ጎንደር የጦርነት ቀጠና ሆናለች
አንዳንድ ታጣቂ ገበሬዎች እና የታጠቀው የከተማ ኗሪ ከሕወሓት ጦር ጋር እዬተፋለሙ ነው። አጠቃላይ የጎንደር ዞን ታጣቂ ገበሬዎች በአጭር ጊዜ ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ህዝቡ ፒያሳ አካባቢ…
አንዳንድ ታጣቂ ገበሬዎች እና የታጠቀው የከተማ ኗሪ ከሕወሓት ጦር ጋር እዬተፋለሙ ነው። አጠቃላይ የጎንደር ዞን ታጣቂ ገበሬዎች በአጭር ጊዜ ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ህዝቡ ፒያሳ አካባቢ…
ጉዳዩ: ሰላማዊ ሰልፍ ማወጅን ይመለከታል፡፡ በ25 አመታት የኢህአዴግ አገዛዝ ዉስጥ ከስርአቱ ተጠጊዎችና ከስርአቱ አቀንቃኞች ዉጪ አንድም የተጠቀመ ሰዉ እንደሌለ እሙን ነዉ፡፡ ”በመሆኑም ብሄራዊ ክብሬ ተነክቷል፤…
ሐምሌ 27/2008 የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ “መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ ሕዝባዊ መሠረት እንደሌለው አስታወቀ” በሚል ርእስ ሥር፣ የወያኔው ተላላኪ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬ፣ ባህር ዳር ከተማ…
ክፍል አንድ ክፍል አሁለት
ብዙ የትግራይ ተወላጆች የወልቃይትን ጉዳይ ~ በአንድ ክልልየመካለል ፣ ካርታ ላይ መስመር እንደ ማስመር ቀላል ነገርአድርገውት ያቀርባሉ :: ነገሩ እንደሱ አይደልም እነሱም ልያቀሉት የፈለጉበት ምክንያት ኢትዮጵያ…
፡፡ ምናልባትም ለዲሞክራሲ በሚደረገው ትግል የአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ገጽ ሳይሆን አይቀርም የሚል ተስፋ አጭሮብኛል፡፡ 1. ሰልፉ ከመካሄዱ በፊት “መፈቀድ የለበትም” የሚል አዝማሚያ ያላቸው አንዳንድ ሰዎች…
ተገፋሁ ያለ ፣ ያመረረ ፣ የጨከነ የኦሮሞ ህዝብ ንቅናቄ ባየን ማግስት አማራ ተገፍቶ ከፍቶት ፣ በደል አማሮት ፣ ንቀት አስቆጥቶው ቁጣውን እየገለጸ ነው ! ……
ቢቢኤን ሐምሌ 23/2008 የአዲስ አበባን ህገ ወጥ ማስተር ፕላን ተከትሎ ከወራት በፊት የተነሳዉ የኦሮምያ ህዝባዊ እምቢተኝነት ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነዉ። ከ400 ሰዎች በላይ የሞቱበት የኦሮምያ ህዝባዊ…
ሕወሃቶች የተለያዩ ሰልፎችን እያደረጉ (ካድሬዎቻቸዉን በባስ በመሰብሰብ) ወልቃይት ጠገዴ የትርጋይ ክልል ነው፣ ወልቃይቴው እና ጠገዴውም “ትግሬ” ነው እያሉ ለዘመናት ትግሬ፣ አማራ..ሳይባባል በሰላም እና በፍቅር የሚኖረውን…
በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላቸዉን የሚጠቁሙ መረጃዎች ደርሰዉናል።…
“በጠንካራ ሞራል/እሴት የተገነባ ሰራዊት ሶስት እጅ ጠላት ድል ያደርጋል” ናፖሊዮን ቦናፓርቴ “ህዝብን እንደአመራሩ በእኩልነት አላማ ማነጽ ያለምንም ፍርሃት ሞትንም ህይወትንም እንዲጋሩ ያደርጋል” ሱን ትዙ በአናሳው…
ሕዝብን በወክሉ ሽማግሌዎች እና በብአዴን ባለስልጣናት መካከል በሰሜን ጎንደር ዞን ፅ/ቤት ሲካሄድ የነበረው ስብሰባ ያለ መግባባት መበተኑን የሚገልጹ ዜናዎችን እያነበብን ነው። በሰሜን ጎንደር ዞን በተነሳው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ምክንያት፣ ብአዴን ከፍተኛ አጣቢቅኝ ዉስጥ እየገባ ነው። ሆኖም ግን ድርጅቱ አሁንም የሕወሃት ተጽኖ የለቀቀው አይመስልም። ቢያንስ ለሕወሃት ታማኝ የሆኑ ግለሰቦች አሁንም ብአዴን የሕዝብን ጥያቄ እንዳያከበር ወደ ኋላ እየጎተቱት […]
ወያኔ እያደረገው እንዳለው በወልቃይት የአማራ ማንነት ሕዝባዊ ጥያቄና እንቅስቃሴ ዙሪያ ሕገወጥ የሆነ የኃይል ወይም የአፈሙዝ ምላሽ እንጅ የገዛ ሕገመንግሥቱ በሰጠውና በደነገገው መብት መሠረት ፈጽሞ ሊያስተናግደው እንደማይችልና እንደማይፈልግም እስከአሁን ከፈጸማቸው ሕገወጥ ድርጊቶቹ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ወያኔ ለዚህ ሕዝባዊና ሕጋዊ የማንነት ጥያቄና እንቅስቃሴ ፍጹም አሳፋሪ በሆነ መልኩ ከሕግ አግባብ ውጭ በተደጋጋሚ ወገኖቹን የተቃውሞ ሰልፍ በማስወጣትና ሕገወጥ መፈክር በማስተጋባት […]
በአስራ አንድ አመት እድሜያቸው ዲቁና በመቀበል ለስማንያ አንድ አመታት ራሳቸውን ለቤተ ክርስቲያን በመሰጠት በመማርና በማሰተማር፣ በመጻፍ እ ና በመምራት እንደዚሁም ስደት ሳይበግራቸው የፈረሰውን ቀኖና ለመጠገን የሕጋዊው ቅዱስ ሲ ኖዶስ ዋና ጸሐፊ በመሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በታማኝነት ላገለገሉት የቤተክርስቲያን የብረት ምሰሶ ለሆኑት ለብፁዕ እቡነ መልከ ጼዴቅ፤ የሳንፍራንሲስኮ የሳንሆዜ የኦክላንድ ከተሞች እና አካባቢው በፈረንጆቹ አቆጣጠር July […]
July 17 20016(ሐምሌ 10 ቀን 2008) በዚህ ኮሚቴው በጠራው የአስቸኳይ ጊዜ ስብሰባ በርካታ የጎንደር ክፍለ ሀገር ተወላጆች የተገኙ ሲሆን በኢትዮጵያ በተለይ በጐንደር ክፍለ ሀገር እና አካባቢው ስለአለው ወቅታዊ ሁኔታ በስፋት ከተወያየ በኋላ ስለተገደሉት፤ስለታፈኑት የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አስተባባሪ የኮሚቴ አባላት እና ደጋፊዎቻቸው እንዲሁም የቀሩት የኮሚቴ አባላት ላይ እየተደረገ ያለው የማሳደድ ዘመቻ ምን ማድረግ አለብን በሚል ርእስ […]
የጎንደር አማራዎችን በተመለከተ ሀምሌ 17/2008ዓ.ም በመላ አማራ ማለትም በጎንደር በጎጃም በሸዋ በወሎ የአማራ ከተሞች ለሚደረገዉ የድጋፍ ሰልፍ የተዘጋጀ መፈክር!!!! 1.በሀገር ዉስጥም ሆነ በሀገር ዉጭ የሚኖር አማራ ለጎንደር አማራዎች የድረሱልን ጥሪ አስቸኳይ መልስ ይስጥ!!! 2.በጠባቦቹና አናሳዎቹ የትግሬ ወንበዴዎች ሴራ የአማራ ታሪክ አይደበዝዝም!!! 3.በአማራ መሬት ላይ ታላቋን የትግራይ ሪፐፕሊክ መመስረት የቀን ቅዥት ነዉ!!! 4.ትግሬ እንጅ ትግራይ ከተከዜ […]
ወያኔ (ህውሃት) አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ማገት ይችላልን? የቀድሞውን የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ አያሌው ጎበዜን :በጉምሩክ ሙስና ተከሰው አሁን በእስር ላይ የሚገኙት እና ያኔው ደህንነት ሃላፊ ለ2 ሳምንት ጨርቆስ በሚገኝ ጨለማ ቤት እንደዘጔቸው አሁን በአሜሪካ የምትኖር የአያሌው ጎበዜ የቤተሰብ ዶክተር አጫውታኝ ነበር:: ለነገሩ መቼም ያብዛኞቻችን መልስ ወያኔ ምንገዶት እንደሚሆን አልጠራጠርም:የTPLF አይን ያወጣ የበላይነትና በዛች ሀገር ውስጥ […]
ከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን ለማፈንና የጎንደርን ህዝብ ለማሸበር ባደረገው የውንብድና ተግባር ጀግናውና ታጋሹ የጎንደር ህዝብ ባሳየው ታላቅ ጀግንነት ለአፈና የተሰማራውና በትግራይ ተወላጆች ብቻ የሚመራውና የተዋቀረው የህወሃት አፋኝ ቡድን መራር የሽንፈት ፅዋን እንዲጋት የተደረገ ሲሆን ህዝባችንም ለግፈኞችና ለጨቋኞች የሰጠውን ተመጣጣኝ ምላሽ ታሪክ ዳግም በደማቁ […]
ቴዎድሮስ አድሃኖም በፌስ ቡክ ግፁ ላይ የወልቃይትን ጉዳይ መንግስታቸው በሰከነ መልኩ መፍታቱን ። ጎንደሬዎች ከፈለጉ ሄደው ወልቃይት መኖር እንደሚችሉ ። የወልቃይት መሬት ግን የትግሬ መሆኑን አውጇል ። እርግጥ ቴዎድሮስ ቆሻሻ ሰው ነው ፥ የሚከተለውም መርህ በለከት የለሽ ብልግናው የሚታወቀውን ህውሓት መርህ ነው ። ተቀጣሪነቱም ለዚሁ ባለጌ ስርዓት ነው ። ስለዚህ ይህንን ብሎ ‘ባይል ነበር የሚገርመው […]
ኢህአዴግ ሁሌም ከገጠመው ችግር ተነሰቶ ድርሰት ይፅፋል ፣ ያፅፋል።አዲሱ ዶኩመንተሪ ይህ ነው። ጎንደርን እንደ ፈረንሳይ (አኬልዳማ ክፍል 10001) ደራሲ ወያኔ ፞ ፞ ተዋንያን ምሁራን( ካድሬ) እሰረኞች ነዋሪዎች(አባል የሆኑ ) ኤርትራ (መላከኪያ) ፞ አቅራቢዎች ኢቲቪ ፋና ኢ ዜ አ ጥብቅ ማሳሰቢያ ፊልሙን ስለምንደጋግመው አመለጠኝ ብለው አይጨነቁ።ልላው መብራት ሃይል ዋ! መብራት ብታጠፋ። ፠ […]
• ሰላማዊ ትግል ትክክለኛው መንገድ ነው የሚል አቋም አለኝ • “ኢህአዴግ በሰላማዊ ትግል አይወርድም” የሚል ሃሳብ ስላለ ነው ሰዎች ተስፋ የሚቆርጡት • ህዝብ የሚተማመንበት ፓርቲ እስካልተፈጠረ ድረስ ለውጥ አይመጣም በሽብር ተከሰው በፍ/ቤት ነፃ ከተባሉ በኋላ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የአረና ፓርቲ አመራር አቶብርሃ ደስታ ከሁለት አመት የማረሚያ ቤት ቆይታ በኋላ ከሰሞኑ ከእስር ተለቀዋል፡፡ አቶ አብርሃ ለ8 ዓመታት […]
መድረክ እንደ ግንባር ዐረና እንደመድረክ አባል ፓርቲና አሁን በጎንደር እየሆነ ባለው ክስተት እንደ ዋነኛና ቀዳሚ ባለጉዳይ አንድ ነገር ማለት እንዳለባቸው ይሰማኛል፡፡ በበርካታ ምክንያቶች– ዋናዎቹን ጠቅለል አድርገን ስንመለከት- 1. አንድነት ፓርቲ የመድረክ አባል በነበረበት ጊዜ አብረው እየሰሩ ከመድረክ አመራሮች አንድነት የአማራና አዲስአበባ ልህቃን ጥርቅም ነው ተብሎ ሲነገር ነበር፡፡ በመጨረሻም አንድነት ከመድረክ በራሱ ጊዜ ወይም በመሞቱ ከአባልነት […]
አቶ ሰጠኝ ባያብል፥ በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ተወላጅና ጀግና ገበሬ ነበር፥ ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ኮሜቴን ለመያዝ የፌደራል መለዮ ለብሶ ከተሰማራ የወያኔ አፋኝ ቡድን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ለመታደግ ፈጥነው በመድረስ ከዘረኛው የወያኔ ፌደራል ፖሊስ ጋር ተናንቀው ከወደቁት አንዱ የአርማጭሆ ጀግና ዓቶ ሰጠኝ ባያብል ነበር፥
በልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ስር ያለ ጋዜጠኝነት ሁሌም በገዥው መንግስት ሸክም ላይ ነው።ተሸካሚው እንደፈለገ ይመራዋል።ጋዜጠኛው እንዳሻው ቢሰራም መሪው ያለው በተሸካሚው ስር ሰለሆነ የትም አይንቀሳቀስም።ወያኔም ልማታውነትን ጋዜጠኝነት አመጣው ሲለን በዚህ ምህንድስና ነው።በተቀየሰልህ ትሮጣለህ፣ከእዛ ውጪ ብትወጣ መንገድ የለም ፤ አትፅፍም ፣አትናገር እንደው ዝም ነው ጫወታው። በአንባገነን ስርዓት የወልቃይት ጥያቄ ከጋዜጠኛው ጋር ይጣላል? መልሱ አዎ ነው።እንዴት ካላችሁኝ መናገሩ ቀላል […]
ሲኖዶስ ብየ ስል “የትኛውን?” የሚል አይጠፋም፡፡ በአንድ ሀገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ ሲኖዶስ ነው ሁለት ሲኖዶስ የለም፡፡ ሲኖዶስ ይሰደዳል ወይ?፣ እዚህ ሀገር ቤት ያሉትም ሲኖዶስ ነን ይላሉና የትኛው ነው ትክክለኛና እግዚአብሔር የሚቀበለው? ፣ ፓትርያርኩና ጳጳሳቱ መሰደድ ነበረባቸው ወይ? ስደታቸው ከወንጌልና ከሕገ ቤተክርስቲያን አኳያ ትክክልና የሚገባ ነው ወይ? ለሚሉ ጥያቄዎች ከተፈጠሩ ነባራዊ ሁኔታዎች አኳያ ወንጌልንና […]