በጎጃም በርካታ ሰዎች እንዲረሸኑና በጅምላ እንዲቀበሩ አድርገዋል ተብሏል

በደርግ የአገዛዝ ዘመን ዜጎችን በመግደል፣ በማሰርና በማሰቃየት ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸው አንድ ስማቸው ያልተገለጸ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን፤ በሆላንዷ ከተማ አምስቴልቪን በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኤንኤል ታይምስ የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ትናንት ዘገበ፡፡
በሆላንድ የሚገኘው የአለማቀፍ ወንጀሎች ምርመራ ቡድን አቃቤ ህግ፣ ግለሰቡ እ.ኤ.አ በ1978 ባስተላለፉት ትዕዛዝ፣ በጎጃም አካባቢ ታስረው የነበሩ በርካታ ሰዎች ተረሽነው አስከሬናቸው በጅምላ መቃብር እንዲቀበር ተደርጓል ማለታቸውን ዘገባው ገልጧል፡፡ተጠርጣሪው ከሁለት ሳምንታት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ የጠቆመው ዘገባው፣ አምስቴልቪን ከተማ ውስጥ በሚገኘው የግለሰቡ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ ማስረጃዎች የተገኙ ሲሆን በሄግ የሚገኘው ፍርድ ቤትም ከትናንት በስቲያ በዋለው ችሎት፣ ግለሰቡ ለ90 ቀናት በእስር ላይ እንዲቆዩ ወስኖባቸዋል ብሏል፡፡የሆላንድ ፖሊስ ግለሰቡ የተጠረጠሩባቸውን የወንጀል ድርጊቶች ስለመፈጸማቸው ምርመራ ማድረግ መጀመሩን ዘገባው ገልጾ፣ ፖሊስም የምስክሮችን ቃል መቀበሉንና ተጠርጣሪው ድርጊቶቹን ስለመፈጸማቸው ምስክርነታቸውን ከሰጡ ግለሰቦች አብዛኞቹ በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን  እንደሆኑ አስታውቋል፡፡ምስክሮቹ በሰጡት ቃል ግለሰቡ በጎጃም አካባቢ የደርግ ባለስልጣን ሆነው ባገለገሉባቸው አመታት የተጠቀሱትን የወንጀል ድርጊቶች ስለመፈጸማቸው ተናግረዋል ያለው ዘገባው፣ የሆላንድ የወንጀል ምርመራ ባለስልጣናትም ግለሰቡን ለሞት ቅጣት ያበቃቸውን የወንጀል ክስ የተወሰነ መረጃ ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት መረከቡን ገልጧል፡፡የአለማቀፍ ወንጀሎች ምርመራ ቡድን፣ በደርግ የአገዛዝ ዘመን በደብረ ማርቆስና በመተከል እስር ቤቶች ውስጥ የግድያና የስቃይ ድርጊቶችን በፈጸሙ ግለሰቦች ላይ ትኩረት በማድረግ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ ዘገባው አስታውቋል፡፡
61 አመታቸው እንደሆነ የተነገረላቸው እኒሁ ባለስልጣን፤ ከጥቂት አመታት ወዲህ ነዋሪነታቸውን በሆላንድ እንዳደረጉና የአገሪቱ ዜግነት እንደተሰጣቸው ያስታወሰው ዘገባው፣ ግለሰቡ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት በሌሉበት የእድሜ ልክ እስራትና የሞት ቅጣቶች እንደተጣሉባቸውም ገልጧል፡፡

“ያልተዘመረለት ትልቅ ሰው ነው” (የዌ. ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት)

    የቀድሞ የኢህአፓ ብርቱ ታጋይ እንደነበር የሚገርለት አንጋፋው ደራሲ አስማማው ኃይሉ (አያ ሻረው)፤ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ባለፈው ረቡዕ በስደት በኖረባት አሜሪካ ህይወቱ አለፈ፡፡ አስማማው፤ “ከጎንደር ደንቢያ እስከ ዋሽንግተን” (ክፍል አንድና ሁለት) በተሰኙ ልብወለድ መፃህፍቱ በይበልጥ የሚታወቅ ሲሆን አምስተኛ የሥነ ፅሁፍ ሥራውን በቅርቡ ለአሳታሚዎች እንደሰጠ ለማወቅ ተችሏል፡፡
በአሲምባ በረሃ ለአራት አመታት በትግል የቆየ ሲሆን፤ በ1975 ዓ.ም የኢህአፓ ሰራዊት ሲበተን በስደት ወደ ሱዳን ሄዶ ጥቂት ዓመታት ከቆየ በኋላ ወደ አሜሪካ አቅንቷል፡፡ ለረዥም ዓመታት በአሜሪካ በስደት የኖረው ደራሲው፤ በተለይ ከሶስትና አራት አመታት ወዲህ “ከጎንደር ደንቢያ እስከ ዋሽንግተን፤ ክፍል አንድና ሁለት”፣ “ኢ.ህአሰ፣ አሰብ ክፍል አንድና ሁለት” የተሰኙ አራት መፃህፍትን ለንባብ ያበቃ ሲሆን “አያ ሻረው” የተሰኘ የግጥም ሲዲ ማሳተሙንም የቅርብ ወዳጁ ደራሲና ሀያሲ አለማየሁ ገላጋይ ለአዲስ አድማስ ተናግሯል፡፡ አስማማው በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ አምስተኛ መፅሃፉን የረዥም ልብ ወለድ ሥራ ለአሳታሚዎች ከሰጠ በኋላ ልቡን ታሞ ቦሌ አካባቢ በሚገኘው አዲስ የልብ ህክምና ማዕከል ገብቶ እንደነበር ያስታወሰው አለማየሁ፤ ወደ አሜሪካ ከሄደ በኋላ ግን በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን ደውሎ እንደነገረው ይገልፃል፡፡
ሌላው የአስማማው የቅርብ ወዳጅ በኢትዮጵያ የዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አቶ አቤይቱ መላኩ ስለሁኔታው ሲያስረዱ፤ አስማማው ቀደም ሲል የካንሰር ህመም አጋጥሞት በህክምና መዳኑን ጠቁመው፣ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ በመጣበት ወቅት በሳንባ ህመም መያዙንና ቦሌ በሚገኘው አዲስ የልብ ህመም ህክምና ማዕከል አስገብተው እንዳሳከሙት፣ ከህመሙም ድኖ ወደ አሜሪካ መመለሱን ገልፀዋል፡፡ አሜሪካ ከሄደ በኋላ እንደተሻለው ገልፆልኝ ነበር የሚሉት አቶ አቤይቱ፤ ሆኖም እንደገና ታሞ ኮሎምቦስ ኦሃዩ በሚገኝ ሆስፒታል ገብቶ መታከሙን ተናግረዋል፡፡ ከዚያም ፊላደልፊያ ሄዶ እዚያም መታመሙንና ሳንባው ውሃ ቋጥሮ ለህልፈት መዳረጉን አቶ አቤይቱ ለአዲስ አድማስ አስረድተዋል፡፡ ቀብሩ የትና እንዴት ይከናወን በሚለው ጉዳይ ላይ ከዘመድ ወዳጆቹ ጋር እየመከሩ መሆኑንም አክለው ገልፀዋል፡፡ “አስማማው ያልተዘመረለት ትልቅ ሰው ነው” ያሉት አቶ አቤይቱ፤ “የእሱ ስራና ታሪክ በአግባቡ ሊዘከር ይገባል” ብለዋል፡፡
ሌላው የቅርብ ወዳጁ፤ ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ በበኩሉ፤ “አስማማው ብዙ ፅሁፍና ታሪክ ማምረት በጀመረበት ወቅት መሞቱ ያስቆጫል” ሲል በሀዘን ተሞልቶ ተናግሯል፡፡

መንግስታዊ ሕገወጥነት ተጠናክሯል::ወያኔ የፋይናንስ ጥያቄውን ሊጨብጠው አይደለም ሊዳስሰው አልቻለም::(ምንሊክ ሳልሳዊ) በፋይናስ ባዶነት የሚሰቃየው ወያኔ የሚሰበከው እድገት ለፕሮፓጋንዳዊ የሚዲያ ፍጆታ ብቻ መሆኑ ተረጋግጧል::ከዲያፖራው የተጠየቀ ገንዘብ አልተገኘም ያሉት (ዶክተር?)ዸብረጺሆን ከመንግስት ሰራተኛው አስገድደው እየመነተፉ እንደሚገኙ ተናግረዋል::ወያኔ የፋይናንስ ጥያቄውን ሊጨብጠው አይደለም ሊዳስሰው አልቻለም::በፕሮፓጋንዳ ብቻ …

መንግስታዊ ሕገወጥነት ተጠናክሯል::ወያኔ የፋይናንስ ጥያቄውን ሊጨብጠው አይደለም ሊዳስሰው አልቻለም::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ከባህር ዳር አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የነዳጅ ተሽከርካሪ ቦቴ በእሳት ጋየ::#Ethiopia ከባህርዳር መስመር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረው የነዳጅ ተሽከርካሪ ሽግሩ ባልታወቀ ሁኔታ ደብረ ሊባኖስ አካባቢ ከማለዳው አንድ ሰአት አከባቢ ጀምሮ በእሳት የጋየ ሲሆን እሳቱን እስከሚጠፋ እስከ ጠዋቱ ሶስት ሰአት …

ከባህር ዳር አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የነዳጅ ተሽከርካሪ ቦቴ በእሳት ጋየ:: Read more »

 Elias Gebru Godana – ዛሬ የዞን 9 አራት ልጆች (ናቲ፣ አቤል፣ አጥናፍና ሶሊያና) ከክሳቸው ነጻ መባላቸውን አውቀናል፡፡ በፍቄም ተከላከል ተብሏል፡፡ ቀድሞም ነጻ የነበሩት አዳጊ ልጆች፣ ዛሬ ነጻ መባላቸው ደስ ይላል፤ በፖለቲካ ውሳኔ ያለአግባብ ከዓመት በላይ መታሰራቸው እጅግ ቢያሳዝንም! በፍቄም የጊዜ …

የንጹሃን ዜጎች መታሰር የሀገር መታሰር ነው፤ ዜጎችም ያለሀጥያታቸው መታሰራቸው ሲቆም፣ ሀገር ትፈታለች! Read more »

ባለፉት ሁለትና ሶስት ሳምንታት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስለ ምርመራ ጋዜጠኝነት ሲያወራ የሰማሁ ይመስለኛል። ስለ ልማታዊ ጋዜጠኝነትማ ጆሮዋችን ሞልቶ እስኪያፈስ ነግሮናል። ለመሆኑ እነዚህ ሁለት ጋዜጠኝነቶች ምንድናቸው? እኛ ሀገር ስለ ምርመራ ጋዜጠኝነት ማውራት በራሱ የሚቻል አይደለም። የምርመራ ጋዜጠኝነት እንደ ቃሉ ምርምር ነው። ጋዜጠኛው …

የምርመራ ጋዜጠኝነት እና ልማታዊ ጋዜጠኝነት እንዲሁም እኛ! (የትነበርክ ታደለ) Read more »

በስልጤ በኒቃብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ወደ መኖሪያ ቤት ተላልፎ በምሽት ኒቃባችሁን አውልቁ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እስር እየፈተጸመ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ ”ኒቃባችሁን ካላወላቃችሁ ገበያ መሄድ ሃኪም ቤትም መታከም አትችሉም” የአካባቢውን ነዋሪዎች በማነጋገር ሁሉም መስማት ያለበት ዘገባ አዘጋጅተናል http://goo.gl/NONnCC በኮሚቴዎቻችን ላይ …

የሀሰት ምስክሮችን ከደህንነት ጋር በመሆን ሲመለምሉ የነበሩ የመንግስታዊ መጅሊሶች ምንነትና ማንነት ሲጋለጥ Read more »

ሚስቴና መንግስቴ —————- አንቺንስ አፍቅሬሽ… ጭንቅላቴን ፈተሽ የምትገጣጥሚ፣ ቀልቤን የምትገፊ፣ ቀኔን የምትቀሚ፣ ሕይወት ምትቀምሚ፤ የሳቄ የበላይ፣ የእንባዬ ጠባቂ ድብርቴን አፍላቂ፣ ደስታዬን አርቃቂ፤ በወደድኩሽ ቅጽበት፥ ‘ልሁን’ ባልኩኝ ባልሽ፣ ‘ሁኚ’ ባልኩሽ ሚስቴ አካሌ፣ ሕይወቴ፤ …ብትሆኚ ድክመቴ፤ ሲሻሽ በቁራጭ ቃል፥ ከሰማይ ከፍ አርገሽ …

ሚስቴና መንግስቴ – /ዮሐንስ ሞላ/ Read more »

ዳግማዊት ማ.ሌ.ሊ.ት Amdom Gebreslas **************** በኣሁኑ ወቅት በሃገራችን ኣጋጥሞ ያለው ኣሰቃቂ ድርቅ 8.2 ሚልዮን ህዝብ እጆቹ ለተመፅዋችነት እንዲ ዘረጋ፣ ፈጣን ምላሽ ካላገኘም ለታላቅ እልቂት ሊዳረግ እንደሚችል ግልፅ ሆነዋል። ይህ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልገው የህዝብ ቁጥር በሳምንታት ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት ሽቅብ እየጨመረ …

ዳግማዊት ማ.ሌ.ሊ.ት – በሃገራችን ኣጋጥሞ ያለው ኣሰቃቂ ድርቅ ፈጣን ምላሽ ካላገኘም ለታላቅ እልቂት ሊዳረግ እንደሚችል ግልፅ ሆነዋል። Read more »

ብዙ ጊዜ በብዙኃን መገናኛዎች ሳዳምጥና ስመለከት አንድ እጅግ የሚገርመኝን ነገር በተደጋጋሚ አዳምጣለሁ እመለከታለሁ፡፡ ነገሩ ምን መሰላቹህ፡- በስደትም በሥራም በተለያየ ምክንያት ከሀገር ወጥተው በባዕድ ሀገራት የሚኖሩ ወገኖቻችን በተለይም ፕሮቴስታንቶች (ተቃዋሚዎች) እንዲያ በምቾት በድሎት የሚኖሩበትን ሀገር “እግዚአብሔር አብዝቶ የባረከው ሀገር!” በማለት በተደጋጋሚ ይገልጻሉ፡፡ የእኛ ሀገር ደግሞ ሕዝብ በረሀብ በችግር በስቃይ የሚኖርበት ሀገር ስለሆነች እግዚአብሔር የረገማት የጠላት ሀገር […]

The post የተባረኩ ሀገራት ወይስ የተረገሙ? የተባረኩ ሕዝቦች ወይስ የተረገሙ? appeared first on ሳተናው .

ጥቅምት ፭ (አምት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንን ጨምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ለሚደረግ የቴክኖሎጂ ሽግግር ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ቢደረግም አልተሳካም። ፕሮጀክቱ በ2001 ዓም ተጀምሮ በ3 አመታት ውስጥ መጠናቀቅ ነበረበት። ከብሮድካስት ባለስልጣን የወጣ መረጃ እንደሚጠቁመው ስራው ሊሳካ ያልቻለው በሙስናና በብልሹ አሰራር ምክንያት ነው። ሀገር አቀፍ የሬዲዮና የቴሌቭዥን የማስፋፊያ …

ጥቅምት ፭ (አምት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአገሪቱ የሚታየው የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት እጥረት ካለፉት ስድስት ወራት ወዲህ ለታየው አጠቃላይ የዋጋ ንረት መባባስ አንድ ምክንያት መሆኑን ከንግድ ሚኒስቴር የተገኘ አንድ የጥናት ሰነድ ጠቆመ፡፡ በምግብ ነክ ምርቶች ላይ ማለትም በምግብ ዘይት፣ ዱቄት፣ ፓስታና ሞኮረኒ፣ በዳቦ ምርቶች ላይ የተሰማሩ አነስተኛና መካከለኛ አንዱስትሪዎች በኤሌክትሪክ እጥረት ምክንያት ከማማረት አቅማቸው …

ጥቅምት ፭ (አምት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንደኛ ተከሳሽ ሶሊያና ሽመልስ በሌለችበት፣ሶስተኛ ተከሳሽ ናትናኤል ፈለቀ ፣ አምስተኛ ተከሳሽ አጥናፍ ብርሃኔ፣ስድስተኛ ተከሳሽ አቤል ዋበላ፣ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ የተሰናበቱ ሲሆን፣ ሁለተኛ ተከሳሽ በፍቃዱ ኃይሉ ከሽብር ክስ ነፃ የተባለ ቢሆንም ማአከላዊ ምርመራ በኃይል እና በማሰቃየት የሰጠው ቃል ላይ አመፅ እንዳነሳሳ አምኗል በሚል በወንጀል ህጉ 257 መሰረት እንዲከላከል …

ጥቅምት ፭ (አምት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ማንነታቸው ያልተገለጸው የ61 አመቱ ኢትዮጵያዊ አምሰተልፊን በምትባል ከተማ ውስጥ የተያዙ ሲሆን፣ ግለሰቡን ወደ ኢትዮጵያ ይመለሱ ወይም አይመለሱ የሚልውን ውሳኔ ለመስጠት ፍርድ ቤቱ የ90 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል። ግለሰቡ በደብረማርቆስና መተከል አውራጃዎች በርካታ ሰዎችን መግደላቸውንና ማሰራቸውን በውጭ አገር ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መረጃ መሰብሰቡን ፖሊስ አስታውቋል። በግለሰቡ ላይ ቀድም ብሎ …

ጥቅምት ፭ (አምት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጋዜጠኛ፣ዲፕሎማትና የታሪክ ተመራማሪ የነበሩት የቀድሞ አምባሳደር ዘውዴ ረታ ባለፈው ሳምንት እንግሊዝ ለንደን ውስጥ መንገድ ላይ በመውደቃቸው ባጋጠማቸው ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው አልፏል። አምባሳደር ዘውዴ በአዲስ አበባ ከተማ ነሐሴ 7ቀን 1927 ዓ.ም በወቅቱ ሥጋ ቤት ሠፈር ተብሎ በሚጠራውና በአሁኑ ወቅት ኦርማ ጋራዥ በሚባለው አካባቢ የተወለዱ ሲሆን የሦስት ልጆች …

ኢሳት ዜና (ጥቅምት 5፡ 2008) የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድቤት በሽብርተኛ ወንጀል ክስ፣ የክስ ሂደታቸው በመታየት ላይ የነበሩ አራት ጦማሪያን ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ ዛሬ አርብ ወሰነ። በጦማሪያኑ ላይ የመጀመሪያ ዙር ውሳኔውን ይሰጣል ተብሎ የተጠበቀው ፍርድ ቤቱ በጦማሪያኑ ክሳቸውን መከላከል ሳያስፈልጋቸው በአንድ አመት በላይ የቆየው የእስር ጊዜያቸው አብቅቶ በነጻ እንዲሰናበቱ ትዕዛዝ መስጠቱ ታውቋል። ይሁንና …

ዞን ዘጠኝ በመባል በሚታወቁት አራት የድረገጽ ጸሐፍት እና አንድ ጋዜጠኛ ላይ በሽብርተኝነት የቀረበባቸዉን ክስ ፍርድ ቤት ዛሬ ዉድቅ አደረገ። ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹ ላይ የቀረበዉ ማስረጃ ሁሉ ደካማ መሆኑን ማመልከቱን የፈረንሳይ የዜና ወኪል ከአዲስ አበባ ዘግቧል።

የፍትሕና ልዕልና ጋዜጦች፣ እንዲሁም የፋክትና የአዲስ ታይምስ መፅሔቶች ባለቤትና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ከታሠረ ፤ ጥቅምት 3 ቀን 2008 ዓ.ም አንድ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ የተመስገን ጤና አሳሳቢ መሆኑን ቤተሰቡቹ ገልጸዋል፡፡ ማረሚያ ቤቱ ግን ተመስገን ሕክምና እያገኘ መሆኑን ጤናማም እንደሆነ ይናገራል፡፡

ዛሬ ጥቅምት 5 2007 በዋለው ችሎት አንድ አመት ከ5 ወር እስር ቤት የቆዪት አራት የዞን9 ጦማርያን ላይ ውሳኔ አስተላልፏል።
በውሳኔው መሰረት አንደኛ ተከሳሽ ሶልያና ሽመልስ መከላከል ሳያስፈልጋት ከክሱ ነፃ
ሶስተኛ ተከሳሽ ናትናኤል ፈለቀ መከላከል ሳያስፈልገው ከክሱ ነፃ
አምስተኛ ተከሳሽ አጥናፍ ብርሃኔ መከላከል ሳያስፈልገው ከክሱ ነፃ
ስድስተኛ ተከሳሽ አቤል ዋበላ መከላከል ሳያስፈልገው ከክስ ነፃ የተባሉ ሲሆን
ሁለተኛ ተከሳሽ ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ ከሽብር ክስ ነፃ የተባለ ሲሆን መአከላዊ ምርመራ በሃይል እና በማሰቃየት የሰጠው ቃል ላይ አመፅ እንዳነሳሳ አምኗል በሚል በወንጀል ህጉ 257 መሰረት እንዲከላከል ግን ዋስትና መጠየቅ እንደሚችል ተገልፇል።
የጦማርያኑ ጠበቃ በፍቃዱ ይግባይ እንዲሰጠው የጠየቁ ሲሆን አቃቤ ህግ ተቃውሞ አሰምቶ ይግባኙ ላይ ለጥቅምት 10 ለማየት ቀጠሮ ሰጥቷል።
ባለፉት 1 አመት ከ5 ወራት በማንኛውም በቻላችሁት አቅም ሁሉ ከጎናችን ለቆማችሁ ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን በፍቃዱ ይፈታ የሚለው ጥያቄያችን እንደሚቀጥል ለማሳወቅ እንወዳለን።
የዞን 9 ጦማርያን ከማረሚያ ቤት ሲወጡም የምናሳውቅ ይሆናል።
‪#‎FreeBefekadu‬ ‪#‎Ethiopia‬
እልፍ ምስጋና ለዞን9 ነዋርያንና ወዳጆች
ስለሚያገባን እንጦምራለን!
ዞን9

#Ethiopia #Freezone9bloggers እውነት አሸነፈች:: ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሰላሳ ስምንተኛው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ539 ቀናት የብይን ድራማ :: ከተለያዩ አለማቀፍ ሚድያዎች የመጡ ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች የጦማርያኑ ቤተሰቦች እና ወዳጆች እንዲሁም አገር ወዳ ወገን ወዳድ የሆኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዞን …

ለ539 ቀናት የተንገላቱት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የቀረበባቸው ክስ ምንም ደጋፊ ማስረጃ ስላሌለው ነጻ ወጥተዋል:: Read more »

እኔ እንዳዳመጥኩት Ené endadametkutጌቱ ኃይሉ

መቼም ሰው ይናገራል። እኔ ደግሞ ጆሮ ፈጥሮብኛልና እሰማለሁ። የምሰማውና የማዳምጠው ግን ይለያያል።

ባለፈው ሰሞን ቁጥር 00 ሰውዬ ሲናገሩ ሰማሁ፣ “የዛሬ አሥር ዓመት ከ80 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ሥራ እናስይዛለን” ብለው ሲናገሩ ሰማሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ነፃነት ዘለቀ

Former TPDM fighters. የቀድሞ ዴምሕት አባላት

እንደምን ሰነበታችሁ። እንኳን ለአዲሱ ዓመት የ2008 ዓ.ም. ሁለተኛ ወር “ለጥቅምት አንድ አጥንት” በሠላም አደረሳቹ። ጥቅምት ብርዳምና ንፋሳም ነው። ዘንድሮም እንደዛው ነው። የአዲስ አበባ የሰሞኑ ብርድ ሚስት ያሳቅፋል። ግን ስንገናኝ ሠላምታ የማንለዋወጠው ለምንድነው? ብዙ መጣጥጥፍ ጸሐፊዎች ይህን ወግ ልማድ ረስተው በቀጥታ ሊያስተላልፉት ወደሚፈልገጉት ቁም ነገር ይገባሉ – ያበሳጩኛል። “እንዴት ሰነበታችሁ” ማለት ማንን ገደለ?

ሙሉውን አስነብበኝ …

እኔ እንዳዳመጥኩት Ené endadametkutጌቱ ኃይሉ

መቼም ሰው ይናገራል። እኔ ደግሞ ጆሮ ፈጥሮብኛልና እሰማለሁ። የምሰማውና የማዳምጠው ግን ይለያያል።

ባለፈው ሰሞን ቁጥር 00 ሰውዬ ሲናገሩ ሰማሁ፣ “የዛሬ አሥር ዓመት ከ80 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ሥራ እናስይዛለን” ብለው ሲናገሩ ሰማሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Minilik Salsawi – የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ የፕሮፓጋንዳ ወፍጮ የሆነው ራዲዮ ፋና የአገሪቱ አጠቃላይ ምርት 1 ነጥብ 24 ትሪሊየን ብር ደረሰ የዜጎች የነፍስ ወከፍ ገቢ 691 የአሜሪካ ዶላር መድረሱን እየደሰኮረ ይገኛል::እኛ እስከምናውቀው ድረስ 1.24 ትሪሊዮን ብር የአገሪት አጠቃላይ ምርት ሳይሆን በአገሪቱ …

የሃሰት ፕሮፓጋንዳ – የቁጥር ቁልል – መሬት ላይ ያለው እውነት – ራዲዮ ፋና (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ኢሳት ዜና (ጥቅምት 4 ፣ 2008) በኢትዮጵያ በተለያዩ ስራዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያዊያን ሰራተኞች ላይ የሚፈጽመው በደል ከአቅም በላይ እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፌደሬሽን ገለጠ። በኢትዮጵያዊያን ሊሰሩ የሚችሉ ቀላል ስራዎች በውጪ አገር ዜጎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ያስታወቀው ፌደሬሽኑ 20 የሚሆኑ የቻይና ኩባንያዎች ሰራተኞቻቸው በማህበር እንዳይደራጁ ተጽዕኖ አሳድረው እንደሚገኙ አመልክቷል። በተለይ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ተሰማርተው …

ጥቅምት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፈው አመት ጀምሮ እንደ አዲስ በተጀመረው የሰራዊት ምልመላ የተፈለገውን የሰራዊት ቁጥር ማግኘት የተቸገረው መንግስት፣ ሰሞኑን ደግሞ በአንዳንድ ክልሎች የመከላከያ ሰራዊት አባላት በመኪና ላይ ሆነው ወጣቱ ለውትድርና እንደሚዘገብ በመቀስቀስ ላይ ናቸው። ከዚህ ቀደም ለእያንዳንዱ ቀበሌና ወረዳ የተሰጠው ኮታ ሊሟላ ባለመቻሉ፣ መንግስት በስራ ስልጠና ስም ወጣቶችን በመቀስቀስ ያለፍላጎታቸው እንዲዘምቱ …

ጥቅምት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሞተር ሳይክል ሰዎችን ከቦታ ቦታ በማዘዋወር ህይወታቸውን የሚመሩ 500 ያክል ወጣቶች ስራ እንዲያቆሙ በመታዘዛቸው ችግር ላይ መውደቃቸውን ተናግረዋል። ሰራተኞቹ በድንገት አቁሙ በመባላቸው፣ ቤተሰቦቻቸውን ለማስተዳደር ተቸግረዋል። መንግስት አማራጭ ስራ ሳይፈጥር በድንገት ስራ አቁሙ ማለቱ ተገቢ አይደለም በሚል ወጣቶቹ ያስነሱትን ተቃውሞ ተከትሎ የወረዳው ባለስልጣናት ተጨማሪ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ሰጥተዋል። አንድ …

ጥቅምት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተከዜ ወንዝ ጫፍ ላይ የምትኘውና የዋግና የበለሳ ነዋሪዎች መተላለፊያ የሆነችው አርባ ፀጓር ወረዳ ደርግን ለመጣል በተደረገው የትግል ወቅት የኢህአፓና የኢሕዲን መተላለፊያ መስመር የነበረች ሲሆን በወቅቱ የድሮው ኢሕዲን የአሁኑ ብአዴን ታጋዮች የነበሩት ለሕዝቡ የኑሮ ለውጥና ዴሞክራሲያ ስርዓት እንደሚገነቡ ቃል በመግባታቸው ነዋሪው ሸማቂዎቹን በማገዝ ከለላ ይሰጣቸው የነበረ ሲሆን ድል …

ጥቅምት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ፥ ESFNA በካናዳ የቶሮንቶን ከተማ የ2016 የስፖርት ክብረ በዓል ዓስተናጋጅ እንድትሆን መርጧል። ውሳኔው የተላለፈው፥ በኢትዮ-ስታር ቶሮንቶ የእግር ኳስ ክለብ ዓስተባባሪነት በቶሮንቶ ካናዳ በተዘጋጀው፥ የESFNA ዓመታዊ ጉባኤ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ የክለብ ተዎካዮችና የቦርዱ ዓመራር ዓባላት በተገናኙበት፥ ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ October 10 እና …

ጥቅምት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኙት የቱርካና ሃይቅና የኦሞ ወንዝ ኢትዮጵያ በምትከተለው የኢንዱስትሪ ዘመቻ ምክንያት የመድረቅ እና የአየር ንብረት መዛባት አደጋን ማስከተሉንና በዚህም ለውጥ ሳቢያ የአካባቢው ነዋሪዎች ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ሂውማንራይትስ ወች በጥናት ሪፖርቱ አመልቷል። በሰሜናዊ ምዕራብ ኬንያ በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ የሚገኘው የቱርካና ሃይቅ በዓለማችን በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ከሚገኙት …

– ወያኔ መስጊዶችን መዋጮ ሊጠይቅ ነው – የወያኔ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተብየው በፖለቲካ መሪዎች ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ – የሱማሊያ የጦር ጉዳተኞች ኬኒያ መሆናቸው ተገለጸ – የግብፅ የወያኔና የሱዳን የአባይ ግድብ ድርድር ሊቀጥል ነው – በማላዊ እስር ቤት ታግተው የሚገኙ …

ወያኔ መስጊዶችን መዋጮ ሊጠይቅ ነው:: – በማላዊ እስር ቤት ታግተው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፈተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው Read more »

አንድ ዜጋ በገዛ አገሩ አንገቱን ቀና አድርጎ በነፃነት መራመድ የሚችለው መብቱ ሲከበርለትና እሱም የሚፈለግበትን ግዴታውን ሲወጣ ነው፡፡ ይህ ግዴታውን የሚወጣ ዜጋ ፍትሕ ሲነፈግና መብቱ ሲጣስ ግን ዜግነቱን ይጠራጠራል፡፡ ስለልማት፣ ስለዕድገትና ብልፅግና ቢወራ አይሰማም፡፡ በጉልበተኞች ንብረታቸውን የተቀሙ ዜጎች ፍትሕ ሲጠይቁ ተነፍገው …

የፍትህ አካላቱ ጥጋብ ጣራ እየነካ የሕዝብን ብሶት ሊያፈነዳው ተቃርቧል:: Read more »

ዛሬ ጧት አንድ የብአዴን ባለስልጣን ፍፁም የበታችነት ስሜቱን በሚሳብቅ መልኩ “ብአዴን ከአንድ ጀግና ህዝብ የራሱን ዐላማ አንግቦ የተነሳ፣ ብዙ ጀብዶች የፈፀመ፣ ብዙ መስዋዕትነት የከፈለ፣ በራሱ ዐላማ የቆመ ፓርቲ እንጅ የማንም ተለጣፊ ሆኖ አያውቅም” ሲል ኢቢሲ ሰማሁ፡፡ እሰየው! እንዳፉ ያድርግለት! እውነት …

እስቲ ሐቁን እንመስክር፡ ብአዴን/ኢህዴን ማን ነው? Read more »

ይድረስ ለኩሩዋ የሃገሬ ሴት በሙሉ በሙሉ መስዋእትነት ከፍለን ይህን ሃገር አጥፊ ቡድን እናስወግድ። አንቺ የኢትዮጵያ ዉብ ሴትሆይ፤ አንቺ በሃገርሽ ስራ አጥተሽ በየአረብ ሃገሩ የምትንከራተቺው የኢትዮጵያ ኩሩ ሴት፤ አንቺ በሃገርሽ ለሃገርሽ ሰርቶ ለመኖር ተምረሽ ስራ አጥተሽ የምትንከራተችው ኢትዮጵያዊት፤ አንቺ በስርአቱ አስተዳደር …

ይድረስ ለኩሩዋ የሃገሬ ሴት በሙሉ መስዋእትነት ከፍለን ይህን ሃገር አጥፊ ቡድን እናስወግድ። Read more »

ኢሕአዴግ ያቋቋመው ፍፁማዊ አምባገነን መንግስት ለኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግሮች መፍትሔ ሊሰጥ አይችልም!! ============== ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ የኢፌድሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 54/1፣የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሁሉ አቀፍ፣ ነፃ፣ ቀጥተኛና ትክክለኛ በሆነ፣ ድምፅ በምስጢር በሚሰጥበት የምርጫ ስርዓት በየአምስት …

ኢሕአዴግ ያቋቋመው ፍፁማዊ አምባገነን መንግስት ለኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግሮች መፍትሔ ሊሰጥ አይችልም!! Read more »

#Ethiopia : በምርጫ እና በብልጫ የምታደምጡት የናንተው የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ለዚህ ሳምንት የመራረጥናቸውን ዜናዎች እና መጣጥፎችን ቀልብን ከሚስቡ ሙዚቃዎች ጋር አዋዝተን ቀርበናል። መልካም ጊዜ… [youtube http://www.youtube.com/watch?v=2OrTNwGiwSg]

-ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ በተባረሩ ሰራተኞች ተጻፈ የተባለ የመጅሊሶችን ገበና የሚያጋልጥ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ ልዩ ዘገባ ይዘናል http://goo.gl/R36eUa -በሜዳወላቦ ዩንቨርስቲ በኒቃብና በሶላት ሁለት ተማሪዎች ተባበረሩ በኒቃብ ምክኒያት የተባረረችው ተማሪ ከቢቢኤን ጋር ቆይታ አድርጋለች ሁሉም ሊነቃ በቃ …

ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ:: Read more »

ሙሉጌታ ሉሌ / Mulugeta Luleበልጅግ ዓሊ

“ደግ ደጉን ስናጣ፣ ኀዘኑ መረረ

ሞት አምላኩ ከድቶት፣ ገሎት በነበረ።”

– የሠፈራችን ሙሾ አውራጅ

እነሆ ጋሼ ሙሉጌታ ዐረፈ። ከዚህ ምስቅልቅሉና ቅጥ አምባሩ ከወጣ ዓለም በአካል ተለየ። ጋሼ ሙሉጌታ ከእንግዲህ የሀገሩን አፈር በሞቱ እንኳ ላይቀምስ ነው። ዛሬ የሰው ሀገር አፈር ለብሶ በዝምታ ማሸለቡን መርጧል። ሀገሩን እንደናፈቀ የተለያት ቢሆንም ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ትምህርት ሰጥቶን አልፏል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ጥቅምት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የሚገኙ 8 ሚሊዮን 200 ሺ ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚሹ፣ በከተማ ውስጥ የሚኖሩ 4 ሚሊዮን ተረጅዎች እንዳሉ በመንግስት እና በአለማቀፍ ድርጅቶች ይፋ ከሆነ በሁዋላ፣ የአለማቀፍ ድርጅቶች መንግስት ለልማት በሚል የመደበውን ገንዘብ የዜጎቹን ነፍስ ለመታገድ እንዲያውለው ጠይቀዋል። እስከሚቀጥለው ታህሳስ ወር ድረስ ምግብ ገዝቶ ለማቅረብ የሚያስፈልገው 12 …

ጥቅምት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፈው እሁድ ጀምሮ በኢትዮጵያውያንና በሱዳን መንግስት ወታደሮች መካከል የተነሳው ጦርነት መቀጠሉን ከአካባቢው የደረሱን መረጃዎች ያመለካታሉ።ኢትዮጵያውያን ታጣቂዎች፣ ከዚህ ቀደም ማንነታቸው ያልታወቁ የሱዳን ታጣቂዎች 8 ኢትዮጵያውያንን ለሹፌርነት እንቀጥራችሁዋለን በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ከመኪና ላይ አውርደው መግደላቸውን ተከትሎ፣ ኢትዮጵያውያኑ በወሰዱት አጸፋ እርምጃ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የሱዳን ወታደሮችን ገድለዋል። የሱዳን መንግስት ተጨማሪ …

ጥቅምት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል በሲዳማ ዞን በማልጋ ወረዳ ፣ ወታራና ጉጉማ በሚባሉ አካባቢዎች ከ2004 ዓም ጀምሮ በእየአመቱ የሚቀሰቀሰው ግጭት ሰሞኑን አገርሽቶ፣ እስካሁን 2 ሰዎች በከባድ ሁኔታ ተጎድተው አዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ሲገቡ፣ መጠኑ ያልታወቀ ንብረትም ወድሟል። በቦንኬ ጎሳና በጉኑፋ ጎሳዎች መካከል የተነሳው ግጭት መንስኤ የአንዱ አካባቢ ተወላጅ ሌላውን ማስተዳደር አይችልም …

ጥቅምት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ሲሞክሩ በማላ ዊ የድንበር ጠባቂዎች የተያዙ ከ317 በላይ ኢትጵያዊያን ስደተኞች በተለያዩ እስርቤቶች ውስጥ የሚገኙ ሲሆን በእስር ቤት ውስጥ ሰቆቃ እየተፈፀመባቸው መሆኑን አጃን ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል። የማላዊ ፍርድ ቤት በስደተኞች ላይ የእስር ቅጣትና ስድሳ አምስት የአሜሪካን ዶላር መቀጮ የጣለባቸው ሲሆን ፣ አብዛሃኞቹ ከስድስት ወራት …

ጥቅምት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብር ወንጀል ተከሰው በ19ኛው ወንጀል ችሎት ነጻ የተባሉት የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ሃብታሙ አያሌው፣ የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት ም/ል ሰብሳቢ የነበረው የሽዋስ አሰፋ፣ የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ም/ል ስብሳቢና የደቡብ ተወካይ የነበረው ዳንኤል ሽበሺ እንዲሁም አብርሃም ሰለሞን ፣ ዛሬ ጠ/ፍርድ ቤት ቀርበው፣ በአቃቢ ህግ የተጠየቀባቸው ይግባኝ …

ጥቅምት ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በፍቼ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት መስሪያ ቤትስራችንን በአግባቡ ሊያሰራን አልቻለም በሚል ምክንያት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ከትናንት ጀምረው የስራማቆም አድማ አድርገዋል። የከተማው መንገድ ትራንስፖርት ባጃጅ ለመንዳት የታክሲ አንድ ፈቃድ መያዝ ያስፈልጋል የሚል መመሪያ ያወጣ ሲሆን፣ በሶስተኛ መንጃ ፈቃድ ሲያሽከረክር የተገኘ ሹፌር 2 ሺ 500 ብር ይቀጣል። የቅጣቱን መጠንና …

በቲፒ የታገቱ ፖሊሶችን ለማስለቀቅ የኃይል እርምጃ ይወሰዳል ተባለ :: ========= ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ የወያኔ የብድር መጠን አሳሳቢ ነው አሉ :: ======== በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዝበራው ጦፏል :: ============= and more Others information [youtube http://www.youtube.com/watch?v=___4F1lmtAY]

Amdom Gebreslasie  – ራስዋ የማታደርገውን ነገር ለዓፋር ክልላዊ መንግስት ኣስተዳዳሪ እሷ ኣጋር ብላ የምትጠራው ኣብዴፖ ለዓመታት በሊቀ መንበርነት የመራው ዓሊ ሴሮ ከሊቀ መንበርነቱና ኣስተዳዳሪነቱ ለማንሳት ስትሞክር በኣፍዋ ሽኖባታል። ጉዳዩ በያዝነው ዓመት ህወሓትና ራሷ ጠፍጥፋ የሰራቻቸው የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶች ጉባኤዎቻቸው ኣካሂደው …

የዓፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር ዓሊ ሴሮ ህወሓትን ኣናትዋን ብሎ ቀልቧን ገፎ ልቧን ኣዝሮ መለሳት። Read more »