እሱ ማነው ? (ይድነቃቸው ከበደ)
እሱ ማነው ? ——- “አቶ መለስ ዜናው በመተማ መሬት በምክር ቤት የሞገተ፣ እሱ ባሲያዘው አጀንዳ የውሳኔ ሃሳብ በማቅረብ ከአቶ መለስ ጋር ከፍተኛ ክርክር በምክር ቤት ካደረጉት መካከል አቶ ተመስገን ዘውዴ ይገኙበታል” ——— በ1997 ዓ.ም የህዝብ እንደራሴ በመሆን ቅንጅትን በመወከል በተወካዮች …
እሱ ማነው ? ——- “አቶ መለስ ዜናው በመተማ መሬት በምክር ቤት የሞገተ፣ እሱ ባሲያዘው አጀንዳ የውሳኔ ሃሳብ በማቅረብ ከአቶ መለስ ጋር ከፍተኛ ክርክር በምክር ቤት ካደረጉት መካከል አቶ ተመስገን ዘውዴ ይገኙበታል” ——— በ1997 ዓ.ም የህዝብ እንደራሴ በመሆን ቅንጅትን በመወከል በተወካዮች …
1- የደሕንነት ቢሮ መርማሪ ግድያ = 2- ዲና ሙፍቲ ድንቁርና እና አደርባይነት ክፉ እርግማን ነው። #Ethiopia #Eritrea #TPLFSecurityForces #DinaMufti #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሁለት ኣስገራሚ ጉዳዮች ባለፉት ሁለት ቀናት ሰምተናል ኣይተናል ኣንዱ በኣዲስ ኣበባ ደህንነት ቢሮ ውስጥ በኣሮጌ …
1- የደሕንነት ቢሮ መርማሪ ግድያ = 2- ዲና ሙፍቲ ድንቁርና እና አደርባይነት ክፉ እርግማን ነው። Read more »
ሰኔ ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለገንዘብ ማሰባሰብና ለቅስቀሳ ስራ በአውስትራሊያ የተገኙት የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሙክታር ከድር እና ሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሃመድ በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያን ያጋጣመቻውን ተቃውሞ ተከትሎ የአገሪቱ ፖሊስ ዋና …
የትግራይ የኦሮምያና ሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት ከአውስትሪሊያ ታስማኒያ ግዛት በአስቸኳይ ለቀው እንድወጡ ተደረገ። Read more »
በውቕሮ ከተማ የኤሌትሪክ ፓሎ ወድቆ ገመድ በመበጠሱ 9 ሰዎች ገደለ። ዛሬ ዓርብ 10/10/2008 ዓ/ም ከሰዓት ውቕሮ ከተማ ዶንጎሎ መናፈሻ በሚባል ኣከባቢ መተበጠሰው የኤሌትሪክ ገመድ በፈጠረው ኣደጋ 6 ሴቶችና 3 ወንዶች በድምሩ 9 ሰዎች ወድያውኑ ለህልፈተ ሂወት መዳረጋቸው ታውቀዋል። በኣደጋው ኣንድ …
በኬኒያ የኢትዮጵያና የኤርትራ አምባሳደሮች ተፋጠጡ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=Ee67BOv_5hg]
በደቡብ ኦሞ ዞን ተማሪዎች ሳይማሩ ለፈተና እንዲቀመጡ ሊደረግ ነው// በተማሪዎችና ቤተሰብ ተቃውሞ ተነስቷል፣ ስለ ቀጣይ ዕድላቸው ሥጋት ተፈጥሯል፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በማማ ቀበሌ የሚገኘው የበርካ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ለወራት የሂሳብና ፊዚክስ እንዲሁም አማርኛ …
በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ) ኢትዮጵያ ሀገራችን በራሷ ልጆች በኢትዮጵያ ደምና አጥንት የተገነባች ሲሆን በሁሉ መስፈርት ያለ ዜጋ ከታናናሽ ዜጎች እስከ ታላላቅ ዜጎች ንጉሰ ነገስት ድረስ ያሉ ዜጎች ዋጋ ከፍለው አቆይተዋታል። ዛሬ …
በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ) Read more »
በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የሻእቢያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በለቀቀው መግለጫ ከወያኔ ሰራዊት ጋር በጾረና ግንባር ከእሁድ እስከ ሰኞ ጠዋት ባደረገው ውጊያ ከ200 በላይ …
በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ። Read more »
ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ መንግስት ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን ገድሎ ከ10 ሺሕ በላይ ኣስሯል። #Ethiopia #OromoProtests #HumanRights #HRW #MinilikSalsawi VIDEO ከህዳር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከ400 በላይ የሚሆኑ …
የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው። ወያኔ ደንብሮ ለተኩሱ ምላሽ ሰጥቷል በሻእቢያ እና ወያኔ መካከል ውጊያ የተቀሰቀሰው ከሰራዊት ያመለጡትን ኣባላቱን ለመያዝ የኤርትራ መንግስት በከፈተው ተኩስ የወያኔ ሰራዊት በኣጸፋው በተኮሰው ጥይት መሆኑ ምንጮች …
የሻእቢያና ወያኔ ጦርነት መነሻ የከዱ የሳዋ ሰልጣኝ ወጣቶች ድንበር ሲያቋርጡ ተኩስ ተከፍቶባቸው መያዛቸው ነው። Read more »
የወያኔ ኣገዛዝ ካድሬዎች በጅማ ዞን አማራው ላይ ጥቃት ከፈቱ። #Ethiopia #Jimma #Amhara #Genocide #TPLF #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጂማ ዞን በሶከሩ ወረዳ የሚኖሩ አማሮች ላይ ሕወሓት መራሽ የሆነ ጥቃት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ እየተፈጸመ አንደሆነ ከኣከባቢው የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል። የአማሮችን …
በራያ ቆቦ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡ ****************************************************************************** በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ስር ልዩ ስሙ ጎለሻ የሚባል ቦታ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር በሬት ሊሰጥ ነው ሲሉ …
በራያ ቆቦ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡ Read more »
የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: #Ethiopia #EPRDF #Eritrea #Zalambesa #TsoronaFront #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደህንነት ተቋሙም ይሁን ወታደራዊው እዝ ማንኛውም ጦርነት ቢደረግ ሕዝብ ከጎኑ አንደማይቆም በስብሰባ ኣረጋግጦታል፤ የሕወሓት የደህንነት ባለስልጣናት እና ወታደራዊ ኣዛዦች …
የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: Read more »
የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ ? ( በሳቅ ) #Ethiopia #Eritrea #Tsoronafront #Zalambesa #Miniliksalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ተመጣጣኝ ዕርምጃ ፣ የአጸፋ እርምጃ ፣ ቀጣይ እርምጃ ፣ ተመጣጣኝና አስተማሪ ቅጣት…….ኣቤት ወያኔ…….የግንቦት 20 ቀን ጀግኖች …
የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ Read more »
Eritrean Armed Force Entered Ethiopia የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ፥ እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት …
የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ Read more »
የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ሲጋለጥ የህወሐት/ኢህአዴግ አመራር ያለ ሙስና መኖር የማይችል ድርጅት ከሆነ ውሎ አድረዋል፡፡ ሙስና ካለ አድልዎ፣ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን እንዲጎዳ በማድረግ ህዝቡ እርስ በራሱ ፍቅርና አንድነት እንዳይኖረው በማድረግ ነው ሥልጣኑን ማስቀጠል የሚችለው ህወሐት/ኢህአዴግ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ህወሓት/ኢህአደግ …
የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ( TPLF`s Sibhat Nega Corruption Network ) Read more »
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ የተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በሰዉ ህይወት ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን ዩኒቨርስቲዉ አስታወቀ፡፡ የእሳት አደጋዉ የደረሰዉ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 9፡00 ሰዓት አካባቢ ነዉ፡፡ የዪኒቨርስቲዉ አስተዳደርና የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ቢሆነኝ አያሌዉ እንደገለፁት የእሳት አደጋዉ የደረሰዉ …
በአይጥ በደል ዳዋው አይቃጠል ! (አርኪቴክት – ዮሐንስ መኮንን) ከዚህ ቀደም በ40/60 ጉዳይ ላይ ግላዊ ትዝብቴን አካፍዬ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ ሰሞኑን የታተመው ካፒታል ጋዜጣ ስጋቴን ወደ አደባባይ አምጥቶታል፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት፣ ንግድ ባንክ እና የሥራና ከተማ ልማት መሥሪያ ቤቶች …
በኑሮ ጫና የጎበጠን ህዝብ ዳግም ሊሸከመው የማይችለውን የዋጋ ሸክም መጫን አይጥ በበደለ ዳዋውን ማቃጠል ይሆናል፡፡ Read more »
ዳባት ትራንስፈርመራችን ተነቅሎ ለህወሓት አይሰጥም በማለት ነቅሎ በመውጣት ሲያስቀር አሁን ደግሞ ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግር ተማረናል ያሉ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል። ነዋሪዎቹ በወረዳው አስተዳደር ግቢ በመገኘት የተለያዩ መፈክሮችንም …
ዘንድሮ ጎንደር አምርሯል!! ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ Read more »
በቂሊንጦ የቀጠሮ እስረኞች ማቆያ የፓለቲካ እስረኞችን ጨለማ ክፍል ለይቶ በማስቀመጥ መቅጣት የተለመደ አሰራር ነው። በተለይ ደግሞ እስረኞች በእስር ቤቱ አስተዳደር የሚደርስባቸውን በደል እና መድሎ ለፍርድ ቤት ወይም ለሚዲያ እንዲደርስ ካደረጉ ወይም የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን ከጠየቁ ወደ ጨለማ ቤት ለቅጣት መላካቸው …
የፈተናው ቀን አንዲራዘም ጫና የፈጠረው ሕዝብ እንጂ መንግስታዊው መጅሊስ ኣይደለም። #Ethiopia #EthioMuslims #Oromoprotests #ESLCE #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ማሽን የሆነው ራዲዮ ፋና ተቋርጦ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሃምሌ 4 ቀን እስከ ሃምሌ 7 2008 ዓ/ም ድረስ …
የፈተናው ቀን አንዲራዘም ጫና የፈጠረው ሕዝብ እንጂ መንግስታዊው መጅሊስ ኣይደለም። Read more »
ህዝባዊ ጥሪ ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለችንን መጠነኛ ተሳትፎ ለማቀጨጭ የሚደረገው ጥረት እንዲሰምር አንፈቅድም!!! , ዲሞክራሲያዊ መንግስታት በህዝብ ፈቃድ ላይ የተመሰረቱ ከመሆናቸው የተነሳ ህዝብ ጥያቄ እስከሚጠይቅ ሳይጠብቁ ፓሊሲያቸውን እና ውሳኔያቸውን የህዝብን ፍላጎት እና እምነት ያማከለ በሚያደርግ …
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለችንን መጠነኛ ተሳትፎ ለማቀጨጭ የሚደረገው ጥረት እንዲሰምር አንፈቅድም!!! ህዝባዊ ጥሪ ድምፃችን ይሰማ Read more »
የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው። #Ethiopia #Eritrea #TPLF #Zalambesa #TsoronaFront #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ከገለልተኛ ወገን ሰፊ የተጣራ መረጃ ባይገኝም የወያኔ ደጋፊዎች ጦርነት ኣለ ሲሉ የሻእቢያ መንግስትም …
የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው። Read more »
ይህ ከዚህ በታች የምታነቡት ዜና ወያኔ በሕዝብ ላይ ምን ያህል እየቀለደ እንደሚገኛና በሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሽፋን የፖለቲካ ፍጆታውን ሞልቶ ተቃዋሚዎችን በመወንጀል ለመምታት አንዳቆበቆበ ሲያመለክት ለገደላቸው ንጹሃን ሁሉ እጄን ኣላስገባሁም በማለት ሸምጥጦ ይክዳል፥ በሕወሓት እዳ ብአዴን ቅማንቶችን ይቅርታ አንዲጠይቅ በሕወሓት ተወሰነ። …
የኤርትራ መንግስት ጦርነት ከፈተብኝ ሲል የወያኔ ኣገዛዝ በሚዲያው ዘገበ። ትላንትና ማምሻውን በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ዛላምበሳ ግንባር ኣከባቢ ላይ በተባበሩት መግስታት የወጣበትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ውንጀላ ተከትሎ በኢሳያስ ኣፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ መግስት ጦርነት ከፍቶብኛል ሲል የወያኔው ኣገዛዝ ሚዲያው በሆነው ኣውራባታይምስ በኩል …
በአዲስአበባ የተለያዮ ኣውራ መንገዶች ላይ የሙስሊሙን ጥያቄ የሚያስተጋቡ የግድግዳ ግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸው ታወቀ በአዲስአበባ የተለያዮ አካባቢዎች ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ የሚፈፅመውን አፈናና ጭቆና የሚቃወሙ መፈክሮች መፃፋቸው ታወቀ። ከተፃፉት መካከል ፍትህ፣ እኛም ታስረናል፣ ድምፃችን ይሰማ፣ የታሰሩት ይፈቱ፣ ትግሊ ይቀጥላል የሚሉና …
በአዲስአበባ የተለያዮ ኣውራ መንገዶች ላይ የሙስሊሙን ጥያቄ የሚያስተጋቡ የግድግዳ ግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸው ታወቀ Read more »
ባለፈው ቅዳሜ ድንገት ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን አንጋፋውን የሥነ ፅሁፍ ሃያሲ አብደላ እዝራን የሚዘክር የኪነ ጥበብ ምሽት ከነገ ወዲያ ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በ“ዝክረ አብደላ” የኪነ ጥበብ ምሽት፣ ሃያሲ አብደላ እዝራ ለአማርኛ ስነ …
ባለፉት 25 ዓመታት ከ1ሺህ በላይ የህትመት ውጤቶች ከገበያ ውጪ ሆነዋል ባለፉት 25 አመታት ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከህትመት ውጪ የሆኑ ሲሆን በአሁን ወቅት የቀሩት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡ ከ1993 ዓ.ም ወዲህ በአጠቃላይ 1400 ያህል የፕሬስ ድርጅቶች የምዝገባ ሠርተፍኬት መውሰዳቸውን …
ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: ዳባት ከተማ ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ በታጠቁ ቅልብ የወያኔ ልዩ ሃይልና በፌደራል ሃይል ተወራለች። በዛሬው እለት ከፍተኛ ድብደባ ጉዳትና እስር በህዝቡ ላይ እየተፈፀመ ነው።በጥይት የቆሰሉ አሉ።ብዙ ወጣት ታስሯል…የተወሰኑትን ስም ዝርዝር ይዘናል… [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qzCTIDQ2X6g] ትናንት …
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። #Ethiopia #Oromoprotests #Jimma #Mole #MinilikSalsawi #RDH Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ህዝቡ በተቃውሞው ላይ የመብት ጥያቄዎቹን በመጠየቅ …
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። Read more »
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፥አቶ በረከት ስምዖን ከኣቦይ ስብሃት ጋር በተነታረኩበት የኢሕአዴግ …
መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። #Ethiopia #EPRDF #Dictators #StateTerrorism #MinilikSalsawi #Change Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደሕንነት ተቋሙ ያደራጃቸው የዘራፊ ቡድኖች ከንጹሃን የንግድ ሰዎች ላይ ዘረፋ አያካሄዱ መሆኑ፣ በኮንሶና ኣከባቢው እንዲሁም በዳባት ሕዝባዊ እምቢተኝነት መቀጣጠሉ፣ …
መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። Read more »
በዳባት ለሶስተኛ ቀን ህዝባዊ እንቢተኝነቱ እንደቀጠለ ሲሆን ከጎንደር ወደ ዳባት ከዳባት ወደ ጎንደር የሚወስዱ መንገዶች እንደተዘጉና ምንም አይነት ትራንስፖርት እንደሌለ ታውቋል ዳባት በፌደራል ፖሊስና በትግራይ ልዩ ሃይል እደተከበበች ነው። በአካባቢው ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም የዳባት አርሶ አደሮችና ወጣቶች ጫካ ገብተዋል …
የዘር እልቂት ሊፈጥሩ የሚችሉ ዘረኛ ካርታዎች – ግርማ ካሳ ላለፉት 25 አመታት በወጣቱ አይምሮ ዉስጥ ሲበትን የነበረው የዘር ፕሮፖጋንዳ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ የኦሮሞ ብሄረተኝነትን ፈጥሯል። በኦሮሞዎች ተቃዉሞ አንድም ቦታ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲውለበለብ አላየም። በአንጻሩ የኦነግ ባንዲራን ነው በብዛት ያየነው፡ …
የቀድሞው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ባደረገው የጨፌ ኦሮሚያ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ከተደረገ በኋላ በደብረ ዘይት በክልሉ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጓል። ዘላለም ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም የግል ሀብታቸውን በህገወጥ መንገድ ሲያካብቱ መቆየታቸውን የክልሉ …
የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ጀማነህ ታሰሩ Read more »
ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። #MinilikSalsawi በን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቀርሳና ኮንቶማ 30 ሽ ህዝብ የምኖርበት ሰፋር ለማፍርስ ያቀዱትን የቀበሌውን እቅድ ለመቃውም 4 ክሎ በምገኘው በተመንግስት ፊት ለፊት የተሰበሰቡት ከ10000 …
ከ10,000 በላይ መብታችን ተደፈረ ያሉ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ነዋሪዎች ቤተመንግስት ፊት ለፊት ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። Read more »
የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። #Ethiopia #EPRDF #Corruption #Change #Freedom #Miniliksalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕአዴግ ብሎ ራሱን የሚጠራው ሕወሓት መራሹ ቡድን ኣዲስ ኣበባ ሲገባ የኣገዛዙን ወንበር ያስመረቀው በሌቦች ደም ነበር ። እርግጥ የወያኔ ሌብነት …
የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። Read more »
አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!!! – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ #Ethiopia #Semayawiparty #EPRDF #EthiopianOppositionparties አገዛዙ ራሱ ያፀደቀው ህገ መንግስት አንቀፅ 15 ማንኛውም ሰው በህግ በተደነገገው ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ህይወቱን አያጣም በማለት ቢደነግግም ለአንድ ቀንም እንኳ …
አገዛዙ አለኝ የሚለውን ህገ መንግስት በተግባር ቀዶ ጥሎታል!!! – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »
የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። #Ethiopia #EPRDF #InternetLaw #FreedomofCyber #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የዳባት ሕዝብ የቀድሞ ወታደራዊ መንግስት ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል ተክሎት የነበረውን ዘመናዊ ትራንስፎርመር ወደ ትግራይ ሊያጓጉዙ የነበሩ የሕወሓት ሌቦች ተሳቢ …
የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። Read more »
የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ …
“የብሔራዊ ፈተና መጥፋት ስለሥርዓቱ የሚነግረን ነገር አለ” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ Read more »
የኣብራሃ ደስታ ችሎት ፷፷፷፷፷፷፷፷፷ ጀግናው ኣብራሃ ደስታ በቃሊቲ እስርቤት እየማቀቀ ይገኛል። ከትናንት በስትያ ከ2 የትግል ጓደኞቼ ልንጎበኘው ሄድን። የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች “ኣብራሃ ደስታ ከቅርብ ቤተሰቦቹ በስተቀር ለማንም እንዲጎበኘው ኣይፈቀድም ብለው ከለከሉን። የወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች ኣብራሃ ደስታ መጎብጀት ኣይቻልም ያሉበት ምክንያት …
ኣብራሃ ደስታ ከቅርብ ቤተሰቦቹ በስተቀር ለማንም እንዲጎበኘው ኣይፈቀድም – የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች Read more »
ለመድረክ ቅርብ የሆነ አንድ ወዳጄ የመድረክን የእሁድ ግንቦት 28/2008 ጉባዔን አስመልክቶ የነገረኝ ነገር መድረክ ንጉሣዊ ነው እንዴ? የሚል ጥያቄ እንዳነሳ አድርጎኛል፡፡ መቼም በመድረክ ስም ፓርላማ ስለነበርኩ ለመድረክ ቅርብ የምመሰላቸው ካሉ ተሳስተዋል፡፡ የመድረክ ስብሰባ እንደሚታወቀው ውሣኔ የሚሰጠው የጉባዔ አባላት ተሰብሰበው በውይየት …
በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ …
የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል። Read more »
ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣ …
ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። #Ethiopia #Justice #EPRDF #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት የወያኔው ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት እነብርሃኑ ተክለያሬድን በተመለከተ ከዳኛው በኩል ከስርዓቱ ገዢዎች የወረደው ውሳኔ “መከላከያ ምስክር ማሰማት የለባችሁም ስለዚህ ለፍርድ ብይን …
በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ ጎንታናሞ በኢትዮጵያ Yidinekachew kebede ህዝባዊ ተቀባይነት የሌለው የህወሓት የኢህአዴግ አምባገነን መንግሥት በዜጎች ላይ የሚያደርሰው መንግስታዊ በደል አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የ2007 አገር …
በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ Read more »
በባሕር ዳር ዳቦ በፊርማ እየተሸጠ ነው — By Muluken Tesfaw እንደ ባሕር ዳር ባሉ የዐማራ ክልል ከተሞች ለአንድ ቤተሰብ አምስት ዳቦ በፊርማ ብቻ እንዲገዙ ተደርጓል፡፡ አንድ ቤተሰብ ዐሥር ልጆች ይኑሩት ወይም ከዚያ ያነሰ ዳቦ ቤት ሒዶ ከአምስት ዳቦ በላይ መግዛት …
እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ መከላከል አትችሉም ተባሉ የካቲት 4/2008 ዓ.ም ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል በዋለው ችሎት እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ( ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ) አቃቢ ህግ ያቀረበባቸውን ክስ በሰነድና በአንድ የሰው ምስክር …
“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ) “አምባገነኖች ባሉበት የጀግና ቤቱ እስር ቤት ነው” የዞን ዘጠኝ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው ፣በአገዛዙ ስርዓት በሰላማዊ ትግል ሂደት ለተሰው እና ዋጋ ለከፈሉ ፣የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት ለንግግሩ …
ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? By – Minilik Salsawi በዚህ ሳምንት ከሃገር ቤቱ የፖለቲካ ኣምባ ተከታታይ የሆኑ የዜና መረጃዎች ፈልተዋል።ከመኢኣድ ኣዲስ ኣመራር ተጠፍጥፎ መሰራት ጀምሮ ከፓርቲ ወንበር ጋር በሙጫ ተጣብቀው አስከተሰፉት የመድረክ መሪዎች …
ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? Read more »