንስቶ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ የልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) ተጨማሪ ተቆጣጠሪዎችን ከኬንያ አስመጥቶ የእርዳታውን ክፍፍል ይከታተል እንደነበረ በኢትዮጵያ የተልዕኮው ኃላፊ ቶማስ ስታል ገልፀዋል፡፡ ማእከሉ ዩናይትድ ስቴትስ የሆነው …
አበራ ለማ ይድረስ ለሥነኪን ተጠባቢው አለማየሁ ታዬ – ታለህበት ይህች ሂሣዊ ንባብ አከል ማስታወሻዬ ትድረስህ። እንደ ተጋባዥ የሥነ ግጥም የኔታ ሁኜ፣ አንተ ደግሞ የ”ፍካታ የሥነ-ጽሑፍ ክበብ” ታሊባን* ሁነህ የዛሬ አሥራ ምናምን ዓመታት በፊት እንደተዋወቅን ከላክልኝ መልዕክት ተረድቻለሁ። የዘሩት በቅሎ፣ አሽቶ፣ …
-Birhanu Nega is at his best when he talks about the economy. -Ethiopia’s new construction works are in shambolic state, Prime Minister Meles admits. -Zeritu kebede, tree hugger –Little Ethiopia is thriving.
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- የሐዋሳውን ችግር ለመፍታት ቃል በተገባው መሠረት አጣሪ ኮሚቴው ሐዋሳ ከተማ ከገባ በኋላ ምእመናኑን ማነጋገሩን ትናንት ቅዳሜ ጀምሯል። የሊቀ ጳጳሱ ደጋፊዎች እና አቤቱታ አቅራቢዎች የየበኩላቸውን አቤቱታ ለአጣሪው ለማሰማት ሲሞክሩ መጯጯሆች ይሰሙ ነበር። ሁለቱም ቡድን በቅርብ …
ግጥም ከስነ-ጽሁፎች አንዱ ቢሆንም በዉበቱ እና በጥራቱ ግን ከሌሎች ላቅ ያለ ሃይልን የተቸረ ነዉ ይሉናል የለቱ እንግዳችን ኢትዮጽያዊዉ የስነ-ጽሁፍ ሰዉ አቶ ደስአለኝ ከበደ።
አቡነ ሳሙኤልን ከአ.አበባ ለማስነሣት የአ.አ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ፀሐፊዎች ፈረሙት ተብሎ ለአጀንዳነት የቀረበው ደብዳቤ ውድቅ ተደርጓል፤ (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 24/2010፤ ጥቅምት 14/2003 ዓ.ም):- ቅ/ሲኖዶስ ትናንት ቅዳሜ ሁለተኛ ቀን ጉባዔውን ቀጥሎ ዘጠኝ አባላት ባሉት አጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴ ተዘጋጅቶ የቀረበለት የአጀንዳ ዝርዝር …
(በዳዊት ታዬ) ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በፓርላማ የመንግሥትን አቋም ያስረዱት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ አገሪቱ የገጠማት የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ከሥርጭት ኋላቀርነት የመነጨ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
– ገንዘቡን ለማሰባሰብ የምርጫው ‹‹ኔትወርክ›› ሥራ ይጀምራል (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሁለት ዓመት የሥልጣን ቆይታ በኋላ የቀድሞውን የከተማውን ጊዜያዊ አስተዳደር ዱካ በመከተል፣ ከነዋሪው ሕዝብ 600 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ሀብት በማሰባሰብ የልማት ሥራዎችን ማካሄድ የሚያስችለውን አዲስ ዕቅድ ይፋ አደረገ፡፡
– ከ26,400 ተፈታኞች 6,600 ብቻ ናቸው ያለፉት (በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ ኢንዱስትሪውን በሙያ ብቃት ምዘና ተግባራት ላይ በባለቤትነት እንዲሳተፍ አቅም መፍጠር ባለመቻሉ፣ ከባድ አደጋ እንደተጋረጠበት አስታወቀ፡፡ የቴክኒክና ሙያ ተማሪዎች ብቃት እንዲሁ ለአደጋ መጋለጡ …
(በቃለየሱስ በቀለ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት የሚውል የ230 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሊፈቅድ ነው፡፡
– አልሚዎች ቅሬታ አላቸው (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባደረገው ስብሰባ፣ ለሪል ስቴት ልማት የወሰዱትን ቦታ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የተጠቀሙ ባለሀብቶች ጉዳይ በጥልቀት ተመርምሮ ማስተማርያ በሚሆን መንገድ እንዲቀጡ ወሰነ፡፡
– ከቀረጥ ነፃ የገቡ መኪኖች በጉምሩክ ተይዘዋል (በኃይሌ ሙሉ) በአገር አቀፍ ደረጃ በተፈቀደው ብድር መሠረት የቻይና ስሪት የሆኑ ሲኖትራክ መኪኖችን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ የተፈቀደላቸው ተቋራጮችና የትግራይ ቤቶች ልማት ኤጀንሲ የተፈራረሙት ውል የጉምሩክን ሕግ የሚጥስ ሆኖ ተገኘ፡፡
(በምሕረት ሞገስ) ካለፈው ዓመት ማብቂያ አንስቶ በአትክልት ዋጋ ላይ የተከሰተውን የዋጋ ንረት ተከትሎ ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በአትክልት ተራ አላግባብ ዋጋ በመጨመር ላይ የተገኙ ሱቆች ላይ አስተዳደራዊ ዕርምጃ የመውሰድ ሥራ መጀመሩን አስተዳደሩ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) ላለፉት አሥርት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንግዶቿን ስትጋብዝ የቆየችበት የግብዣ አዳራሽ፣ የመሬት አስተዳደርና ግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣን ቢሮ አድርጐ እንዲጠቀምበት ተሰጠው፡፡ አዳራሹ ለቢሮዎች በመሸንሸኑ የአዲስ አበባ አስተዳደር ሠራተኞች ቅሬታ አድሮባቸዋል፡፡
– ከ10 ሰዓት በኋላ እንዲሠሩ አማራጭ በአስተዳደሩ ቀርቦላቸዋል (በብርቱካን ፈንታ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቀደም ሲል በነበሩት ሁለት የአስተዳደር ወቅቶች ቦታና ፈቃድ እንዲሁም ብድር ተሰጥቷቸው ተደራጅተው ይሠሩ የነበሩ የአነስተኛና ጥቃቅን ነጋዴዎች ሕጋዊ አይደሉም በሚል ቦታቸውን ተነጠቁ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ በተጠረጠሩበት የ100 ሺሕ ብር የሙስና ወንጀል ክስ መስርቶባቸው የነበሩት የፌዴራል ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነትና ጉዳዮች ኃላፊ ኮማንደር ደምሳሽ ኃይሉን፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ጥቅምት 12 ቀን 2003 ዓ.ም. …
የፌዴራል ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ከተከሰሱበት የሙስና ወንጀል በነፃ ተሰናበቱ Read more »
ምዕራፍ ብርሃኔ | ሪፖርተር በክረምት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ለአራት ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በሐምሌ ወር 2002 ዓ.ም. የተመረቁ ተማሪዎች፣ ጊዜያዊ ዲግሪያቸውን ለመውሰድ ሲጠይቁ፣ ‹‹አልተመረቃችሁም›› በመባላቸው ቅሬታ እያሰሙ ነው፡፡ እንዳልተመረቁ የተነገራቸው ተማሪዎቹ የእንግሊዝኛን ቋንቋ ዓብይ፣ የኦሮሚኛን ቋንቋን ደግሞ …
የተማረ አይደለም ሰው የሚያስተምረው ? ግራ ቀኙን አይቶስ ምሬአለሁ የሚለው ? ህግን ስለተማርሽ ዛሬ አስተማርሻቸው የዘሩትን ማጨድ ይሉሻል ይሄ ነው። ተመስገን ለእውነትሽ ዛሬ ነፃ ወጣሸ ተምረሽ መፍረድን እሰዬ ይመስከርልሽ ብርቱነሽ ብርቱካን ለህዝብሽ ዘብ የቆምሽ ለወንድምሽ ስዬ እውነት ስለፈረድሽ እህት ወንድሞቹ …
ደግ መመኘት መልካም ነገር ነው። የምፈልገውን ነገር ጠንቅቀን ማወቃችን እጅግ አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው። መድረሻችንን ማወቅ ያለብን ለጉዞ ከመነሳታችን በፊት ነው። አዎ! ግልጽ የሆነ ራዕይ ያለን መሆኑ ወሳኝ ነገር ነው። ይሁን እንጂ ራዕይ ወሳኝ ነገር ቢሆንም እንኳን ብቻውን ግን የትም …
ዕርዳታ ወይም ስጦታ አስፈላጊ በሆነበት ጊዜና ቦታ በአግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ ነፍስ ሊያተርፍ፣ የወደቀውን መልሶ ሊያቋቁም እንደሚችል ጨርሶ መካድ ጨለምተኛ አመለካከት ይሆናል፡፡ ስጦታ የሚለው ስያሜ የተቀባዩን ልብ ያማልላል። የቅርብ ወዳጃችሁ አዲስ ሀይብሪድ ቶዮታ መኪና ገዝቶ ቁልፉን ቢያስረክባችሁ ወይ ደግሞ እዚህ …
የታሪክ ጎማ ሲሽከረከር አልባሌ ውድቂያን ወድቀው ያው ታሪክ በድድ (ጥርስ አልባ) የሳቀባቸው አእላፍ ናቸው። የታሪክ አተላ የሆኑት እንዚህ ቀጣፊዎች የቆየና በቅርብ የፈጠሩትን የታሪክ ቡትቶ ተላብሰው የቅጥፈት ስራቸውን ተያይዘውታል። ሰው መግባባት እንዳይችል ሃገርን በክልል ፈርጀውታል። አማርኛ ቋንቋም የዝግታ ሞት እንዲሞት መቃብሩን …
ዋና ፅ/ቤቱ ለንደን የሚገኘው ሂዩማን ራይትስ ዋች የተባለው ዓለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ረቡዕ ጥቅምት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ከውጭ ለጋሾች የሚያገኙትን እርዳታ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለማይስማሙት በመንፈግ በመደበኛነት እንደመሣሪያ ይጠቀምበታል ብሏል፡፡ የድርጅቱ መርማሪና ጉዳይ …
ሲሣይ አጌና (ከአዲስ አበባ) ”ክቡር ጠ/ሚኒስትሩን እኛ አገር ብዙ ብዙ ልንላቸው እንችላለን። በሌላ ሀገር ያላቸው ክብር ግን እንደ አሸናፊ አትሌት ነው። በጂ 8 በለው፣ በጂ 20 ስብሰባ ላይ ሲገኙ ትልቅ ክብር ነው ያላቸው” – አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 22/2010፤ ጥቅምት 12/2003 ዓ.ም):- የሐዋሳውን ችግር ለመፍታት ቃል በተገባው መሠረት አጣሪ ኮሚቴው ዛሬ ሐዋሳ ከተማ ገብቷል። በ12 የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች እንዲሁም በሚኒ ባሶች እና የቤት መኪናዎች ተጭኖ የመጣው ቁጥሩ ከ700 በላይ የሚሆን የሐዋሳ እና አካባቢው ሕዝበ ክርስቲያን …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 22/2010፤ ጥቅምት 12/2003 ዓ.ም):- የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በዛሬ ውሎው አጀንዳዎችን በመቅረጽ እና ዋና ዋና መነጋገሪያ ነጥቦች ሲያወጣ ውሏል። በቅዱስ ፓትርያርኩ በጽሑፍ በተዘጋጀ ንግግር የተጀመረው ይህ ጉባኤ ቅዱስነታቸው በሥራ አስፈጻሚ ጉባኤው እና በብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ላይ ያላቸውን ቅሬታ …
(VOA) — የኢትዮዽያ መንግስት የቤቶችና የከተማ ልማት ሚንስትር የግል የግንባታ ኩባንያዎችን ለማጠናከር በሚል 70 ከመቶ ብድር በመስጠት ገልባጭ መኪኖችን ከቀረጥ ነፃ እንድያስገቡ ፈቅዷል። ይህም የተደረገው ኩባንያዎቹ የመንግስት የጋራ ቤቶችን (ኮንዶሚኒየም) እንዲሰሩ በሚል እንደሆነም ተገልጿል። በዚህ መሃል መንግስት የጋራ ቤቶች ግንባታ …
በመንግስት ብድር ለህንጻ ተቋራጮች የተገዙ የገልባጭ መኪናዎች ታገዱ – VOA Read more »
ለሴት ተማሪዎች ለታቀደው ነጻ የትምህርት ዕድል ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ዩኤስ ኤይድ ሰጥቷል።
ሚኒስትር ቬስተርቬለ በጀርመን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዙሪያ አንድ ሰዓት የፈጀው ንግግር አድርገዋል። አፍሪካን በተመለከተ የጀርመን ፖሊሲ በንግግራቸው ትኩረት አልተሰጠውም።
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 22/2010፤ ጥቅምት 12/2003 ዓ.ም):- ዛሬ የሚጀመረው የቅ/ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በብዙ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ መልካም ውሳኔዎች ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ስለጉዳዩ የሚያጠኑ ደጀ ሰላማውያን እንደሚናገሩት ከሆነ፦ በአምናው ጉባዔ ላይ ወሳኝ መነጋገሪያ የነበረው የ“ሕገ ቤተ ክርስቲያን” ጉዳይ፤ ስለ “ቀኖና …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 22/2010፤ ጥቅምት 12/2003 ዓ.ም):- የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ ዛሬ ሲጀመር አበው በፍቅር እና በሰላም ተወያይተው መልካም ውሳኔ ለመወሰን እንዲችሉ የሚያግባባ የሀገር ሽማግሌዎች ቡድን ጥረት ሲያካሂድ መቆየቱ ታውቋል። በአባቶች መካከል ያለው ልዩነት እንዲቀረፍ፣ ሰላምና እርቅ እንዲወርድ ሲሞክር የቆዩት ሽማግሌዎች …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 22/2010፤ ጥቅምት 12/2003 ዓ.ም):- የቅ/ሲኖዶስ ጉባዔ ትናንት በጸሎተ ምሕላ ተጀምሯል። ቁጥራቸው ከ38 የማያንስ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በዚሁ የመክፈቻ የጸሎት ሥነ ሥርዓት ላይ ትምህርት የሰጡት ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ስለ ቅ/ሲኖዶስ የማይገሰስ መንፈሳዊ ሥልጣን በሰፊው አስተምረዋል። “ቅዱስ ሲኖዶስ …
(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 22/2010፤ ጥቅምት 12/2003 ዓ.ም):- የቅ/ሲኖዶስ ጉባዔ ትናንት ሐሙስ በጸሎተ ምሕላ ከመጀመሩ አስቀድሞ ከአዋሳ የመጡ ከ700 ያላነሱ ሰዎች ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ከትሞ ውሏል። በ12 የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች እንዲሁም በሚኒ ባሶች እና የቤት መኪናዎች ተጭኖ የመጣው የሐዋሳው ሕዝበ …
በዘመን ወይቦ ቀለሙ ባይደምቅም አሻራ ህያው ነው ቢፍቁት አይለቅም ዜግነት ቢቀየር ቢገቡ አሜሪካ ከየት ነህ? መባሉ የማይቀር ነው ለካ! ክልል ድንበር ሆኖ ቢከፈል አገሬ ወሎዬ፣ ከፍቾ ሾዌና ጎንደሬ ቋንቋ መሥፈርት ሆኖ ሰውን ቢፈርጁት አማራ፤ ኦሮሞ አኟክ ትግሬ ቢሉት ደሙ ሲመረመር …
የኢትዮጵያ ሴቶች በጀግንነት፤ በቆራጥ ተጋድሎ፤ በብርቱ ሰራተኛነት፤ በችግር ጊዜ መላ በመምታትና የቤተሰቡን መሰረታዊ ህይወት በመምራት፣ የረጅም ዘመን ልምድና ታሪክ አልቸው። በዚህ ጉዳይ ቅዱስ መጽሃፍ ኢትዮጵያዊቷ ሲፖራ የባለቤቷን የታላቁን የእስራኤል መሪና ነብይ የሙሴን ህይወት ከሞት እንዴት ልታተርፍ እንደቻለች ያስረዳናል። የሆነውም እንዲህ …
ታዋቂው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን “ሂውማን ራይትስ ዋች” ማክሰኞ እለት ባወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያውያን ስም ከምእራባውያን አገራት የሚሰበሰበው እርዳታ ለጭቆና እየዋለ ነው ሲል በዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ላይ ከፍተኛ ወቀሳን ሰንዝሯል። አንድ መቶ አምስት ገጾች ያሉት እና “እድገት ያለነጻነት፡ እርዳታ በኢትዮጵያ …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ እርዳታን ለጭቆና እያዋለ ነው ሲል ሂውማን ራይትስ ዋች አወገዘ Read more »
በአውሮጳ ህብረት የወያኔ አምባሳደር የሆነው ብርሃኔ ገብረ ክርስቶስ ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 6 ቀን 2003 አም የኢትዮጵያን አድስ አመት ለማክበር በሚል ሽፋን በቤልጅዬም እና አካባቢዋ የሚኖሩትን ኢትዮጵያዊያን በልዩ የግብዣ ጥሪ በመጋበዝ ኤ ሲፒ ሀውስ acp house በተባለው የአፍሮ ካረቢያን ህንጻ አዳራሽ …
በብራስልስ የሚገኘው የዘረኛው ወያኔ ኤምባሲ ወደ አንድ መቶ ለሚጠጉ ሆድ አደሮች ግብር ማብላቱ ታወቀ Read more »