የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑ ተሰማ።

የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑን የመሬት ኢትዮ እስራኤል ድምፅ ሊቀመንበር የሆኑት ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ አላምረው ገድሉ በዚሁ መልኩ ያስረዱናል። መታየት ያለበት > > ውድ ኢትዮጵያውያን ሼር በማድረግ ሃላፊነት ወደሚሰማው የበላይ አካል እንዲደርስ የበኩልዎን ይወጡ > >

የመሬት ኢትዮ እስራኤልን አመሰራረት እና አሰራር እንዲሁም በኢትዮጵያና በእስራኤል ሀገራት ውስጥ ያለውን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ አስመልክቶ የምክር ቤቱ መስራችና ሊቀ መንበር ከሆኑት ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች አቶ አላምረው ገድሉ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=kmidPd29QuY]

9 Comments on “የኢትዮጵያ ወርስና ቅርስ በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየተሸጠና የበላይ ተቆጣጣሪ የሌለው መሆኑ ተሰማ።”

  1. Ye Feudals xereqim Yemin qerse
    neaw ymiyaweraw ?
    Ye Feudal lejoch mahiber yeliqun
    Behanu Bongern ina
    Kassa Kebeden Shelimu. kkkk
    Kassa Kebeden

  2. BACHA -Ofcourse,as you are sold your self to be Woyanes slave even you may print more abusing words you are instreucted from those of your masters TPLF. But,the very good thing is -in the very near future you will go to justice with those woyanes the enemies of Ethiopians. Blevie it or not i tell you the sober fact !!!

  3. BACHA DABELE- It is an understandable you are given a piece of bread under the mercy of your masters TPLF so nothing good is ecpected from a kind of you. BACHA -by the way didn’t you know you are living death?

  4. የማን ቅርስ አላችሁ? ድንቄም ባለቅርስ የአማራና የትግሬ Solomonic dynasty መታሰቢያ መሆኑ ነውኮ ቤቄ ሀዸሼ

  5. Ahuns iyefran yalenw Mingestu H. Mariamen
    tertw indayshelmu neaw .
    Balefew ye nefse gedayu Melaku Teferan lej
    Lemagne Beyene shelmu . Thanks to professor
    Tesfaye Gesesse he exposed him who he was .
    Ye Feudal qeritoch. Ethiopia Ethiopia yelalu
    lenesu hizb 500 mert ye Moja Amhara Neftegna neaw .
    maferiyawoch.

  6. አዎን የኢትዮጵያ ጠላቶች ብሔራዊ ሃብትን፣ከቤተመንግስት ቁሳቁሶችን፣ንብረቶችን፣ቅርስ ፣ሃውልቶችን እየዘረፉ/እያዘረፉ፣እየነጠቁ እያስነጠቁ ዘመናት አስቆጠሩ ነገር ግን በቅድስቷ እየሩሳሌም በሚስጥር እየሰረቁና የሚመነትፉት እየተሸጠና ያሉ ወያኔዎችና፣ሞሳድ፣ሲ.አ.ኤ፣ በጥቅሉ የ666 አባላት ስብስቦች ናቸው፡፡ ግባተቸው ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው!

    መልካሙ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*