Habtamu Ayalewነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ … የሀገሬ ዲሞክራሲያዊ የበቀል ፖለቲካ

የሰሜኑ ኮከብ አብርሃ ደስታ እንኳንም ተፈታህ!

የሰሜኑ ኮከብ ወንድም አብርሃም ደስታ ከእስር እንደሚፈታ ቢገመትም ዘንድሮ ሲሆን እንጅ ሲባል ለማመን ተቸግሬያለሁና ዛሬን መቆየት ነበረብኝ ። እናማ የሰሜኑ ኮከብ ደፋሩና ለእውነት ግንባሩን የማያጥፈው የመቀሌው አብርሃም ደስታ “እውነት ተፈታ” ሲባል ሰማሁ፣ ደስ አለኝ! አብርሽ፤ እንኳንም ከቤተሰብ፣ ከዘመድ አዝማድና ወዳጅ አፍቃሪ ወገንህ ጋር ተቀላቀልክ እልሃለሁ፣ አብርሽ!

ሙሉውን አስነብበኝ …

የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት በአማራ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በተለይም በሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ በደቡብና ሰሜን ወሎ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ አውቶቡሶችና ሚኒባሶች በየቦታው እንዲቆሙ እየተደረገ ፣ ፖሊሶች መንገደኞችን እያስወረዱ መታወቂያ እየተቀበሉ ፍተሻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ተሳፋሪዎች በተደጋጋሚ እንዲፈተሹ በመደረጋቸው ምሬታቸውን እየገለጹ ነው። የጎንደሩ ህዝባዊ …

በሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ በደቡብና ሰሜን ወሎ ፖሊሶች ፍተሻ በማካሄድ ላይ ናቸው። Read more »

  ከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን ለማፈንና የጎንደርን ህዝብ ለማሸበር ባደረገው የውንብድና ተግባር ጀግናውና ታጋሹ የጎንደር ህዝብ ባሳየው ታላቅ ጀግንነት ለአፈና የተሰማራውና በትግራይ ተወላጆች ብቻ የሚመራውና የተዋቀረው የህወሃት አፋኝ ቡድን መራር የሽንፈት ፅዋን እንዲጋት የተደረገ ሲሆን ህዝባችንም ለግፈኞችና ለጨቋኞች የሰጠውን ተመጣጣኝ ምላሽ ታሪክ ዳግም በደማቁ […]

 Minilik Salsawi ጎንደር፡ ዛሬ አንደተጠበቀው የብአዴን ኣና የትግሬ ፌድራሎች ስብሰባችዉን ጨርሰዋል፡፡ መግለጫም ከስብሰባዉ በሁላ የክልሉ መንግስት አዉጥቷል፡፡ መግለጫው ከወያኔ የተለምዶ ጸባይ አንጻር ስታይ በኔ ግምት መጥፎ ነው የሚባል አይደለም፡፡ ኮ\ል ደመቀ ለግዜው በጎንደር አስርቤት ዘመድ አየጠይቀው ኣንዲቆይ የተስማሙ ሲሆን ፍርድ …

በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው። Read more »

አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ አቶ ሀብታሙ አያሌው የቀድሞው የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን የቤተሰቡ የቅርብ ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። ህክምናው በዘገየ …

አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ Read more »

#‎Ethiopia‬ ጥቅማቸው የተነካና የደነገጡ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎች የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ለሃምሌ16 ጠርተዋል። በሃረርጌና በሸዋ የተነሳው የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ትላንትና ያገረሸው በምእራብ ሸዋ የተቀሰቀሰው የሕዝብ ተቃውሞ …

ጥቅማቸው የተነካና የደነገጡ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎች የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ለሃምሌ16 ጠርተዋል። Read more »

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ሰው በመግደል ወንጀል ጥርጣሬ በሚል በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ሕወሓት ክስ መሰረተች:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎Welkait‬ ‪#‎Gonderprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ======== የዐማራ ተጋድሎ የዛሬ (ሀምሌ 12 ቀን 2008 ዓ.ም.) ውሎ ========== 1. በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ክስ ተመስርቷል፤ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም. …

“ሰው በመግደል ወንጀል ጥርጣሬ” በሚል በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ሕወሓት ክስ መሰረተ Read more »

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አንዳንድ ሰዎች በየዋሕነት በትግራይ ክልል የአማራ ሕዝብና ሌሎች ብሄሮች የሚኖር ይመስላቸዋል:: ይህ ትልቅ ስህተት ነው::በዚህ አጋጣሚ ለመናገር ያህል ጠንካራና እና ገፍቶ የሚሄድ …

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት Read more »

የኢትዮጵያ የብሐራዊ መረጃንና መከላከያ ሰራዊትን ወታደራዊ ደህንነት ዋቢ ባደረገ መልኩ በጎንደር የአማራ ህዝብ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚጠይቅ ረቂቅ እንዲጸድቅ ለሚመለከተዉ ተባባሪ አካል ተሰናድቶ ቀርቧል። በዚህ ረቂቅ ዉስጥ የሐገሪቷ ክልላዊ መንግስታት እና የኢሃዲግ እህትማማች ድርጅቶች ወይም ፓርቲዎች አመጹን ማዉገዛቸዉ አበክሮ የተገለጸ ሲሆን በጎንደር የተቀናጁ የሽብር ሐይሎች መንግስት በህጋዊ መንገድ የሚፈልጋቸዉን ግለሰቦች ለህግ እንዳይገዙ ሽፋን በመስጠት በመከላከያ […]

ጎንደር ምሽቱን ውጥረት ውስጥ ናት። ሕዝቡና የህወሓት ደኅንነቶች ተፋጠዋል። የወልቃይት የማንነት ጥያቄ የሕዝብ ተወካይ እና የኮሚቴ አባል የሆኑትን ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን በምሽት አፈኖ ለመውሰድ የትግራይ ክልል ደኅንነቶች አንገረብ እስር ቤትን ከበውታል። ሕዝቡ ኮለኔሉ ተላልፈው የሚሰጡት በሬሳችን ላይ ይሆናል እያለ ነው። በከተማዋ የተለያዩ አቅጣጫዎች የተኩስ ድምጽ ይሰማል!!!Filed under: NEWS

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ተቃውሞ እና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ:: ፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምእራብ ሸዋ ጀልዱ እና ጊንጪ ተቃውሞና የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶችና የሚኒባስ የስራ ማቆም አድማ የተደረገ ሲሆን በጀልዱ ከተማ በርካቶች በወያኔ …

ተቃውሞ ና የሹፌሮች ስራ ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ፤ወያኔያዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል Read more »

ቴዎድሮስ አድሃኖም በፌስ ቡክ ግፁ ላይ የወልቃይትን ጉዳይ መንግስታቸው በሰከነ መልኩ መፍታቱን ። ጎንደሬዎች ከፈለጉ ሄደው ወልቃይት መኖር እንደሚችሉ ። የወልቃይት መሬት ግን የትግሬ መሆኑን አውጇል ። እርግጥ ቴዎድሮስ ቆሻሻ ሰው ነው ፥ የሚከተለውም መርህ በለከት የለሽ ብልግናው የሚታወቀውን ህውሓት መርህ ነው ። ተቀጣሪነቱም ለዚሁ ባለጌ ስርዓት ነው ። ስለዚህ ይህንን ብሎ ‘ባይል ነበር የሚገርመው […]

አቶ ንግሱ ጥላሁን ይባላሉ።፡ የአማራው ክልል የኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ ናቸው። በፌዴራል ደረጃ የኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊውን መቼም የማያወቅ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም። በኦሮሚያው ተቃዉሞ ጊዜ ጠንቋይ፣ ጋኔን ማናምን እያለ ሲቀባጥር የነበረው፣ ዱርዬው ጌታቸው ረዳን።ሁለቱም ሰሞኑን በጎንደር በተነሳው ቀውስ ዙሪያ ቃለ ምልልሶች …

ብአዴን ከግንባሩ ቢወጣ ይቀለዋል Read more »

መጋቤ አእላፍ ቆሞስ አባ ተክለ ሃይማኖት ንጉሤ  ኤጲስ ቆጶስነት ቢሾሙ ምን ሊፈጠር ይችላል? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ ይድረስ፡- ለኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ፤ የጋምቤላ ክልል፣ ሊቀ ጳጳስ ሳይኖረው መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይኹን እንጂ፣ የጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የኾኑት፣ መጋቤ አእላፍ ቆሞስ አባ ተክለ ሃይማኖት በኤጲስ ቆጶስነት ሊመረጡ መኾኑን ጭምጭምታ …

ኢህአዴግ ሁሌም ከገጠመው ችግር ተነሰቶ ድርሰት ይፅፋል ፣ ያፅፋል።አዲሱ ዶኩመንተሪ ይህ ነው። ጎንደርን እንደ ፈረንሳይ (አኬልዳማ ክፍል 10001) ደራሲ ወያኔ ፞ ፞ ተዋንያን ምሁራን( ካድሬ) እሰረኞች ነዋሪዎች(አባል የሆኑ ) ኤርትራ  (መላከኪያ) ፞ አቅራቢዎች ኢቲቪ ፋና ኢ ዜ አ ጥብቅ ማሳሰቢያ ፊልሙን ስለምንደጋግመው አመለጠኝ ብለው አይጨነቁ።ልላው መብራት ሃይል ዋ!  መብራት ብታጠፋ። ፠           […]

የወያኔ ማጎሪያ ካምፕ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሚባል እስረኛ የለም ሲል ካደ:: ………… የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰጠው የመጨረሻ ትዕዛዝ መሠረት፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በመከላከያ ምስክርነት ሐምሌ 7 ቀን 2008 ዓ.ም. …

የወያኔ ማጎሪያ ካምፕ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሚባል እስረኛ የለም ሲል ካደ:: Read more »

የተሐድሶ ኑፋቄ አቀንቃኞችን፣ ለጉባኤ በመጋበዝና በማወደስ ግንባር ቀደም ናቸው ለቅዳሴ የተሠየሙትን ልብሰ ተክህኖ በማስወለቅ ለሥርዓቱ ንቀታቸውን አሳይተዋል በገና እና በሰኔ አጽዋማት ሉካንዳ ያዘወትራሉ፤ በሑዳዴም በጠዋት ገበታ ይሠየማሉ ውዳሴ ማርያም፣ ገድላት፣ ስግደት፣ ጾም፣ ፍትሐት፣ ንስሐ አያስፈልጉም፤ ብለዋል በጸሎተ ቅዳሴ ላይ ሳሉ በሞባይላቸው ፖርኖግራፊ ያያሉ፤ በፌስቡክ ቻት ያደርጋሉ ምንኵስናን “አደንዛዥ ዕፅ” በማለት እንደሕይወት ጥሪ ሳይኾን እንደሸክም ይቆጠራሉ …

የወልቃይት ተወላጆች ከአዲስ አበባና ካርቱም እየታፈሱ ነው:: የጎንደሩ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ የተደናበረው የወያነ አገዛዝ የወልቃይት ተወላጆችን ከአዲስ አበባ እና ካርቱን እያፈሰ በማሰር ላይ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል::ጎንደር ከተማና በአጠቃላይ በአማራ ክልል ሕዝባዊውን አመጽ ተከትሎ በአደባባይ ሰዎች በብዛት ባይታዩም ውስጥ ውስጡን ግን …

የወልቃይት ተወላጆች ከአዲስ አበባና ካርቱም እየታፈሱ ነው:: Read more »

• ሰላማዊ ትግል ትክክለኛው መንገድ ነው የሚል አቋም አለኝ • “ኢህአዴግ በሰላማዊ ትግል አይወርድም” የሚል ሃሳብ ስላለ ነው ሰዎች ተስፋ የሚቆርጡት • ህዝብ የሚተማመንበት ፓርቲ እስካልተፈጠረ ድረስ ለውጥ አይመጣም በሽብር ተከሰው በፍ/ቤት ነፃ ከተባሉ በኋላ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የአረና ፓርቲ አመራር አቶብርሃ ደስታ ከሁለት አመት የማረሚያ ቤት ቆይታ በኋላ ከሰሞኑ ከእስር ተለቀዋል፡፡ አቶ አብርሃ ለ8 ዓመታት […]

መድረክ እንደ ግንባር ዐረና እንደመድረክ አባል ፓርቲና አሁን በጎንደር እየሆነ ባለው ክስተት እንደ ዋነኛና ቀዳሚ ባለጉዳይ አንድ ነገር ማለት እንዳለባቸው ይሰማኛል፡፡ በበርካታ ምክንያቶች– ዋናዎቹን ጠቅለል አድርገን ስንመለከት- 1. አንድነት ፓርቲ የመድረክ አባል በነበረበት ጊዜ አብረው እየሰሩ ከመድረክ አመራሮች አንድነት የአማራና አዲስአበባ ልህቃን ጥርቅም ነው ተብሎ ሲነገር ነበር፡፡ በመጨረሻም አንድነት ከመድረክ በራሱ ጊዜ ወይም በመሞቱ ከአባልነት […]

የገጠማቸውን ሕመም ለማወቅ ባደረጉት ምርመራ በግራ ኩላሊታቸው ላይ ጠጠር መኖሩ የተነገራቸው የ37 ዓመት ሴት፣ ጠጠሩን በቀዶ ሕክምና ለማስወገድ በቤተል ቲቺንግ አጠቃላይ ሆስፒታል የተኙ ቢሆንም፣ ሕክምናው ተደርጎላቸው በሰላም ከተጠናቀቀ ከአራት ዓመታት በኋላ ባደረጉት የአልትራ ሳውንድ ምርመራ የግራ ኩላሊታቸው ሙሉ በሙሉ ተነጥሎ …

ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል የሕመምተኞችን ኩላሊት በመስረቅ ተከሰሰ፤4,590,000 የጉዳት ካሳ ተጠይቋል Read more »

“ስምምነቱ ስላልተከበረ ሕዝቡ ይድረስልኝ::” ኮሎነል ደመቀ ዘውዱ በጻፉት ደብዳቤ ጠይቀዋል:: ኮ/ል ደመቀ ወደ አንገረብ እስር ቤት መወሰዳቸውን ተከትሎ የህዝብ ተቃውሞ የተከሰተ ሲሆን የተኩስ ድምጽ ይሰማል። ጎንደር ዛሬም በተኩስ እየተናጠች ነዉ::ባህርዳር በትግራይ ደም መጣች ወታደሮች ተከባለች: የጦር ጀቶች በሰማይ ሲገላምጡ አርፍደዋል::ጎንደር …

ኮ/ል ደመቀ ወደ አንገረብ እስር ቤት መወሰዳቸውን ተከትሎ የህዝብ ተቃውሞ የተከሰተ ሲሆን የተኩስ ድምጽ ይሰማል። Read more »

አቶ ሰጠኝ ባያብል፥ በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ተወላጅና ጀግና ገበሬ ነበር፥ ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ኮሜቴን ለመያዝ የፌደራል መለዮ ለብሶ ከተሰማራ የወያኔ አፋኝ ቡድን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ለመታደግ ፈጥነው በመድረስ ከዘረኛው የወያኔ ፌደራል ፖሊስ ጋር ተናንቀው ከወደቁት አንዱ የአርማጭሆ ጀግና ዓቶ ሰጠኝ ባያብል ነበር፥

ምሕረቱ ዘገዬ

ወዳጅን ቢከፋውም ጠላት ግን ደስ ይበለው – ሀገራችን በአሁኑ ወቅት ለይቶላት ጨርቋን ጥላ ዐብዳለች። ዕብደት እንዴት ይገለጻል? የሀገርና የሕዝብ ዕብደት እንደኔ አስተሳሰብ በሚከተሉት ሁኔታዎች ሊገለጽ ቢችል የሚያስማማ ይመስለኛል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

አንዱዓለም ተፈራ

Brexit የእንግሊዝ ከአውሮፓ ሕብረት መውጣት

የዓለም የንዋይ ስምሪት አውታር ክንፎች አጥናፋቸውን ሲያሰፉ፣ የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ቁልልፍ እየተወሳሰበ ሲሄድ፤ ግለሰቦች ከራሳቸው ከባቢ ውጪ ያለውን ክንውን፤ በንቃት መከታተል ግድ ይሆንባቸዋል። ምክንያቱም በዚህ በተወጠረ የዓለም ትስስር ሕልውና፣ አንዱ አካባቢ የሚነጥረው ጠጠር ሌላውን አካባቢ ያረግባልና! ለዚህ ነው ከኢትዮጵያ በስደት አሜሪካ ተቀምጬ፤ አውሮፓ የሚካሄደውን የእንግሊዝ ከአውሮፓ ኀብረት መውጣት በንቃት የተከታተልኩት። እናም እነሆ ግንዛቤዬ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

 በልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ስር ያለ ጋዜጠኝነት ሁሌም በገዥው መንግስት ሸክም ላይ ነው።ተሸካሚው እንደፈለገ ይመራዋል።ጋዜጠኛው እንዳሻው ቢሰራም መሪው ያለው በተሸካሚው ስር ሰለሆነ የትም አይንቀሳቀስም።ወያኔም ልማታውነትን ጋዜጠኝነት አመጣው ሲለን በዚህ ምህንድስና ነው።በተቀየሰልህ ትሮጣለህ፣ከእዛ ውጪ ብትወጣ መንገድ የለም ፤ አትፅፍም ፣አትናገር እንደው ዝም ነው ጫወታው። በአንባገነን ስርዓት የወልቃይት ጥያቄ ከጋዜጠኛው ጋር ይጣላል? መልሱ አዎ ነው።እንዴት ካላችሁኝ መናገሩ ቀላል […]

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!


ሐምሌ አራት ለሐምሌ አምስት አጥቢያ የፌደራል ልብስ ለብሰው ጭንብል ያጠለቁና ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ማነንት ጥያቄ ኮሚቴ አራት አባላትን አፍነው በመውሰዳቸና፤ አንዱን የኮሚቴ አባል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በግዳጅ ለመውሰድ በተደረገ ግብግብ በጎንደር ከተማ ግጭት መጫሩ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ የኮሚቴው ፀሐፊ አቶ አደራጀው ናኘው ተናግረዋል።

ትናንት እስከ ምሽቱ አራት ሰአት በተደረገው የተኩስ ልውውጥ በርካታ የህወሃት ታጣቂዎች ተገድለዋል። ጥቃቱን የፈጸሙት የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጥያቄ አቅራቢዎችን ለመታደግ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ጎንደር ከተማ የገቡ ነዋሪዎች ናቸው። በተኩሱ ልውውጥ መሃል ከወልቃይት ጠገዴ ጥያቄ አቅራቢዎች መካከል አቶ ሲሳይ ታከለ፣ …

የጎንደር ህዝብ ቁጣ አልበረደም፤ ህዝባዊ አመጹ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ : በጎንደር የተነሳው የሕዝብ ጸረ ወያኔ እንቅስቃሴ ተከትሎ በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የምክር ቤት ኣባላት ላይ ሕወሓት ዛቻ ጀምሯል። ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሳንጃ እና ኣከባቢው ከባድ ውጥረት ላይ ነው፤ ዳንሻ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሔደ ነው። መስሪያ ቤቶች …

በጎንደር የተነሳው የሕዝብ ጸረ ወያኔ እንቅስቃሴ ተከትሎ በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የምክር ቤት ኣባላት ላይ ሕወሓት ዛቻ ጀምሯል። ‪ Read more »

ማኅበራዊ ሚዲያን ዘግቶ የጎንደር ዐማሮችን ለመጨፍጨፍ በንጹኃን ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ ከፍቷል፡፡ ከፊል የወልቃይት የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ከሚቴዎችን አፍኖ ወስዷል፤ ቀሪዎችን ለመውሰድ በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ አካባቢው ከቧል፡፡መንገዶች ከታች በምስሉ እንደሚታየው ተዘግተዋል።አንድ የወልቃይት ዐማራ በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ገብቷል፡፡የፌደራል ፓሊስ የለበሱ የትግራይ …

ሰበር ዜና፤ ፋሽስቱ ሕወሓት በጎንደር ዐማሮች ላይ የጥይት እሩምታ ከፈተ Read more »

የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑን የመሬት ኢትዮ እስራኤል ድምፅ ሊቀመንበር የሆኑት ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ አላምረው ገድሉ በዚሁ መልኩ ያስረዱናል። መታየት ያለበት > > ውድ ኢትዮጵያውያን ሼር በማድረግ ሃላፊነት ወደሚሰማው የበላይ አካል እንዲደርስ …

የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑ ተሰማ። Read more »

ESFNA Closing Ceremony Day in Toronto Canada July 2016 .   በሰሜን ኣሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ማህበር (ESFNA) የቶሮንቶ2016 ዝግጅት የመዝጊያ ስነስርዓት (VIDEO) [youtube http://www.youtube.com/watch?v=T8pZ2CMARxo]

 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ለተመረጡ ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ይሰጣል Addis Admass በሀገሪቱ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በየዓመቱ ለሁለትና ሶስት ሰዎች የክብር ዶክትሬት መስጠትን እንደ ልማድ መያዛቸው ከክብር ዶክትሬት መሰረታዊ አላማዎች ጋር የሚፃረርና ክብሩን የሚያራክስ ነው ሲሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ፡፡ …

የክብር ዶክትሬት ክብሩን እያጣ ነው ተባለ Read more »

ከሰኞ ሐምሌ 4 ቀን የሚጀመረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተሰረቀ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ድረ-ገፆች የተሰራጨው ወሬ ሃሰተኛ መሆኑን የት/ት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አስታወቁ፡፡ 26 የፈተና ወረቀቶች ተሰርቀው መውጣታቸውን አንዳንድ ድረ ገፆች ያስታወቁ ሲሆን በማህበራዊ ሚዲያዎችም የእንግሊዝኛ ፈተና መሰረቁን የሚያመላክት …

“ውሸት ነው፤ የራሳቸውን የውሸት የፈተና ወረቀት አዘጋጅተው ነው ወሬውን ያሰራጩት” ሽፈራው ሽጉጤ Read more »

በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎BanSocialMedia‬ ‪#‎Facebook‬ ‪#‎Twitter‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com ከኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጥፋት ጋር በተያያዘ ይሁን ኣሊያም ሆን ተብሎ በሰበብ ምክንያቱ በውል ባለየበት መንገድ በኣዲስ …

በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: Read more »

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ። Minilik Salsawi – mereja.com ኣቶ ሃብታሙ ኣያሌው በከፍተኛ የሕመም ስቃይ ላይ ሲገኝ የወሰደው የባሕል ሕክምና በፈጠረበት ችግር እንዲሁም ሕመሙ አያደገና እየሰፋ መሄዱ የፈጠረው እጅግ ከባድ ችግር …

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ። Read more »

የትራንስፖርት አገልግሎቱን ከጀመረ ገና ዘጠኝ ወራትን ብቻ ያስቆጠረው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት፣ በአሁኑ ወቅት ካሉት 41 ቀላል ባቡሮች (Trams) ውስጥ 19 የሚሆኑት በቴክኒክ ብልሽት በቃሊቲ ዲፖ መቆማቸውን የሪፖርተር ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በበኩሉ ካሉት 41 ቀላል …

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር 19 ባቡሮች በቴክኒክ ችግር መቆማቸው ተጠቆመ Read more »

የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው። ባለፈው ጊዜ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦሮሞ ኣክቲቭስቶች እጅ ገብቶ ፈተናው በማህበራዊ ድህረገጽ መበተኑን ተከትሎ በመሰረዙ ፈተናው ተላልፎ ነበር። የተላለፈው የፈተና ቀን ሳይደርስ ኣሁንም በድጋሚ ፈተናው መውጣቱ …

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው። Read more »

የኦሮሚያ ኣምቦ ዩንቨርስቲ ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንድ ክፉኛ ቆሰለ :: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ambo‬ ‪#‎BekeleGerba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል ኣምቦ ዩንቨርስቱ አዋሮ ካምፓስ በተነሳ ግጭት ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንዱ ክፉኛ መቁሰሉን የካምፓሱ የመረጃ ምንጮች ተናግረዋል፤ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ …

የኦሮሚያ ኣምቦ ዩንቨርስቲ ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንድ ክፉኛ ቆሰለ :: Read more »

በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ። #‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ ትባላላች የ 9 አመት ህፃን ናት ዛሬ በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉ ወገኖቻችን አንዷ ናት። ‪#‎miniliksalsawi‬ በኣወዳይ በተደረገ ተቃውሞ ኣምስት ሰዎች …

በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ።Photos Read more »

የሐብታሙ አያሌውን እግድ እንዲነሳለት ማመልከቻ የቀረበለት የወያኔ ጠቅላይ ፍ/ቤት ጉዳዩን ከግንዛቤ ሳያስገባ ለማክሰኞ የቀጠረ ሲሆን በናይሮቢ ኬንያ የሚገኙ በስርዓቱ ጫና ለስደት የተዳረጉ ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ሐብታሙ አያሌው ከአገር የመውጣት መብቱ ተከብሮለት ህክምናውን እንዲከታተል ለመጠየቅ በናይሮቢ በሚገኘው የአምንስቲ ኢንተርናሽናል ህንጻ ፊት …

የርሃብ አድማው በአምንስቲ ኢንተርናሽናል ህንጻ ፊት ለፊት ቀጥሏል ። ‪ Read more »

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

እንዲያውም ርእሱን ካህናትና ስደት ብለው ይሻላል፤ ካህናት የሁሉንም ሃይማኖቶች መሪዎችን ይመለከታል፤ ዓላማዬም ሁሉም የኃይማኖት መሪዎችን የሚነካ ነው፤ ነገር ግን የእኔ እውቀት በክርስትናው ላይ ጎላ ያለ በመሆኑ የክርስቲያኖቹ መሪዎች ላይ ያተኮርኩ ቢመስልም ሁሉንም ይመለከታል፤ በተለይ መነኩሴዎች ላይ የማነጣጥርበትም የተለየ ምክንያት አለኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይገረም አለሙ

አቶ ግርማ ሠይፉ ማሩ / Girma Seifu Maru

ከ2002 ዓ.ም. እስከ እስከ 2007 ዓ.ም. ድረስ የፓርላማ አባል የነበሩት አቶ ግርማ ሰይፉ “ለዴሞክራሲ ሥርዓት ምን ዓይነት ፓርቲ ያስፈልገናል?” በሚል ርዕስ ያቀረቡትን ጽሁፍ ለማንበብ የጓጓሁት የአንድነት ም/ሊቀመንበር ነበሩና ከተግባር ተሞክሮአቸው በመነሳት ድክመት ጥንካሬን መለስ ብለው ቃኝተው መሆን ያለበትን ያመላክታሉ በሚል ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Allow Ethiopian opposition politician to obtain treatment abroad for torture-sustained injuries: Amnesty International አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጂት የኢትዮጵያ መንግስት ሀብታሙ አያሌው ለተሻለ ህክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ማድረግ አለበት ሲል ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል። የሀብታሙ ህመም …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መንግስት ሀብታሙ አያሌው ለተሻለ ህክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ማድረግ አለበት ሲል መግለጫ አውጥቷል። Read more »

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ (በግራ) ዶ/ር መረራ ጉዲና (በቀኝ) / Prof. Beyene Petros (Left) & Dr. Merera Gudina (Right). (AP Photo/Mulugeta Ayene)ግርማ ሠይፉ ማሩ

በሀገራችን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪል ማኅበራት እንዲሁም የሚዲያ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ እንደሆነ ሁሉም ይረዳዋል ማለት ባይቻልም፤ በተለይ የፖለቲካ ፓርቲ አባል አመራር የሆኑ ሰዎች ይጠፋቸዋል ብሎ የሚገምት ላይኖር ይችላል። እውነቱ ግን ከዚህ የተለየ ነው። በአሁኑ ጊዜ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ሰዎች የሚሳተፉት በዋነኝነት በሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ያላቸውን መዋጮ በማስላት ሳይሆን፤ ገዢውን ፓርቲ በማስወገድ ላይ ብቻ ያጠነጠነ ይመስላል። ይህንንም ማድረግ የሚፈልጉት ደግሞ በትርፍ ጊዜያቸው ከሥራ መልስ ወይም በጡረታ ጊዚያቸው ነው። ይህን ሲያደርጉ ደግሞ የብዙ ወጣቶች ጊዜና ጉልበት መስመር ባልያዘ አቅጣጫ እንደሚመሩ አይረዱም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን? Horn of Africaፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)

እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር። ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ውስጥ ተንሰራፍቶ በሚገኘው እና ማቆሚያ በሌለው በአፍሪካ ሰው ሰራሽ ቀውስ ምክንያት ምንም ዓይነት ተስፋ የሌለኝ በመሆኑ ነበር። እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 የመካከለኛው አፍሪካ ሬፐብሊክ (መአሬ) አውዳሚ በሆነ የጎሳ-ኃይማኖት የዘር ማጥፋት ዘመቻ እልቂት ውስጥ ተዘፍቃ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ሃብታሙ አያሌው ለሕክምና የውጪ ጉዞ መከልከል ኣገዛዙን ዋጋ ያስከፍለዋል።ሰብዓዊነት በፖለቲካ አንድነት ወይም ልዩነት አይለካም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎HabtamuAyalew‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የነጻነት ታጋይ እና የቁም እስረኛ የሆነው አቶ ሃብታሙ ኣያሌውን በተመለከተ ከሆስፒታል የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ሕመሙ ከመባሱ …

ሃብታሙ አያሌው ለሕክምና የውጪ ጉዞ መከልከል ኣገዛዙን ዋጋ ያስከፍለዋል። Read more »

ግርማ ካሳ

ሰሞኑን በሰሜኑ የሀገራችን ግዛት ጦርነት ተቀስቅሷል። አስመራም፣ አዲስ አበባም ያሉ ገዢዎች ጦርነት መደረጉን ማመን ብቻ ሳይሆን “ይሄን ደመሰስን፣ ይሄን ያህል ገደልን” እያሉ በመማጸደቅ ላይ ናቸው። ዓለም የትናየት ደርሳለች፣ ትላንናት እኛ እየረዳናቸው ነጻ የወጡ የአፍሪካ ሀገራት እንኳን የትናየት ደርሰዋል፣ እኛ አሁንም መግደልን እንደ ጀብዱ አድርገን እናወራለን።

ሙሉውን አስነብበኝ …

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!! @Semayawiparty ‪#‎HabtamuAyalew‬ ‪#‎EPRDF‬ መንግስት የዜጎችን ደህንነትና ጤንነት የመጠበቅ ኃላፊነት ያለበት ቢሆንም በሀገራችን በሕግ ከለላ ስር ያሉ ዜጎች ተገቢውን ሕክምና ባለማግኘታቸው ሕይወታቸው አደጋ ላይ ይወድቃል፡፡ በእስር ቤት እያሉ …

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!! Read more »