መረጃ… ጎንደርን ለማንበርከከ ፕላን ኤ. ፕላን ቢ. ፕላን ሲ. ቦንብ ተጠምዷል!!
የኢትዮጵያ የብሐራዊ መረጃንና መከላከያ ሰራዊትን ወታደራዊ ደህንነት ዋቢ ባደረገ መልኩ በጎንደር የአማራ ህዝብ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚጠይቅ ረቂቅ እንዲጸድቅ ለሚመለከተዉ ተባባሪ አካል ተሰናድቶ ቀርቧል። በዚህ ረቂቅ ዉስጥ የሐገሪቷ ክልላዊ መንግስታትና የኢሃዲግ እህትማማች ድርጅቶች ወይም ፓርቲዎች አመጹን ማዉገዛቸዉ አበክሮ የተገለጸ ሲሆን በጎንደር የተቀናጁ የሽብር ሐይሎች መንግስት በህጋዊ መንገድ የሚፈልጋቸዉን ግለሰቦች ለህግ እንዳይገዙ ሽፋን በመስጠት በመከላከያ […]![]()