<<የነፃነት ትግላችን ዋነኛ ምሰሶ ለነፃነታችን በፈቃደኝነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናችን ነው።>>  ማዲባ “Long walk to Freedom” (Natnail Feleke= Zone 9 ) አንዳንዴ <<ተስፋ>> ጠላታችን ይሆናል። ነገሮች እንደሚሻሻሉ ወይንም ከዚህ የባሰ እንዳይከፉ እያልን በተስፋ እየተታለልን ማድረግ የሚገባንን ሳናደርግ ወደን ሳይሆን ተገደን እንከፍላለን። …

የነፃነት ትግላችን ዋነኛ ምሰሶ ለነፃነታችን በፈቃደኝነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናችን ነው። ማዲባ (Natnail Feleke) Read more »

ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን መጋቢት 20 ለብይን ጠቅላይ ፍ/ቤት ይቀርባሉ ★★★★ በእነ ሶሊያና ሽመልስ መዝገብ ህብረተሰብን አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሳችኋል በመባል በፀረ ሽብር ህጉ አንቀፅ 4 ክስ ከተመሰረተብን ሰባት የዞን 9 ጦማሪያን እና ሶስት ጋዜጠኞች ውስጥ የአምስቱ ክስ ተቋርጦ፣ …

ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን መጋቢት 20 ለብይን ጠቅላይ ፍ/ቤት ይቀርባሉ Read more »

“ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የብሄር ታርጋ ሊለጠፍብኝ አይገባም ብዬ መርማሪዎቹ ልዩ ፍጡር መስያቸው ሲደበድቡኝ አምሽተዋል::” አቤል ዋበላ —— ጦማሪ አቤል ዋበላ፤ አንድ ዓመት ከስድስት ወራት ታስሮ ስለ መለቀቁ ይናገራል። “መእከላዊ ምርመራ እያለው ብሄርህን ተናገር ተብዬ ለሊቱን ሙሉ ስደበደብ ነበር …

“ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የብሄር ታርጋ ሊለጠፍብኝ አይገባም ብዬ መርማሪዎቹ ልዩ ፍጡር መስያቸው ሲደበድቡኝ አምሽተዋል::” አቤል ዋበላ Read more »

እናመሰግናለን! የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች

በድንገት ከያለንበት ተይዘን እንደታሰርነው አፈታታችንም ግራ የሚያጋባ ነበር፡፡ ተመሳሳይ ክሶች ቀርበውብን እያለ ግማሾቻችን ‹ክስ ተቋርጦላችኋል› ተብለን ተፈታን፣ ግማሾቻችን ደግሞ ‹ነፃ ናችሁ› (ከሳሽ በነፃነታችን ላይ ይግባኝ መጠየቁ እንዳለ ሁኖ) ተብለን ይሄው ወጥተናል፡፡ ቀሪ ክስ ይዘን በዋስ ወጥተን እየተከራከርንም ያለን አለን፡፡ በዚህ …

ምስጋና ለናንተ፤ እስራችን ‹አጭር› – ፈተናችን ‹ቀላል› እንዲሆን አድርጋችሁልናልና፡፡ እናመሰግናለን! Read more »

የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ በዋስ ተፈታ:: Zone 9 Bloggers in Ethiopia

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Freezone9bloggers‬ የወያኔው ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ካልወንጀላቸው ካሰራቸው የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ውስጥ በማጎሪያው ካምፕ አስሮት የነበረውን ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ በ20.000 ብር ዋስ ከእስር እንዲፈታ ወስኗል::ግፊት እና ጫና መቋቛም ያቃተው የወያኔው ስርኣት በርካታ ንጹሃንን አሁንም በየማጎሪያ ካምፕ …

የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ በዋስ ተፈታ:: Read more »

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Freezone9bloggers‬ ‪#‎Photos‬ ‪#‎Happiness‬ #MinilikSalsawi የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ፣ ጦማሪ አቤል ዋበላ ፣ ጦማሪ አጥናፍ ብርሃኔ እና ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።

#Ethiopia #Freezone9bloggers እውነት አሸነፈች:: ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሰላሳ ስምንተኛው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ539 ቀናት የብይን ድራማ :: ከተለያዩ አለማቀፍ ሚድያዎች የመጡ ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች የጦማርያኑ ቤተሰቦች እና ወዳጆች እንዲሁም አገር ወዳ ወገን ወዳድ የሆኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዞን …

ለ539 ቀናት የተንገላቱት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የቀረበባቸው ክስ ምንም ደጋፊ ማስረጃ ስላሌለው ነጻ ወጥተዋል:: Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ፍትሕን ከሚደፈጥጡ የወያኔ ባለስልጣናት የሚሰጠውን ውስኔ ለማንበብ የምን ስልጠና ያስፈልጋል የሚል ጥያቄ ያስከተለው የዞን ዘጠን ጦማርያን የዛሬው የፍርድ ቤት ቀጠሮ ጉዳይ የካንጋሮ ፍርድ ቤቱ ዳኞች ስልጠና ላይ ናቸው በሚል ሰበብ ጦማርያኑን ማጉላላት ቀጥሏል::ከታሰሩ 531 ቀናትን ያስቆጠሩት …

ዳኞች አዳማ ስልጠና ላይ ናቸው በሚል ሰበብ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ለጥቅምት 5 ለ38ኛ ጊዜ ተቀጠሩ:: Read more »

Minilik Salsawi በዛሬው እለት ከእስር ባልተፈቱ አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ሲሆን በቦታው የጦማርያኑ ቤተሰቦች እና ጓደኞቻቸውን ጨምሮ ዲፕሎማቶች እና ጋዜጠኞች በካንጋሮው ፍርድ ቤት ተገኝተዋል::እንዲሁም በቅርቡ የተፈቱት ጋዜጠኞች እና ጦማርያን ርእዮት አለሙን ጨምሮ በፍርድ ቤቱ …

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የልደታ ካንጋሮ ፍርድ ቤት ውሎ ለ32ኛ ጊዜ ለሓምሌ 22 ተቀጠረ:: Read more »