ብርቱዋ አትሌት አልማዝ አያና
ዘንድሮ በተለያዩ ውድድሮች ስኬታማ ውጤቶችን ያስመዘገበችው የ5000 እና 10,000 ሜትር ሩጫ ብርቱ ተፎካካሪዋ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ከሪዮ ኦሎምፒክ ድሏም በኋላ ተጨማሪ ድል አስመዝግባለች።
ዘንድሮ በተለያዩ ውድድሮች ስኬታማ ውጤቶችን ያስመዘገበችው የ5000 እና 10,000 ሜትር ሩጫ ብርቱ ተፎካካሪዋ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ከሪዮ ኦሎምፒክ ድሏም በኋላ ተጨማሪ ድል አስመዝግባለች።
እንኳን ምህረት ለመባል ምህረት ለማድረግ ለሚከወን ጥናት ናሙና የማይበቁ ቀድሞውኑ ወንጀል ያልፈጸሙና ሊታሰሩ የማገይባቸውን ‹እስረኞች›ን በምህረት ስም በመፍታት ፕሮፖጋንዳ መስራት ፣ በ‹እሳት› ያለቁ ወገኖቻችንን ሃዘን በደስታ መለወጥ አይቻልም፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ‹ምህረት ተደረገ የምንለው› ሁሉም በነጻ […]
እንኳን ወደ ቤታችሁ ተመለሳችሁ ውድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን! እንኳን ለነጻነታችሁ በቃችሁ ውድ ኡስታዞቻችን፣ ዳዒዎቻችን፣ አራማጆቻችን፣ ጋዜጠኞቻችን!!! ለዲናችሁ ፍቅር የከፈላችሁትን መስዋእትነት ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ! ቅዳሜ ጳጉሜ 5/2008 ውድ ጀግኖቻችን….! እንኳን ከቤተሰባችሁ፣ ዘመዶቻችሁና ከህዝባችሁ ለመገናኘት በቃችሁ! አስከፊ […]
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ በሱ መዝገብ የተከሰሱ ጀግኖቻችን ሁለት ሴት ታሳሪዎች ተፈቱ ከቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉ አህመዲን ጀበል፤አህመድ ሙስጠፋ፤ካሊድ ኢብራሂም፤ሙሃመድ አባተ ሌሎች በሌላ መዝገብ የተከሰሱ በርካታ አልተፈቱም መንግስት ለፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንዲመቸው ተፈቺዎችን ለሁለት ቀናት ስልጠና ሲሰጥ …
ቅዳሜ ነሐሴ 28, 2008፣ ማክሰኞ ጳግሜ 1, 2008 “የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደጋፊ እና ጧሪ ወንድ ልጇ በግፍ የተገደለባት ኢትዮጵያዊ እናት! በእውነት ልባችን እጅግ ቆሰለ! እጅግ ተስፋ ሚያስቆርጥ ጭካኔን በዘመናችን አየን! […]
#OromoProtests – INTELLECTUALS DESTROY MIMI SEBHATU AND TPLF ON ZAMI RADIO [መደመጥ ያለበት ሕዝብ በድፍረት መናገር ጀመረ] ምሁራን በዘሚ ራድዮ ወያኔን አስገቡለት : ~ ወያኔ ተመርጦ አይደለም ስልጣን ላይ የተቀመጠው ፣ በጉልበት ነው :: ~ የመግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው …
የመንግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው አማራጭ ቦታውን መልቀቅ ነው::- ምሁራን በዘሚ ራድዮ VIDEO Read more »
ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተካሄደ ያለዉ ግድያና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስርና እንግልት ይቁም፤ የመንግስት የፀጥታ ኃይላት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚወስዱትን የኃይል እርምጃ ያቁሙ፤ የታሰሩ ፖለቲከኞች የሐይማኖት መሪዎችና ጋዜጠኞች ይፈቱ፤ የዘር መድሎ ይቁም ሲሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ዛሬ ጀርመን መዲና በርሊን ላይ የተቃዉሞ ሰልፍ አካሄዱ።
ጥሪ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለባለ ሶስት ደረጃ የሰላም መፍትሄ ህዝባዊ እንቅስቃሴ በጋራ እንነሳ!! ህዝባዊ ትብብር ለኢትዮጵያ ማስተባበርያ ማዕከል ዉድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እኛ ኢትዮጰያዉያን በመከባበር፤ በፍቅር፤ በመቻቻልና በአንድነት ፍጹም የሚያኮራ ባህል መስርተን የምንኖር ህዝቦች ነን። እጅግ የሚያኮራ ታሪክ ያላት ሃገር …
ጥሪ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለባለ ሶስት ደረጃ የሰላም መፍትሄ ህዝባዊ እንቅስቃሴ በጋራ እንነሳ!! Read more »
ብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለንደን በሚገኘዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተሰልፈዉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ ይብቃ ሲሉ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጋቸዉ ተመልክቶአል ።
ዛሬ ከ 800 በላይ የአማራ ተወላጅ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም ተመድበው በሚማሩባቸው ትግራይ ውስጥ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች አንሄድም በማለት ጎንደር ላይ ተሰብስበው ነበር። የትግሬ ተማሪዎች በመላው የአማራ ክልል ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች መልቀቂያ እየወሰዱ በትግራይ ክልል ትምህርት […]
በኢትዮጵያ ደቡብ ህዝቦች ክልል ሆሳዕና በሚገኝ እስር ቤት ካለፈው ዕሁድ ጀምሮ የመንግስት ሓይሎች በእስረኞች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ከእስረኞች አንዱ ገለጹ።
ሐምሌ 2006 ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ስዛወር፣ ዞን ሁለት ነበር የተመደብኩት። በወቅቱ በሽብር የተከሰሱ ብዙ ጎንደሬዎች ነበሩ። አልጋው ሥር “ደቦቃ” በማስተኛት ያስተናገደኝም ቢራራ የተባለ ጎንደሬ ነበር። ከዚያ በፊት ከሥሙ በስተቀር የማላውቀውን ፋሲል ደሞዝን አንድ ዘፈን ያስተዋወቀኝ እሱ ነው። ዘፈኑን እስከዛሬ ባልሰማውም ሁለቱን ስንኞች ግን በቃሌ ይዣቸዋለሁ። “አረሱትን አልሰማኸውም?” አለኝ ድጋሚ ‘አልሰማሁትም’ አልኩት ባለማወቄ ሲገረም አይቼ እያፈርኩ፤ ስንኞቹን ነገረኝ።
“አረሱት ይሉኛል የመተማን መሬት፣
ያውም የኛን ዕጣ
እነሱ ምን ያርጉ ከኛ ሰው ሲታጣ።”
ሰሞኑን 17 ያህል አርቲስቶች ለአዲስ ዓመት ዋዜማ አቅደውት የነበረውን የሙዚቃ ድግስ በሐዘናችን ምክንያት መሰረዛቸውን ሰማሁ። አርቲስቶቻችን ሰው እየወጣቸው ነው ማለት ነው የሚል ስሜት ተሰማኝ። እኛው ያከበርናቸው አርቲስቶች የሕዝባችንን ሐዘን ማክበር ከጀመሩ ትግላችንንም የሚቀላቀሉበት ግዜ ሩቅ አይሆንም፣ እኛም ‘አርቲስት’ የሚለውን ቃል ስድብ ከማድረግ እንቆጠባለን እያልኩ ሳስብ ሳልሰማቸው ያመለጡኝ ብዙ የትግል ዘፈኖች እንዳሉ ተረዳሁ።
የኦሮምኛ ዘፋኞች ዘፈንን የትግል መሣሪያ ማድረግ ከጀመሩ ሰንበትበት ብለዋል። ሁሉም ዕኩል መደመጥ አልቻሉም እንጂ ባለፈው አንድ ዓመት በአማካይ በቀን አንድ የትግል ዘፈን እየለቀቁ ነበር። ከሁሉም ግን በጣም ተወዳጅ የሆነውና ቋንቋውን የማታውቁትን ሳይቀር የሚወዘውዘው የሀጫሉ ‘ማለን ጅራ’ ነበር፤ ስለዚህ ዘፈንም መጀመሪያ የሰማሁት እዚያው ቂሊንጦ በመጣ ወሬ ነው።
ኪነ ጥበብ ትግሉን ሲቀላቀል የትግሉን መብሰል የሚያሳይ ምልክት አድርጌ ነው የማየው። በአዲስ አበባ መንግሥትን በገደምዳሜ የሚወርፉ ትያትሮች ከሌሎቹ የበለጠ ብዙ ተመልካች አላቸው፣ የመግቢያ ዋጋቸውም ውድ ነው። ምክንያቱም የሕዝቡን ዝምታ ይናገራሉና። አሁንም፣ አርቲስቶቻችን የትግል ዘፈኖችን ሲዘፍኑ በሕዝብ ልብ ውስጥ ያላቸው ዋጋ ይጨምራል።
ስለፋሲል ደሞዝ እነዚያ ስንኞች ሳወራ ወንድሜ “‹እንቆቅልሽ› የሚለውን አታውቀውም?” አለኝ። አላውቀውም ነበር። ይገርማል ፋሲልን ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ዘፈኑ ሰማሁት፣ አየሁት። ክሊፑ ላይ፣ ሴቲቱ እንቆቅልሽ ትጠይቀውና መልሱን ባለማወቁ “አገር ስጠኝ” ትለዋለች፣ እሱ ግን እንዲህ ይላታል።
“እንቆቅልሽ፣
በሰም ለበስ ቅኔ፣
አሁን ገና፣ መጣሽብኝ ባይኔ።”
ፋሲል “በይ ደስም አላልሽኝ ጨዋታ ቀይሪ” እያለ ሲያንጎራጉር የሆነ ልብን የሚኮረኩር ኃይል አለው። ወንድሜ “ይሄ ይገርምሃል እንዴ?” አለኝና የይሁኔ በላይ አዲሱን ዘፈን አስደመጠኝ። ለወትሮው፣ ይሁኔን ከፍቼ የማዳምጠው ዘፋኝ አልነበረም። ይሄንን ‘ሰከን’ የሚለውን ዘፈኑን ስሰማው ግን የማላውቀው ስሜት ልቤን አተራመሰው።
“…ሰከን በል፣
ሰከን ማለት፣
ነው ጨዋነት
ሰከን ማለት፣
ነው ጀግንነት
ወታደሩ፣ ሰከን በል
አፈሙዙን ሰከን አርገው፣
ቃታህንም እንዳትስበው፣
ባዶ እጁን ነው፣ የሚጮኸው፣
ሠላማዊ፣ ወንድምህ ነው፣
ሰከን በሉ፣ ሕዝቤን ተዉት
ድምፁን ስሙት፣ አትግደሉት…”
በማለት የመንግሥትን ሀጢያት “…ውጉዝ ከመአርዮስ” ብሎ በማውገዝ፣ ስለኅብረት ሲባል፣ “በወላጁ ጥፋት፣ አይወቀስ ልጁ” እያለ መስከንን ይመክራል።
ናቲ ማን ቀጠለ። ናቲ ደግሞ በኦሮምኛ ስልተ ምት “አሁን ተነካሁ” እያለ፣ እሽክም፣ እሽክም አስባለኝ።
“ኦሮሞን፣ ኦሮሞን ሲከፋው
አሁን ተነካሁ
አማራን፣ አማራን ሲከፋው
አሁን ተነካሁ…”
ከዚያ ደግሞ የመስፍን በቀለ ዜማ ቀጠለ። በቀረርቶ የሚጀምረው የመስፍን “ሠላም ለኢትዮጵያ” አዲስ ትውልድ መጥቷል ይላል። ወራደሩንም እንዲህ ይለዋል፦
“ወታደሩ ጓዴ፣ አንተ ያገሬ ሰው፣
ወንድምክን አትግደል፣ ብረትክን መልሰው።…”
ሌንሴ ለሜሳ ደግሞ ጆሮ በሚለሰልስ ድምፅዋ፣ “ተነቃንቋል” ትላለች፣
“ተነቃንቋል ጥርሱ ይነቀል፣
ይነቀል፣
ይነቀል ይውለቅ
የአሉላ የጆቴን ትከሉበት ወርቅ፣
ክፍተቱ እንዲሞላ ውበቱ እንዲደምቅ።…”
መክፈቻዬ ላይ የጠቀስኩትን ፋሲል ደሞዝን መዝጊያም ላድርገው። በቅርቡ በለቀቀው ዘፈኑ እንዲህ ይላል፣
“…ኧረግ ወዲያልኝ (ወዲያልኝ)
ኧረግ ወዲያልኝ (ወዲያልኝ)
በቃ ሒድልኝ (ሒድልኝ)
25 ዓመት አላገጥክብኝ።…”
ክብር ለእነዚህ አርቲስቶች ይሁን!
አሜን።
የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት #Ethiopia #Oromoprotests #CivilDisobedience #AmharaProtests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ::ለኣንድ ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በሻሸመኔ ኣዲስ ኣበባ ቡራዩ በኣምቦ በነቀምት …
በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል :: #Ethiopia #AmharaResistance #Amharaprotests #Wello #Dessie Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በወሎ ክፍለሃገር የደሴ ከተማ በዛሬው እለት በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማን በሁሉም ንግድ ድርጅቶች ላይ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል ሆኖም ግን …
በወሎ ክፍለሃገር በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል :: Read more »
• የህዝቡን ጥያቄ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳንሶ ማየት እብደት ነው • አሁን መፍትሄው ህዝብን በተለያዩ ስልቶች ማነጋገር ነው • ሁኔታው ሳይባባስ በጊዜ መፍትሄ ካልተበጀለት አስጊ ነው አሁንም ከመቀዝቀዝ ይልቅ በየጊዜው እየሰፋና እየጋለ ለመጣው ህዝባዊ ተቃውሞና ግጭት ምሁራንና የአገር ዕውቅ ሽማግሌዎች …
“መንግሥት የሀገሪቱን መሰረታዊ ችግር አልተገነዘበም” የሰሞኑ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ፤ የወቅቱን የሀገሪቱን ችግሮች በአግባቡ የፈተሸና ለውጥ ሊያመጣ የሚችል አለመሆኑን የገለፁት ተቃዋሚዎች፤ በሀገሪቱ በተከሰቱት ችግሮች ዙሪያ ያስቀመጧቸውን የመፍትሄ ሃሳቦች ከግምት ውስጥ ያስገባ የሰጠ አይደለም ብለዋል፡፡ መንግስት የአገሪቱን መሰረታዊ ችግር ባለመገንዘቡ፣ አሁንም …
አሳዛኝ ሰበር ዜና! ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል ትላንት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት 8 ሰዓት አካባቢ መንግስት ኮሚቴዎቻችን በሚገኙበት በቃሊቲ እስርቤት በዞን 1 ውስጥ ታስረው ከሚገኙ ታሳሪዎች መካከል 2 ሰዎችን የረሸነ ሲሆን ሁለቱን ደግሞ በጥይት መቶ ማቁሰሉን ማረጋገጥ ችያለሁ፡፡ …
ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ /ም አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!! አቶ ታምራት ሰሞኑን ስለ ወቅቱ ጉዳይ ተናግረዋል። የአቶ ታምራት ላይኔ አዲሱ ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ የሚቀጥለውን ይጫኑ። https://www.youtube.com/watch?v=FtugwEqb0d0 አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ በሕዝብ ላይ ለፈፀሙት የህዝብ ጭፍጨፋ …
#AmharaResistance; ዐማሬ ዛሬ (ነሃሴ 27 ቀን 2008 ዓ.ም.) Muluken Tesfaw የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል • በሽንፋ ከተማ የቀን ሠራተኞች በጥይት ተደብድበዋል • በደብረ ታቦር ዳግመኛ የቤት ውስጥ አድማ ተጠራ …
የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል Read more »
በምዕራብ ሃረርጌ መሰላ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ሰሞኑን የፀጥታ ኃይሎች ወሰዱ በተባሉ እርምጃዎች ሁለት ሰው መገደሉን የወረዳው አስተዳዳሪ ገልፀዋል፡፡ ዝርዝሩን ያዳምጡ → listen
በአማራ ከልል የህወሀት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው የብአዴን ኮሚኒኬሽን ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስርጭት አድማሱ በአዲስ አበባና ዙሪያ ብቻ በተገደበው ሸገር ኤፍ.ኤፍ.ኤም ራዲዮ ቀርበው ‹‹ሕዝባዊ ንቅናቄ እያደረገ ባለው የአማራ ክልል ህዝብ ላይ የመከላካያ ሰራዊት እርምጃ እንዲወሰድ ታዟል›› ብለዋል!! ይህ የዘር ፍጅት የታወጀው በምእራብውያን አጋዥነት በቆመው የህወሀት ስርዓት መሆኑ አፅእኖት ሊሰጠው ይገባል!! በተያያዘ ዜናም ዛሬ ማምሻውን ሀይለማሪያም ደሳለኝ […]![]()
አስቸኳይ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን የጫኑ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች በውጫሌ ዞረው ወደ ሰሜን ጎንደር እያመሩ ነው
ከዚህ በታች ስማቸሁ ለተጠቀሱ የአማራ ከተሞች፣ የገጠር ቀበሌዎችና ገበሬ ማህበራት ነዋሪዎች በሙሉ፡- እንደሚታወቀው በጎንደር እና በጎጃም ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ የአማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆች ትግሉን አሁን በደረሰበት ራስን ነጻ የማውጣት ደረጃ አድርሰውት ይገኛሉ። ይሁንና አፋኙና […]
ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን […]
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በባህር ዳር ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ መቀጠሉ ታውቋል።ከባሕር ዳር 45 ኪሎ ሜትሮችን በምትርቀው የጉማራ መንደር እስከ ዛሬ ሌለት ድረስ በቆየ የተኩስ …
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው። Read more »
በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው፡፡ የአርባያ በለሳና የቋሪት አንበሶች ለዚህ ማሳያ ናቸው፡፡ በድፍን ጎጃምና በድፍን ጎንደር ሕዝብ አገዛዙን አሽቀንጥሮ ለመጣል እየታገለ ነው፡፡ በወሎና በሸዋ […]
ነሐሴ 22/2008 ዓም ከባህርዳር አካባቢ ተነስቶ በሀሙሲት አድርጎ በደብረታቦር አድርጎ ወደ መቀሌ በመጓዝ ላይ የነበረ ወታደሮችን የጫነ ኦራል ጉመራ ወንዝ ላይ በጀግኖቹ የጎንደር ወጣቶች ጉመራ ወንዝ ላይ ድልድዩን በመዘርጋታቸው መሻገር ባለመቻሉ መሄጃ ያጣው ሠራዊት ወደ ጎንደር ለመመለስ ተገዷል ከጉማራ ሸሽቶ ወደ ጎንደር ሲሮጥ ሌሎቹ ጀግኖች ርብ ወንዝን በመዘርጋት መውጫ ቀዳዳ አሳጥተው እየተንከራተተ እንደሚገኝ ታውቋል. ወረታ […]![]()
በአሁኑ ሰዓት ደብረማርቆስ ከተማ በአጋዚ ወታደር መወረሯን መረጃ ደርሶናል፡፡ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ትገኛለች፡፡ ማርቆስን ጥቁር ደመና ተጭኗታል፡፡ ህዝቡ በከፍተኛ ተጠንቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ ለአጋዚ ወታደር የምግብና የመጠጥ አቅርቦት የሚሰጥ ሆቴል ካለ ህዝቡ እርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደድ አስጠንቅቋል፡፡ ባለፈው በተደረገው ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ የትልቅ ሆቴል ህዝባዊ ወገንተኝነቱን ወደ ጎን በማለት የሰረታው ስህተት ዋጋ እያስከፈለው ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ዋናው […]![]()
በጎጃም የተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ሕዝባዊ ተቃዉሞዎች እየታዩ ነው። ከደጀን ተነስቶ ወደ ባህር ዳር የሚወስደዉን መንገድ እናበምርጦ ለማሪያም አድርጎ ከደሴ የሚመጣው መንገድ በምታገናኘዋ በግንደ ወይን ከፍተኛ ተቃዉሞ ተነስቷል። ከደጀን በደብረ ማርቆስ አድርጎ ወደ ባህር ዳር […]
“ይሁንታ አግኝተን ከተመረጥን ለመምራት ዝግጁ ነን፡፡”- አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ by ኢትዮአዲስ ስፖርት በዳዊት ፀሀዬ|ነሀሴ 19፣2008 በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ከሰአት በብሔራዊ ሆቴል ተካሄደ፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን ላይ የተገኙት ጋዜጣዊ መግለጫውን የጠራውን የኢትዮጵያ አትሌቶች ጊዜያዊ ኮሜቴን በመወከል አትሌት …
#Ethiopia #OromoProtests ብሄራዊ የ3 ቀን የሀዘን ጥሪ – Waamicha Gaddaa Biyyooleesaa Guyyaa sadihii By Minilik Salsawi
የሰሜን ጎንደር ዞን አድማ በታኝ ም/አዛዥ ኢንስፐክተር መልካሙ የሺዋስ ረዕቡ ዕለት ከስራ ተሰናበቱ። በአንገረብ ወህኒ ቤት ኮ/ል ደመቀን ለመውሰድ የተከፈተውን ዘመቻ ያከሸፈው የሰሜን ጎንደር ልዩ ሃይል አካል የሆነው የአድማ በታኝ ጦር ም/አዛዥ ኢንስፔክተር መልካሙ ”ህዝባችን ላይ አንተኩስም” በማለት የሚመሩትን ጦር አቋም እንዲይዝ አድርገዋል። በዚህም ከስራ ተባረዋል። ጦሩ ግን ከጎናቸው ነው። Filed under: NEWS![]()
ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ የጎንደር አማራ ህዝብ ፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና አድማ በታኝ ባደረገው የተቀናጀ ጥቃት የህውሃት አጋዚ ወታደሮች ወደ መጡበት በሃፍረት ተመልሰዋል የፍኖተ ሰላም የአማራ ተጋድሎ ሰራዊት አስደናቂ ጀብዱ …
ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተርና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ Read more »
የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች ! ±±±±±±±±±± * ውረድየ ውረድ የ * ከይትዋረድ የ ! * ሳትዋረድ * ውረድ ፦ ዘፈኑ ሁለት ትርጉም ያለው ሲሆን ሰሙ ከበዓሉ የተያያዘ ቀጥታዊ ፍቺው ሳናዋርድህ ገንዘብ ልቀቅልን ሲሆን ወርቁ ደግሞ ህዝብ ሳያዋርድህ ስልጣን ልቀቅ የሚል …
ውረድየ ውረድ የ * ከይትዋረድ የ ! * ሳትዋረድ * ውረድ – የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች ! Read more »
የአለም አብያተ ክርስቲያናት ም/ቤት ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ህገ-መንግስታዊ መብቶች ይከበሩ ብሏል የአለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ባለፉት ሳምንታት በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች ምክንያት በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እንዲያደርጉ ለኢትዮጵያ መንግስት፣ ለጸጥታ ሃይሎችና ለተቃዋሚዎች …
በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ለተቀሰቀሱ ተቃውሞዎችና ውጥረቶች የአለም አብያተ ክርስቲያናት ም/ቤት ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ Read more »
ያሬድ ጥበቡ የቀርከሃ ዛፍ ፍሬ ከተተከለ በኋላ ለአራት አመታት ከትንሽ እምቡጥ ቅጠል በቀር ምንም እድገት አያሳይም ። ተካዩ እነዚያን ሁሉ አመታት በተስፋ መጠባበቅ አለበት ። አንድ ቀን ሳይታሰብ ያቺ እምቡጥ ወደሰማይ መመዘዝ ትጀምራለች ። እነዚያን ከአፈር በላይ ያላደገችባቸውን አራት አመታት …
ስለነገው የአዲስአበባ ሰልፍ ሳስብ የቻይና ባምቡ ወይም ቀርከሃ ዛፍ ታወሰኝ (ያሬድ ጥበቡ) Read more »
በሽግግሩ መንግስት ወቅት የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ፤ ከፓርላማው ወረድ ብሎ፤ ከቤተ መንግስቱ በአጓዳኝ፤ ወይም ወደ ግቢ ገብርኤል መሄጃ ላይ ይገኝ ነበር። ያን ሰሞን ከበአላት ወይም ቅዳሜና…
በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው። ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ…
መቀሌ ውስጥ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ የሆኑ 650 የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች በትግራይ ገዥ እየሰለጠኑ መሆኑ ስናውቅ የሌላው ዞን ተመራቂ ሣይጠራ ወልቃይቴ ብቻ መሆኑ አላማው ምን እንደሆነ ብናውቅም…
በውጪ ሀገር የሚገኙ የቀድሞ የመስሪያ ቤቱን ባልደረቦች የግንቦት ሰባት አባላት ሲሉም ፈርጀዋል፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች የህወኃት የበላይነት ይቁም በሚል የተነሳውን የጎንደርን አልፎም…
በመጭው እሁድ ነሐሴ 15 በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ “ነሐሴ 15 መስቀል አደባባይ እንገናኝ።” የሚሉ የሰልፍ ጥሪ ቀይ ካርዶች በየቦታው እየተሰራጩ…
ኢሳት (ነሃሴ 12 ፥ 2008) በተለያዩ የተቃውሞ ስልቶች ውስጥ የቆዩ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከፊታችን ቅዳሜ ነሃሴ 14, 2008 ዓም ጀምሮ “ነጭ በመልበስ” እና በመንግስት የጸጥታ…
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሄር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ብሄራዊ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ ገፅ እና በሞባይል አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከዛሬ ጀምሮ ማወቅ …
አንዴ ሲሰረቅ አንዴ ቀን ሲቀየርለት የነበረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Read more »
8 ነሓሴ 2008 በአጠቃላይ ለ25 ዓመታት ሙሉ ህዝባችንን አፍኖ ሲገዛ የቆየና፣ ለ40 ዓመታት ሰላማዊ ዜጎችን እየረሸኑ አገራችንን እየዘረፉ የቆዩ ባለስልጣኖች ያሉበት ህወሓት/አህአዴግ በተለይ በዚህ ዓመት…
#Ethiopia #Welloprotests #Amhararesistance ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆምአድማ የንግድ ስራ ቦታወች ሁሉ ዝግ ሆነዋል።የክልሉየፌዴራል ፖሊስ አድማ ብተና አጋዚ መሀል ፒያሳ ጨምር መላው ከተማዋ በሚገኙ ህንፃወች ስር ተቀምጠው በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። ትላንት ቅዳሜ ጀምሮ ዛሬ ሌሊቱን ወጣቶቺን …
ጎንደር ለ3 ቀን ደሴ ላይ የሰው እንቅስቃሴ የባጃጅና የከተማ ታክሲ የስራ ማቆም አድማ ተደርጓል :: Read more »
ከሰልፉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ቀበሌ 03 ጽ/ቤት ወጣቶች በገፍ ታስረዋል:: የደብረማርቆስ ወጣቶች በአምባገነኑ አጋዚ ወታደሮች ቤት ለቤት እየታፈኑ በጭካኔ እየተደበደቡ ነው። ዛሬ ረፋድ ላይ የተጀመረው የደብረ ማርቆስ ዐማሮች የተጋድሎ ሰልፍ አሁን 10 00 (Time) ላይ ተበትኗል፡፡ ከሦስት የተለያዩ አቅጣጫዎች የተጀመረው …
ኀይሌ ላሬቦ ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው የወያኔ መንግሥት ዐማራ በተባለው ኅብረተ-ሰብ ላይ ብዙ ግፍና ዐመፅ እንደፈጸመና እንዳስፈጸመ በገፍ ይነገራል። በኅብረተሰቡ ላይ ተፈጸሙ ከተባሉት ድርጊቶች አብዛኞቹ…