በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው::
በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: #Ethiopia #BanSocialMedia #Facebook #Twitter #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – mereja.com ከኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጥፋት ጋር በተያያዘ ይሁን ኣሊያም ሆን ተብሎ በሰበብ ምክንያቱ በውል ባለየበት መንገድ በኣዲስ ኣበባ እና በክልል ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው
የአስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሊሰጥ ሳምንት ሲቀረው ፈተናው በማህበራዊ ሚዲያ ተበትኗል መባሉን ተከትሎ በስፋት መነጋገሪያ መሆኑ ሲታወቅ ፈተናውን በተመለከተ በሁለት ጎራ ያሉ ኣካላት የፈተናውን ተዓማኒነት አና ኣጠራጣሪነት ኣስመልክቶ በስፋት አየተጎሻሸሙበት ይገኛሉ። ፈተናውን በተመለከተ የወያኔ የትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን የተነፈሰው ነገር የለም።ቢሆንም የማህበራዊ ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ውስጥ አየተዳከሙ ለመዘጋት መስመር ላይ መሆኑ ጥርጣሬ ኣጭሯል።
በኢትዮጵያ ውስጥ በማለዳ ሲሰሩ የነበሩት የማህበራዊ ሚዲያዎች በኣሁን ወቅት 80 ከመቶ የሚሆኑት ተቋርጠዋኣል የሚሉ መረጃዎች በመተማመኛ ድምጽ እየተሰሙ ይገኛሉ።መቋረጡ በዚሁ ከቀጠለ የፈተናው ጉዳይ ኣጠያያቂ ይሆናል ማለት ነው።ከሃገር ቤት የፌስቡክ ተጣቃሚዎች በUC Browser F app በመግባት ፌስቡክ ለመጠቀም እየሞከሩ ይገኛሉ።#ምንሊክሳልሳዊ

what?
What is next, closing the throat of the citizen so we can not breath oxygen? Guys woyane has come way way too far, it’s really too narrow, too small, too backward and stupid to lead a big named nation, Ethiopia!
Let’s unit and dismantle this parasite from our land!
አሁን ገና ትክክል ውሳኔ ውስደ መንግስት ምን ያድርግ አንድ ሰው ከሜዳ ተነስቶ የፖለቴካ አዋቂ ይሆናል። እባካችሁ እናተ ጥራዝ ነጠቅ ፖለቴከኞች እህት ውንድም የላችሁም፡በሰላም ይፈተኑበት አርፍችሁ ተቀመጡ፡መንግስትም ማድርግ ያለበት ልክ እንደ ናይጀሪያ የማህበራዊ ድሪ ገፆችን ፍተናው እስኪያልቅ መዘጋት ይኖርበታል።
face book minamin bemezgat yetesereqewn fetene lemedebeq? ” Gimel Serqo Agonbso”
‘Ena mn yxebes’, ale dems belexe betnantnaw elet neamnn sitech.
Siyizune cibx mulu silequne mieda/ ager mulu new mesel negeru.
Ke satenwa, ke ecadf, ke ethioexplorer mefthiew tezerzrual
Dehire Getse;; aybalem;; dere getse;;;new yemibal…