ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል::
ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል!
ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል!
መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል!
ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል!
መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!
ደመቀ በመንግስት እጅ ነው ከሽፍታ ጋር ሽምግልና ብሎ ነገር የለም እሱም ሆነ ሌሎቹ ለፍርድ ይቀርባሉ መንግስት እንደ ኢያሪኮ ግንብ በመጮህ አይደረመስም።
፪፭ ዓመት ሙሉ የትግሬ ወረበላ ሲዘርፉን ሲገሉን ኑረዋል አሁን መሪአችን ለግዜዉ ኮለኔር ደመቀ ነዉ ግዜዉ በራሱ ሹሞታል። ይታሰር ለምትል ካለኽ ናና እሰር እንደለመድከዉ በተማሪ ላይ መተኮስና መግደል መስሎሀል የገጠምከዉ ከጎንደሮች
፪፭ ዓመት ሙሉ የትግሬ ወረበላ ሲዘርፉን ሲገሉን ኑረዋል አሁን መሪአችን ለግዜዉ ኮለኔር ደመቀ ነዉ ግዜዉ በራሱ ሹሞታል። ይታሰር ለምትል ካለኽ ናና እሰር እንደለመድከዉ በተማሪ ላይ መተኮስና መግደል መስሎሀል የገጠምከዉ ከጎንደሮች ጋር ነዉ።
Tell him as it is
አንተ ሞኝ ሰው ደመቀ ያለው ወልቃይት መሰለህ የወያኔ ፖሊስ እጅ እኮ ነው እስቲ በቃን ብላችሁ ውሰዱት ሁሉም አብቅቷል ጎንደርም በይርጋ ዱባለ ሽለላ ተፅናንቶ ሙቱን ቀብሮ ተመልሷል መሪ ድርጅት ሳይኖረው ይህን ያህል መንቀሳቀሱ ግን ያኮራናል ወሎ ጎጃም ሸዋ ተዲያ ምነዋ ጎንደር እየተናነቀ እንጂ ግብር የገባ መሰላችሁ ቆማችሁ የምታዩት ጊዜው እኮ አሁን ነው ጎጃም የበላይ ዘለቀ ሸዋ የአበበ አረጋይ ወሎ የአሊ አጥንት እንዳይወቅሳችሁ
ከጎንደር ማንሊደርስ ነገም ዛሬም ድላችን አዝማችአችን የጎንደር ነው። እንኮራባቸውአለን: ድል ለኢትዮጲያ :ህዝብ:ሞት ለወጏኔ!!!
Mesariya ytateku hul wede chaaka kalwetu weyane byeand yatefachewal
ወያኔ ኢትዮጵያን አጠፋት ማለት ባህል፣ሃይማኖት፣ ዘር፣ነጻነት፣ አንድነት፣ የዕምነት ቦታ/ገዳማት፣ቤተክርሲቲያን፣መሲጊዶች ዋሻዎች) ብሔራዊ ክብርን ማጥፋት ማለት ነው፡፡
በገንዘብ የተገዛው ወያኔ ከውጭ የተላከው ወያኔ እንጂ ሌላ ማንሊሆን ነው!
ወይስ ኢትዮጵያን የሚሊሉት ውድ ኢትዮጵያዊያን ማንነው?
አከርካሪውን የተመታው አማራ ከጥቃት የሚድነው መቼ ነው?
ሳሚ
ሳሚ እኔና አንተ ትንሽ ትንሽ መሞት ስንጀምር አንዱ ሲታገል ሌላው ተመልካች ካልሆነ ከጎሳና ከጎጥ አመለካከት ወደ አንድ ሀገራዊነ ሁሉን ብሄር አቀፍ አመለካከት ራሳችንን ስንቀይር ውጤት ማምጣት ይቻላል። በተቀረ የኦሮሞ መሬት የወልቃይት መሬት እያልን ትልቁን ሀገራዊ ጭቆናና ግፍ ካኮሰስነው ማን ማንን ሊረዳ ይወጣል ከንፈር መምጠጥ ብቻ ሆኖ ይቀራል የሚታዩት ትግሎች መነሻችን እንጂ ግባችን ሊሆኑ አይገባምና በዚህ ረክተን የትግል ሁሉ ቁንጮ ነን ብለን ባንመፃደቅ መልካም ነው ማፈርም አለና።
የመጨረሻው ሠዐት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 19 አሰቸኳይ አገር አድን አዋጅ፣ ጎንደር ፍሸካው ተነፈቷል በየቦታው ተነስ በተኛህበት በግሬደር ከመናድ ታሪክ ስራ አዎ አባቶቻችን በቁመና ሳይሆን በጀግንነት ነው የሞቱት አዎጅ፣አዎጅ ብለው ነው ሁሉንም ትተው የተገናኙት። አንተስ ? ተንቀሳቀስ ሞት እንደሆነ አይቀር ውጣ መንገድ ዘጋ በቆረጣ ባላህ ሁሉ ተሰለፈ አርበኞች ከኋላህ ከችየ ይላሉ። የመረጃ ትእዛዝ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል።
+-+++++++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ሳያቋት ለ25 አመታት የእንባ የደም ገንዘብ ዘረፉ።ባንዲራችን ላይ የጋኔን ምልክት አጣብቀወባት የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያን በዘር ሰለከፈፈልን ሰው የላት አሉን። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ? ጥሪው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሆድ ሲል ለኢሕአዴግ ያልየገዛ ሁሉን ልብ የሚያንኳካ ነው። በትግራይ ሪፑብሊክ ስም አልበሽርን የበላይ ጠባቂ አርገው ግን ሴራቸውን የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦችን እንደባሪያ ቀጥቅጠው ለመግዛት ሲሉ በተለያየ ግዜ ለአልበሽር ጉርሻ $42 ሚሊዮን የከፈሉበት ማስረጃ ስንአወጣ ወያኔ የአበደች ውሻ ሆነች። ይህ ዜና ከወጣ በኋላ አልበሸር ኢትዮጵያዊው እና ኤርትራዊውን አሁን በግዛቱ መሰቃየት ጨምሯል።ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች በተጠንቀቅ የአገር ማዳን ጥሪ እንድትወጡ እና አገራችንን የተስፋ ምድር ለማድረግ ጥሪውን ተከታተሉ። አርሴናል፣ ማንችስተር፣ የትርጉም ፊልም አያሳየ ኢሕአዴግ የአገር ታረክህንናፍቅር እንዳይኖርህ እያረገ ነው። በግዜ ንቃ ፋትህን አዙር።
1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ማዳን እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት በአለም ዙሪያ ያለውን ስንሰለት ከግለሰቦቹ ጋር ከ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች ስም፣ በፍርድ ቤት ወገንን የሚያሰቃዪ፣ ባንኮችን አጭበርብራቹ የከበራቹ የኦኀዲግ ደላሎች ሁሉ ዋና መረጃ በእጃችን ገብቷል። እነሱ 5ለ1 እኛ ደግም በራሳቸው ሰላይ 5ለ3 የምላጭ ምላጭ ሆነንባቸው። ከጦሩ ደግም ከ10 ውስጥ 7ቱ ጠመንጃ ወደ ኢሕአዴግ የሚያዞሩ ነው። በዘረፋ የተስማራቹ የትም አገር ብትሄዱ በአገር ክህደት ከነወለዱ ማስረጃው ስላለን በትውልድ ትውልድ ትተፈላቹ።
2ኛ የ12ኛ ፈተና አሁንም ድጋሚ እንዲደፈኑ ለ መኮንኖች እና ከድሬ እና ልጆቻቸው ሲሉ ማፈያዎች አወጡት።
3ኛ አልበሽር በአገሩ ላይ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊያን ማሰቃየት ጨምሯአል። ሥራችን ስለተነቃ አስመራ አትሆድ አሉት። በወያኔ ውስጥ ያልታሰበ ቡድን ታሪክ እንደሰራ እየተደራደርን አረየጨረስን ነው፣ ከተሳካ እዚያ ላይ በቀላሉ ያበቃል። በየወሩ ለአዲሱ ሚዲያ ለማፈን ለቻይና $10ሚሊዬን እየከፈሉ ነው።
4ኛ አባ ማትያስ ፣ የተሐድሶ አቀንቃኞች፣ ገንዘብ አፍቃሪዎች በዝግ ሰብሰባ ላይ ነበሩ ስለ ሙሴ ፅላት ሽያጭ ላይ ነበሩ። አይ እናንተ ጋኔኖች ስታሳዝኑ ኢትዮጵያን አንድም ቀን ሳታቋት ልትሸኙ ነው! የአክሱም ህዝብ ቀልድ የለም ማንነትህን አሳያቸው።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፣ ከእግዚአብሔር ጋር! ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ማ/ር ኮር አዛዥ።
ተባረክ ንጉሱ ሞቱማ የትግሉ አቅጣጫና ጥሪ መሆን የሚገባው ይሄ ነው። ጀግና ተጠራራ በዱር በገደሉ በገጠር በከተማ ተንቀሳቀስ ወየኔ እስትንፋሱ እንደ ክር ቀጥናለች ተባብረን እንበጥሳት።
ወያኔ የአማራ ሕዝብ ለምን ነጻነት መንፈግ ተፈለገ ? ነው ወያኔ የነጭ ተላላኪ ምንደኛ የሻቢያን ቅጥለኛ ሰለሆን! አማራ በራሱ ምን ጊዜም ነጻነቱን እንደጨበጠ ለትውልድም ያስተላልፋል! አትጠራሩ!
አሰፋው
ወያኔ የአማራ ሕዝብ ለምን ነጻነት መንፈግ ተፈለገ ? ነው ወያኔ የነጭ ተላላኪ ምንደኛ የሻቢያን ቅጥለኛ ሰለሆን! አማራ በራሱ ምን ጊዜም ነጻነቱን እንደጨበጠ ለትውልድም ያስተላልፋል! አትጠራሩ!
አሰፋው
ንጉሡ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ኮራንባቹ የኢሐዲግን መረጃ ሁሉ ሰባበራቹ።
ይህ ግዜ ሁሉም በትእዛዝ ተነሱ ከደ/ር ብርሐኑ ነጋ ፣ ከጀኔራል ከማል ገልቹ ፣ ከትግራይ አውጭዎች ጋር ወደ ፈት!!!!!!
እነዚህ ሸርሚጦች መቶ አመት ሊኖሩ ሊገዙ ነበር ጀግኖች ኢትዮጵያ አላት ዛሬም ነገም። አፈ የተያዘው ከአደዎ፣ ውቅሮ ውጭ ያለነው የትግራይ ህዝብ ኮራንባቹ እንወዳቸዎለን። አዜብ መስፈን ወልቃይትን አስጨረሰች፣ ገነት ዘውዴ የትምህርት ጥራትን ገደለች መሬታችንን እየተረሰብን ለህንድ ና ለቻይና የማይረቡ ሰዎችን መሬት በነፃ ብለው አስወረሩን። አሁን በቃቹ ፈክሻ ተነፈ የነገ ሁሉም ባላህ ተነስ አበቃ፣ ሆዳሞቹ ብዙ ይናገራሉ፣ የገማ ስድብ ከኢሕአዴጎች ጭንቅላት ያተፈሉ። ለምሳሌ እዪት ቃለ አቀባዮን ጌታቸው ተብዬውን የመጀመሪያ እና ሁለተኛውን ከአስቸኳይ አሩጠው ኮሌጅ ዘርፍ ” እየዋሸህ ለሆድህ ኑር” የሚል ትምህርት ተመረቀ። ሆቢው ደግም ሆድ እና ሴት ማተረማመስ ነው። ቀልድ የለም አሁንም የመጨረሻው ስአት ደርሰናል። በአንድነት ወደፈት ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር!!!!!!!!
long live Tplf
Are you Ethiopian or Amhara, please my dear brother if you want be free from those Banda weyane stop saying amhara and say Ethiopia without others Amhara by itself can not be Ethiopia. Thank you.